@dave06arsema: ሰላምህ ላክልን አምላከ እስራኤል🙏🥹✝️ #ተዋህዶ_ለዘላለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏❤❤💒💒💒💒 @Dave ye Arsema

Dave arsema 06
Dave arsema 06
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 July 2026 07:18:20 GMT
1352146
176588
2933
19022

Music

Download

Comments

mele930
ቴንስያ :
ፈጣሪ የእናንተን ልመና ሰምቶ ይማረን የደም መንፈስ ነቅሎ የሰላሙን ያምጣልን
2026-08-09 08:17:10
2422
user1953830541796
ወሎ ጋሸናከ :
ጦርነት ይብቃ ከጦርነት ምንም አይገኝም
2026-08-12 09:34:05
990
ruthmebratu6
Letishsa@k :
ወደ ኢየሱስ ኑ ታርፋላችሁ
2026-08-19 11:25:43
75
melulala2
ሜላት :
የሰራዊት አምላክ የፍጥረት ሁሉ ፈጣሪ ባክህ ተለመናቸው😭😭😭😭😭
2026-08-13 07:43:20
429
bab1924
እኔ እኔ ነኝ :
እረ ማርያም ከልጅሽ አስታርቅን
2026-08-15 05:02:27
318
mebre.mengstie
Mebre Mengstie :
አዉቀዉ ነዉ እነርሱን ማመን ቀብሮ ነዉ።
2026-08-13 13:45:48
44
user6177903323177hiermi
almaz tareke :
መድሃኔ ኣለም ኣቦይ ምሕረትካ ሃበና🙏🙏🙏
2026-07-11 22:06:10
217
ubahethiopian
Ubah Ethiopians first 123 :
ሶስቱ ፈጣሪ ስማቸዉ
2026-08-13 09:39:12
25
tsitsiwa2
Tsi :
ፈጣሪ ሆይ የእናቶችን ስቃይ አይተህ በቃ በለን🥺🥺🥺
2026-08-20 13:30:11
102
user8192722947550
Ethiopia 🇪🇹 :
እግዚአብሔር የልመናችሁን ድምፅ ይስማ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ጦርነት ይብቃ
2026-08-16 09:45:56
88
melesgrima
mela :
ምህላ ፅሎታችሁን እንባ ሀዘናችሁን ፈጣሪ ይስማ ያመናችሁአት ድንግል ታማልዳችሁ እንደ እምነታችሁ ይሁንላችሁ
2026-08-15 11:38:11
67
kaseyenovelmom
kase :
አቤቱ ጌታሆይ የእነዚህን እናቶች ሰቆቃ ተመልከት ፀሎታችንን ስማ😭😭😭
2026-08-15 09:20:34
37
user4016942375059
ከ እዉነት ጋር ቆመናል :
ጌታዬ አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ እባክህ አምላኬ የነዚህን እናቶቼን ፀሎትና ሀዘን ተቀበል ።ይህን ህዝብ የሚበላ መንግስት ገላግለን።
2026-08-17 12:03:54
17
girma.endeshaw16
Girma :
እግዚአብሔር ልመናችሁን ይስማ
2026-08-12 11:48:02
55
haymanot.sisay82
🌜chereka🌃 :
ጦርነት ይብቃን በተለይ ትግራይም አማራም ለሁነው መሰቃየት ይብቃን😭😭😭😭
2026-08-13 13:40:58
19
user7280784413537
Adu :
ምን እነሱ ብቻ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ወደ ፈጣሪው መለመን አለበት
2026-08-12 15:03:06
20
lera.sweet143
Jaye💕✝💞 :
የኔ እናቶች እግዚአብሔር አምላክ ለቅሷቹን በቃ ይበል🥺🥺🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-08-14 22:02:46
16
mesfin.alex.birha
Mesfin( Alex) Birhan :
ይሄ ፀሎት እና ምህላ መደረግ ያለበት በትግራይ እናቶች ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ እናቶችም ነው። በተለይ የአማራ እናቶችም ፆም፣ፀሎት እና ምህላ ማድረግ አለባቸው
2026-08-20 18:25:03
11
abebi12340
ዘ ማርያም 😍😍😍 :
እምቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ለእናተ ብላ ታማልደን ከልጃ
2026-07-18 06:15:24
64
user9392811133107
user9392811133107 :
ምን ዋጋ አልዉ የራሳቹ ልጆች ጦርነት የሚናፍቁ
2026-08-19 11:14:32
14
titimelona
Titi :
ፈጣሪ ፀሎታችሁን ምህላቹን ይስማ
2026-08-16 17:14:35
5
mariyamenata7
Bate Sayda :
ይርዳችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-08-12 14:28:13
21
addisu672
@dd¡§µ ✅ :
ፈጣሪ ይስማን
2026-08-11 14:34:44
13
selam0kal
selam :
ፈጣሪ በቃ ይበል ሰላሙን ያውርድልን
2026-08-14 17:59:05
9
user17949567275658
user17949567275658 :
እየሱስ እዳችን የከፍለው በመስቀል የተሰቀለው ከነደዝ አይነት ተግባር እንድንገላገል ነው እግዚአብሔር ይድርስላቹ
2026-08-20 19:39:49
5
To see more videos from user @dave06arsema, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About