@511hh.0: #الشعب_الصيني_ماله_حل😂😂

🥷نيملس🥷
🥷نيملس🥷
Open In TikTok:
Region: TR
Friday 10 July 2026 08:19:01 GMT
6173
201
1
16

Music

Download

Comments

suriye2000.5
ابن ادلب :
لا تبحث في الحياة عن السعادة بنفس المكان الذي فقدتها فيه.
2026-07-11 02:07:59
2
To see more videos from user @511hh.0, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

🌿 #እንኳን_ለአዲሱ_ዓመት_አደረሳችሁ! 🌿 #አዲስ_ዓመት፥ #አዲስ_ሕይወት፥ #አዲስ_ልብ!  🟢#አዲስ_ዓመት ማለት የቀን ቁጥር መቀየር ብቻ አይደለም፤ የነፍሳችንን መንገድ መመርመሪያ፣ ያለፈውን ሕይወት መገምገሚያና ከእግዚአብሔር ጋር በአዲስ ልብ ለመጀመር የተሰጠን አዲስ ዕድል ነው።  ስለ አዲስ ዓመት ሲያስተምር፦ 〰“ዓመቱ መልካም የሚሆነው በአዲስ ቀን ስለጀመረ ሳይሆን፣ በየቀኑ እግዚአብሔር የሚወደውን ካደረግን ነው።” በማለት ያስተምራል። 🟢 ዘመኑ አዲስ ሆኖ ልባችን ግን በአሮጌው ኃጢአት ከቀረ፣ አዲስ ዓመት መጣ ማለት ብቻ ምን ይጠቅመናል? ●ያለፈውን ዓመት በንስሐ እንዝጋ፤ ●የሚመጣውን ዓመት በጸሎት ●እንጀምር፤ ●ከቂም እንታረቅ፤ ●ከጥላቻ እንራቅ፤ ●ለችግረኛ እጃችንን እንዘርጋ፤ 💊ከእግዚአብሔርም ጋር ያለንን ግንኙነት እናድስ...🧏 “ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ ” — 2ኛ ቆሮንቶስ 5፥17 🟢🌿 ትውፊታችንም አዲሱ ዓመት “” ተብሎ ይጠራል፤ ከአሮጌው ዓመት ወደ አዲሱ ዓመት የምንሻገርበት ጊዜ ሲሆን፣ ቅዱስ ዮሐንስም የለውጥና የአዲስነት ምልክት ሆኖ ይታሰባል። ●! ● ! 🙏 ያለፈውን ዘመን በምሕረቱ ይዝጋልን፤ አዲሱን ዘመን በበረከቱ፣ በሰላሙ፣ በጤናውና በፍቅሩ ይሙላልን!!  🌼! 🌼 ! 🌿🌹! 🌹🌿 👉 👉 ወደ ብዙዎች እንዲዳረስ ያግዙ... ተጨማሪ መንፈሳዊ ይዘት ያላቸው መልእክቶችም

About