@anhtinhthuysan: Quá tải rồi ae ơi#nuoitrongthuysan #anhtinhthuysan #nuoitomcongnghecao

Anh Tính Thuỷ Sản
Anh Tính Thuỷ Sản
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 10 July 2026 06:02:33 GMT
465
49
8
6

Music

Download

Comments

tucakeo
TÚ CÁ KÈO :
A đang chờ e lên đơn nhé tính ơi 🤣
2026-07-11 03:14:53
0
donghoang1999
Hải Ba Đông :
Chúc anh vụ mùa tốt được mùa được giá 👍❤️
2026-07-10 14:12:52
0
anhkhoa.bione
Anh Khoa Bione :
🥰🥰🥰
2026-07-10 08:54:04
0
user67298172650951
Không Tên :
có cần người giữ tôm ko ạ ☺️
2026-07-10 08:47:20
0
To see more videos from user @anhtinhthuysan, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ከኤልሳቤጥ ደስታ ጋር የተገናኘንበት አጋጣሚ ሙሉ ታሪክ  እንዲሁም ማጠቃለያ ከሳምንት በፊት ከጉዞ ዓድዋ ሃይኪንግ ከ @Guzo_Adwa_Hiking ቡድን ጋር በነበረን የጉዞ ፕሮግራም ወደ ከምባታ ዞን ስናመራ : በሐደሮ ጡንጦ  ወረዳ : ሳሮቢራ ቀበሌ የምትኖረውን የ6ኛ ክፍል ተማሪዋን ኤልሳቤት ደስታን በአጋጣሚ የማግኘት ዕድል ገጠመኝ።  የኤልሳቤትን ምስል ባስቀረሁበት ቅጽበት ፣ ለአይን የሚማርክ ፎቶ ብቻ እያነሳሁ መስሎኝ ነበር:: ይልቁኑ ባላሰብኩት መንገድ የአንዲትን ታዳጊ ህይወት ሙሉ በሙሉ የሚቀይር ታሪካዊ አጋጣሚ እየከተብኩ እንደነበር አላወቅኩም ነበር። የኤልሳቤት እውነተኛ ውበት መገለጥ የሰውን ልጅ እውነተኛ ውበት በካሜራ ሌንስ ውስጥ ለማየት ትዕግስትና አስተዋይነት ይጠይቃል። ኤልሳቤትን መጀመሪያ ስትመለከቷት፣ ካለው ድንገተኛ ሁኔታ የተነሳ በራስ የመተማመን ስሜት አጥታና ተሸማቃ ልታታይ ትችላላችሁ።  ሰውነቷን ሰብሰብ አድርጋ፣ ጎበጥ ብላ ስትቆም ያ የተሰወረው ድንቅ ውበቷ ወዲያውኑ ላይታይ ይችላል። ነገር ግን ያንን መሸማቀቅ ሰብራ የነጻነት ስሜት ሲሰማት ፣ ቀጥ ብላ ስትቆም እና ያንን አለምን የሚያበራ ተፈጥሯዊ ፈገግታዋን ስትለቅ ግን ሙሉ በሙሉ ሌላ ድንቅ ሰው ትሆናለች! 🥰 ያኔ ነው እውነተኛው፣ ማራኪውና ማንም ሊክደው የማይችለው ንግስታዊ ውበቷ ፍንትው ብሎ የሚወጣው። የእሷ ውበት በልብስ ወይም በጌጣጌጥ የሚመጣ ሳይሆን፣ ምቾትና ነጻነት ሲሰማት ከውስጧ የሚፈልቅ እውነተኛ ጸጋ ነው።  