@brooknews1: ዛሬ ልደቴ ነው! 🎂 ገና በ 8 አመቴ ክፉ ደጉን ሳላውቅ ጠንካራ እናቴን አጣሁ፣ 10 አመት ሲሞላኝ ደግሞ እናትም አባትም ሆኖኝ የነበረውን አባቴን በሞት ተነጠኩ። በነዚህ የተረገሙ ቀናት እኔም ወንድም እህቶቼም ወላጅ አልባ ሆንን። ሙሉ ቤተሰቤን ህይወት ክፉኛ ፈተነችን። በብዙ ስቃይ ውስጥ ቢሆንም ባለኝ ትንሽ ተስፉ አድጌ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ገባው። በፈተና ውስጥም ቢሆን ከፍተኛውን ውጤት ይዤ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ ከ 15 ኮርሶች በላይ A+ አምጥቼ ተመረኩ። በ 2010 ዓም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ መምህር ሆኜ ተቀጠርኩ። በ 2013 ደግሞ በተርማል ኢንጅነሪንግ ከፍተኛውን ውጤት ይዤ ከአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተመርቄ አሁንም ድረስ በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ እያስተማርኩ እገኛለው። ከ 200 በላይ ተማሪዎችንም አስተምሬ አስመርቅያለው። ከአካዳሚክ ህይወቴ ጎን ለጎን ለ 5 አመት ለተለያዩ የዲጂታል ሚዲያዎች የስክሪፕት መፃፍ እና Audio Narrator ስራን ሰርቼ ከ 3ሺ በላይ ዜና ስክሪፕት ፅፌያለው። ይሄን ልምድም ተጠቅሜ በቲክቶክ 2.5 ሚሊዮን ተከታይ ማፍራት ችያለው። ተመልካቾቼም ሳጠፋ ኮርኩመው ሳለማ አመስግነው አብረውኝ አሉ። ከቲክቶኩ ባሻገር በብስራት ቲቪ የ"ባዮ አለም" ፕሮግራም አዘጋጅ ሆኜ እንዲሁም በትርታ ኤፍኤም ላይ ፕሮግራም ይዤ ሰርችያለው። ከሁለት አመት በፊት ደግሞ BN Advertising and Events የተሰኝ ድርጅት መስርተን ብዙ ስራዎችን ሰርተናል። እኔም ወንድም እና እህቶቸም በብዙ ተፈትነናል፣ ወደፊትም እንፈተናለን። ግን እናልፈዋለን። አሁን የልጅ አባትም ሆኛለው መድሐኒያለም ክበሩን ይውሰድ። 32🎂
Brook News
Region: ET
Friday 10 July 2026 08:20:37 GMT
Music
Download
Comments
Master Abinet Kebede :
እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር
2026-07-10 09:21:27
2912
Ghost (Fantazma) :
Happy birthday jegna neh
2026-07-10 09:16:12
1448
KB News :
እንኳን ተወለድክ H.B.D ብሮ
2026-07-10 09:39:36
617
HABTAMU__ALEBE :
የኔ ጀግና እንኳን ተወለድክ🥰
2026-07-10 08:31:39
525
weeha :
The chosen one will always be tested! Happiest birthday day 👑🎂
2026-07-10 10:06:31
519
Rache Tesfaye :
Happy birthday brother 🥰
2026-07-10 13:09:34
455
Yohanis Teshome :
ወንድሙ
2026-07-10 10:01:53
416
Doctor selamina :
Happy birthday dear !!!
2026-07-10 16:15:18
225
Biruke_fact :
HBD my brother
2026-07-10 09:22:40
292
Muluneh Mebratu :
HBD Brother
2026-07-10 08:32:27
371
THE NEXT 11 :
Happy Birthday Birukea this is just a beginning you will achieve a lot in this life🙌🏼
2026-07-10 08:49:39
181
Dr Nafyad Getu :
Happy birthday
2026-07-10 08:45:48
172
fuad ታማኝ አርሰናል አክቲቪስት 🤫 :
Bro happy birthday
2026-07-10 15:20:51
141
Meski Menge :
Happiest birthday Brooke😎
2026-07-10 12:18:21
146
atem_haris_page :
Better late than never!!! Happy Birthday to you brody ❤️
2026-07-12 20:37:51
11
isamson25 :
Enkuwan tewoledik bro 🎂 HBD
2026-07-10 08:58:43
138
M I L K Y A S ☕️ :
Happy birthday bro
2026-07-10 17:02:33
54
Abel Birhanu Baye :
Happy Birthday ✌️✌️✌️
2026-07-10 20:09:30
126
Dani News :
Happy birthday Biruke🥰🎊🎉
2026-07-10 08:51:56
60
Miru Ethio football 🇪🇹 :
Happy birthday Brother እረጅም እድሜ እና ጤና ከስኬት ጋር 🙏🎂
2026-07-10 08:23:01
101
Moa event (ሞአ.ቲ) :
Happy birthday wendime 🔥
2026-07-10 11:20:59
24
ዓመተ ምህረት 🔏 :
መልካም ልደት መልካም ዘመን 🥰
2026-07-10 08:25:19
86
Nati christian✝️🌅 :
Ere wendim HBD nef amet nurilin🥰
2026-07-10 08:24:13
33
Kidus ephrem :
ጌታ ከዚህ በላይ ያበርታህ🙏
2026-07-10 10:23:17
84
nafyad :
HBD boss
2026-07-10 08:34:58
46
To see more videos from user @brooknews1, please go to the Tikwm
homepage.