@zeruzdt.2011:

መቅረጫ
መቅረጫ
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 July 2026 09:26:29 GMT
56513
2463
193
810

Music

Download

Comments

tedyjr333
tedy :
mecheresha betenagerkew lay enem esmamalew 👌
2026-07-18 05:46:29
0
user73739337817734
user͟12141621 :
ከ 1983 ዓ/ም አማራ ክልል የሚባል ነበረ ወይ የሀ ጥያቄ እስኪ መልሱ
2026-07-10 18:05:24
11
zedoadama
ናዝሬት ጎለጎታ 🇪🇹🇪🇷🇮🇱🇷🇺 :
ወልቃይት ጠገዴ የ አማራ ርስት ነው ። የምን መሽኮርመም ነው? ለነሱ የሰጠ ክፉ ስራ ወዳድ የሰይጣን ሹመኛ ለኛ የሰጠን የፈጠረን አምላክ የላይኛው ዳኛ።
2026-07-10 17:56:13
20
user69008397139981
ashu :
90%ተጋሩ ነው ካልክ እና original ወልቃይቴ ከተሰደደ የምርጫው ውጤት ቀድሞ የታወቀ ነው ማለት ነው። እና አማራው በዚህ ሀሳብ እንዴት ሊስማማልህ ታስባለህ?
2026-07-10 16:03:16
13
behailunurelegn
BABA LOVE :
ፋኖ ና ህውሀት መሀል ሀገር ወይም 4 ኪሎ ሚገባው የኦሮሞ ህዝብ የለም ማለት ነው። 4ኪሎ ሆነም ፊንፊኔ ዙሪያ ሲናፍቃቹ ይኖራል ላም አለኝ በሰማይ ነው ምኞትህ።
2026-07-10 18:36:28
6
amhara1982
ምድያም//Midyam :
ከፌ በፈጠረው መዋቅር ውስጥ ነው ያለሀው ደግሞ ዘይገርም ነው :--- የጎንደር ፋኖ በተከዜ ዘብ ላይ ያለውን የተጣመመ ምልከታ ነው የነገርከን ጉዳችን አያልቅም መቸም ከመቸው ፋኖ ሁነህ ከመቸው አማረውን ካድከው እመነኝ ዋጋ ትከፍላለህ😁😁
2026-07-10 17:23:20
7
12abrsh14
ĀB Jobless Jocular :
እሱን ለኛ ለባለቤቶቹ ተዉሉን ምድረ ለማኝ እዚህ መጥተህ የእከሌ ነው የእከሌ ምን አገባህ መጥተህ ሰርተህ መብላት ከፈለክ ና ካልሆነ ወልቃይት ምናምን አትበል ወልቃይት የወልቃይቶች ብቻ ናት ::
2026-07-10 11:32:54
3
user8695417518194
@Aw :
ስለ ወልቃይቷ ብልፅጌ የሠሊጥ ነጋዴ ደመቀችና አሸተች ምን ትለናለህ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪካ
2026-07-10 17:47:43
1
user9607108488053
jungle :
ወልቃይትን ለመመለስ መሀል አገር ያልከው ደሙን አላፈሰሰም ውይ?
2026-07-10 19:20:28
3
user4194008193761
ጌታ ሆይ በበጎ ነገር አንድ አድርገን :
ሴረኛ ህዋት ነህ አንተ ሌላ ማንም አይደለህም የማታደርጉት ሴራ የለም ከህዋት ጋር አብሮ መስራት ከሰይጣን ጋር አብሮ መስራት ነው
2026-07-11 09:33:33
1
user50943111602486
user50943111602486 :
እኔምልህ ጌታቸው እረዳ ምንህ ነው
2026-07-10 16:27:45
2
senayeaberha
ከነአን :
አረ ባክህ አለ እንጂ ህጋዊ የትግራይ መሬት ነው
2026-07-10 14:41:43
0
usergj3f4jn1wt
ሀይማኖትየታቺጋይቱያዉምየመጋዉ🤙 :
አይዞህ ክዴ🤙🤙🤙🤙🤙
2026-07-10 10:26:44
1
user6563008176635
mmm/3m :
ይቅርታ አድርግልኝ ግን እነዛን ሰወች 4 ኪሎ ድጋሜ ለማምጣት ማሰብ ልክ ነው ብየ አላስብም
2026-07-10 17:20:05
7
user9442156594045
ዳባት ወገራ ጎንደር ሐገሬ አማራ :
ወለጋ ከወልቃይት ማነፃፀርህ ትክክል አይደለም
2026-07-10 17:30:04
1
user7995630518874
Wedi Ayay :
1949 eske metema eske walkait ketigray mehedus atakm kkk aye fartaa ylk tebik semonu
2026-07-11 09:47:28
4
yensen_mandela
Mandela :
ምንማለት ነው የፈለግኸው? የማሐል አገሩን ሞፈር ዘመት ወዘተ የምትለው ጎንደር ደሞ እከፈልህ ነው ወልቃይቶችማ ሞተዋል ተሰደዋል አና ከጎጃም ወሎ ማሐል ጎንደር ታዲያ ትግራይን ታሰፍረበት አልተመቸኝም ነግሩ
2026-07-11 10:02:21
3
mihret664
ፊደል ካስትሮ :
እሽ native ወልቃይቴወች Genocide ተፈፅሞባቸዋል ደብዛቸው ከጠፍ ለምን የትግራይ ሰፋሪወች መጠው በ referendum ይካሄደል?
2026-07-10 15:51:33
1
mesfin.mandefiro7186
mesfinmandefiro7186 :
ቀዳዳ ነው አንተ ትግሬ መሆነህ እነገርከ ነው
2026-07-11 04:01:55
1
zdingl
Prince man رجل الأمير :
እሄ ሰውየ የአብይ ተከፋይ ነው
2026-07-10 17:46:08
1
alebachew2018
Albachew :
አልፈርድብህም እንዳተ ያለ ሙህር አሻቅቤ በመናገሬ ይቅርታ እያልኩ አንድ ነገር ልንገርህ የፈለገ ነገር ቢሆን ፋኖ ወልቃይን ሌላዉ የአማራ ቦታ ሊሸራገጥበት አይችልም ምክንያቱም ብዙ ችግር ያሳለፈ ማህበረሰብ ስለሆነ ከህዋት ለይቶ አያያችሁም .ሲጀመር ወልቃት ፋኖ ሊገባ አይችልም😁😁😁
2026-07-10 22:22:58
1
kyle.xy75
Kyle Xy :
ራስ መንገሻን ጠይቃቸዉ 1983 በፈት የማን እንደነበረ ታሪክ ከምታዛባ
2026-07-11 09:55:53
1
gsyyrhfg
desalegn :
መንግስትስ ታድያ ከዚህ የተለየ ሃሳብ መቸ አቀረበ እና ጦርነቱን ታድያ ለምን አስፈለገ
2026-07-11 10:39:52
1
user55147869323002
ch :
አንተ ምን ለማለት ነው? የአማራ መሬት ነው ።ተከዜ መሻገር ይችላሉ።
2026-07-10 09:43:02
1
yehulashetbaye
yehulashet :
ጌታቸው ረርዳን መሰልከኝ
2026-07-10 16:22:08
3
To see more videos from user @zeruzdt.2011, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About