ይህንን እኔ የምለውን አስገራሚ የለውጥ ቅጽበትና የእሷን እውነተኛ ውበት ማየት የሚሻ ሰው፣ ከዚህ ፅሁፍ ጋር የተያያዘውን ቪዲዮ በትዕግስት በመመልከት እንደኔ ምስክር መሆን ይችላል። ሰኔ 27  2018 ዓ.ም (ቅዳሜ) ፎቶ የተነሳችበት ዕለት  ሰኔ 29 2018 ዓ.ም (ሰኞ)  ፎቶዋን በሁሉም የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቼ ላይ ባጋራሁ ማግስት፣ ምስሉ በከፍተኛ ፍጥነት ሀገሩን  ማዳረስ ጀመረ። እኔ የምኖረው አዲስ አበባ በመሆኑና ታሪኩ ከተከሰተበት ቦታ ከ300 ኪሎ ሜትር በላይ ርቄ በመገኘቴ ፣ የታዳጊዋ ደህንነት ስላሳሰበኝ ወዲያውኑ በቦታው ፈጣን እርምጃ መውሰድ ቅድሚያ የምሰጠው ጉዳይ ሆነ። በቦታው የተደረገ አስቸኳይ ጣልቃ ገብነት ፎቶው በከፍተኛ ሁኔታ መነጋገሪያ በሆነ ማግስት ጠዋት፣ የእኔ ዋነኛ ትኩረት የኤልሳቤትን ደህንነት ማስጠበቅ ነበር። በመሆኑም በከምባታ ዞን የቱሪዝም ስራዎቻችን  ላይ ከ5 ዓመታት በላይ አብሮን የቆየውንና የቪዚት ከምባታ (Visit Kembata) መስራች የሆነውን ሳምሶንን ቶማስን በስልክ አገኘሁት።  ሳምሶንም ሁኔታውን ለመታደግ ወዲያውኑ ከዞኑ ዋና ከተማ (ዱራሜ) በመነሳት የሀደሮ ወረዳ የባህል እና ቱሪዝም አላፊና ሌሎች የስራ ኃላፊዎችን በመያዝ ወደ 50 ኪሎ ሜትር የሚጠጋ መንገድ አቋርጦ ወደ ኤልሳቤት የትውልድ መንደር አመራ። እሱ እዚያ በደረሰበት ቅጽበት፣ የድንገተኛ ዝናው ማዕበል ቀድሞውኑ ቤቷ ደርሶ ነበር ፤ ከ70 -80 የሚጠጉ ሰዎች የቤተሰቦቿን ቤት ከበውት የነበረ ሲሆን፣ ኤልሳቤትም ሰዎች እንዳያገኟት ተደብቃ ነበር።  ይባስ ብሎም ሳምሶን ከመድረሱ ጥቂት ቀደም ብሎ፣ አንድ የአካባቢው ዩቱዩበር ወይም ቲክቶከር ታዳጊዋ ገና ዝግጁ ሳትሆን ቪዲዮ ቀርጿት ነበር( የህይወቷ የመጀመሪያ ኢንተርቪው መሆኑ ነው) ። ነገር ግን እነ ሳምሶን ባደረጉት ጠንካራ ውይይትና ስምምነት፣ ዩቱዩበሩ ቪዲዮውን እንዲያጠፋውና ወደፊትም እንዳይለቀው ማድረግ ተችሏል። የጥበቃ ኮሚቴ መቋቋም እና የወቅቱ ሁኔታ ኤልሳቤት  ከተለያዩ ያልተገቡ ጥቅሞችና መጠቀሚያ ከመሆን እንድትጠበቅ ለማድረግ ፤ ሳምሶን ፣ ከከምባታ ቱሪዝም ቢሮ አላፊ ፣ ከሴቶችና ህጻናት ጉዳይ መምሪያ አላፊ እንዲሁም የከምባታ ተወላጅ ከሆነው የማህበራዊ ሚዲያ አንቀሳቃሽ (Influencer) አቶ አብነት ከበደ ጋር በመሆን ታዳጊዋን ለመጠበቅና ስለ ወደፊት ህይወቷ ለመወሰን የሚያስችል ኮሚቴ አቋቋሙ።  ይህ በሆነበት ወቅት ከሀገር ውስጥም ሆነ ከዓለም አቀፍ ደረጃ በርካታ የሞዴሊንግ ስራ ጥያቄዎች እየጎረፉ ነበር። በመጨረሻም ወላጆቿ በልጃቸው ስኬት እጅግ ተደስተው በዚህ ጉዳይ በልጃቸው ጉዳይ ሌላ የሚያምኑት ሰው እንደሌለ በማመን የኤልሳቤትን ሙሉ ኃላፊነት ለአብነት ከበደ ለመስጠት ወሰኑ። በቅርብ ቀንም እኔም እንደማንኛው ሰው በ ማህበራዊ ሚዲያ በሰማሁት መረጃ መሠረት፣ ኤልሳቤት በአሁኑ ወቅት አዲስ አበባ ትገኛለች።  እሷን የሚንከባከብ አካል በመኖሩ ደስ ቢለኝም፣ የተቋቋመው የዞኑ ኮሚቴ ስለዚህ ድንገተኛ ጉዞ አስቀድሞ በቂ እውቅና ስለመኖሩ እርግጠኛ አይደለሁም። እኔ እንደ አንድ ፎቶግራፈር (ተጓዥ) የህይወቴን ግማሽ እድሜ በየቦታው ያሉ ውበቶችን በማደንና በማንሳት አሳልፌያለሁ።  የእኔ ስራ የኤልሳቤትን  ተፈጥሯዊ ውበት ለአለም ማሳየት ነበር ፤ ያነሳሁትን ውበት አለም አብሮኝ በማየቱም ደስተኛ ነኝ።  ነገር ግን አሁን ነገሮች ወደ ህጋዊ አሰራር ፣ አስተዳደር እና የችሎታ ውል (talent representation) ውስጥ በመግባታቸው ፣ ከእንግዲህ በኋላ ስለ እሷ ሁኔታ አዲስ መረጃ የለኝም ፤ ወደፊትም ይኖረዋል ብላችሁ እንዳትጠብቁ። 🙏 🙏 የምስጋና እና የይቅርታ መልዕክት ይህ ፎቶግራፍ መጀመሪያ በበይነመረብ ላይ በወጣበት ወቅት፣ የኤልሳቤትን ተፈጥሯዊ ውበት ተመልክታችሁ ምስሉ እንዲሰራጭና ድምጿ ለአለም እንዲሰማ ላደረጋችሁ የቅርብ ጓደኞቼ እና ለቀደማችሁ ወዳጆቼ በሙሉ ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ። የእናንተ ቅንነት እና ፈጣን ምላሽ ባይኖር ኖሮ ይህ ታሪክ እዚህ ደረጃ ላይ አይደርስም ነበር። በተጨማሪም ባለፉት ጥቂት ቀናት በውስጥ መስመር (Inbox) እና በፎቶው ስር በተጻፉ አስተያየቶች (Comments) ላይ ለደረሱኝ ስፍር ቁጥር የሌላቸው መልእክቶች ወዲያውኑ ምላሽ ለመስጠት ባለመቻሌ ይቅርታ እጠይቃለሁ።  ማዕበሉ በጣም ፈጣንና ከአቅም በላይ ስለነበር እያንዳንዱን ለማንበብ ጊዜ ወስዶብኛል። ሆኖም ግን ለኤልሳቤት የወደፊት ህይወት በእውነት ጠቃሚ የሆኑ ምክሮችን ፣ ህጋዊ ድጋፎችን እና አስተማማኝ ዕድሎችን ይዘው ለቀረቡ አካላት በሙሉ ጊዜ ወስጄ ለሚመለከተው ተወካይ የማስተላልፍ መሆኑን ለመግለጽ እወዳለሁ። መልካም ምኞት ታዳጊዋን ለአለም በማስተዋወቅና መጀመሪያ ሊደረግላት የሚገባውን የጥበቃ መስመር በማስጀመር የኔን ድርሻ ተወጥቻለሁ።  አሁን ላይ እኔ ከሂደቱ በመውጣት መልካም ምኞቴን አስተላልፋለሁ። አሁን ላይ የእሷ ኃላፊነት ያለባቸው አካላት የንግድ ትርፉን ለጊዜው ወደ ጎን በመተው ፣ ለትምህርቷ፣ ለህጻንነቷና ለረጅም ጊዜ ደህንነቷ ቅድሚያ በመስጠት በታማኝነት እንዲመሯት እመኛለሁ። የእኔ ካሜራ  ግን ሁልጊዜም  ለጉዞ እና ለአዳዲስ ውበት ዝግጁ ናቸው።  📸  የሀገራችንን ድብቅ ውበቶች ፍለጋ ጉዞዬን እቀጥላለሁ፤ ይበልጥ ማራኪ የሆኑ የኢትዮጵያን ውበቶች ለእናንተ ማሳየቴን አላቆምም። ከእኔ ጋር በቀጥታ ለመገናኘት እና የወደፊት የጉዞ ስራዎቼን ለመከታተል የሚከተሉትን ይፋዊ ገጾቼን መጠቀም ትችላላችሁ::  አመሰግናለሁ! ምስክር ከበደ ሐምሌ 04 2018 ዓ.ም #ethiopia #Elisabethdesta #misikerkebede

About