@adugnakuma: ውሻው ስጋ በአፉ ነክሶ በድልድይ ላይ እየተሻገረ ነበር። ድንገት ወደ ወንዙ ቁልቁል ሲመለከት፣ በውሃው ላይ የራሱ ጥላ ታየው። ነገር ግን ውሻው ያየው የራሱን ጥላ መሆኑን አላስተዋለም። ... በውሃው ውስጥ ሌላ ውሻ ከእሱ የሚበልጥ ትልቅ ስጋ ይዞ እየሄደ መሰለው።በዚህ ጊዜ ስግብግብነቱ ቀሰቀሰውና "የእሱን ስጋ ነጥቄ መብላት አለብኝ!"ብሎ አሰበ። ከዚያም በውሃው ውስጥ ያለውን ጥላ ለመንከስ አፉን በትልቅነቱ "ሃኝ"ብሎ ከፈተ። አፉን ሲከፍት ግን በአፉ ይዞት የነበረው ስጋው አምልጦ ወንዙ ውስጥ ሰመጠ። የሌላውን እመኛለሁ ሲል የራሱንም አጣ! ... ባለን ነገር መርካትና ማመስገን ካልቻልን፣ የሌላውን ለመንጠቅ ስንገበገብ እጃችን ላይ ያለውን ውድ ነገር እናጣለን። .... ጥላሽን ልትነክሺ ጉርሻሽን ጣልሽ፥ የቆጡን አውርድ ብላ እንደሚባለው... የሰውን ህይወት ከመመኘት በፊት፣ ቆም ብለን እጃችን ላይ ያለውን በረከት ማየትና መጠበቅ ብልህነት ነው። ••••ᴀᴅᴜɢɴᴀ•••••• #አጫጭር_ታሪኮች #ፍቅር➻ብቻ🖇ፍቅር➻ብቻ❤🥀🔐 #_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #fyp
🇦 🇩 🇦
Region: ET
Friday 10 July 2026 09:44:52 GMT
Music
Download
Comments
Sahunegn Eshetu :
ewunet new@🥰🥰🥰
2026-07-14 09:04:15
1
marke :
አመሰግናለሁ ዎንድሜ በትክክል nahu🥰
2026-07-13 07:23:25
6
melak :
ትክክል 🥰🥰🥰🥰
2026-07-11 11:07:08
17
ያጦራው ሸበላ :
2026-07-11 05:46:38
3
ጆስ man :
አመሠግንአለዉ
2026-07-13 19:18:17
2
foad birand :
በትክክል
2026-07-13 18:20:16
1
Hana :
ዋው 🙏🙏🙏
2026-07-13 10:25:25
2
elsa dicha :
yes👍👍❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-13 06:50:50
1
chuchu :
so real life 🥰🥰
2026-07-13 04:19:35
1
mik BR :
a🥰🥰🥰🥰
2026-07-12 21:03:06
1
Dagi sew :
🙏🙏🙏
2026-07-13 01:43:18
1
Bene :
በትክክል🥰🥰
2026-07-13 08:00:20
1
Abdela Sokoro :
ትክክል
2026-07-13 13:35:28
1
Nigatu :
በትክክል
2026-07-13 06:35:55
1
muluneshadino :
በትክክል
2026-07-13 10:27:47
2
አ/ዲልፈታ :
ትክክል
2026-07-12 21:22:58
1
ጉራም ኢሮብ ናጋይታ :
በትክክል
2026-07-13 06:38:33
1
Aman Agow :
በትክክል
2026-07-12 07:55:03
1
ቃብራራው ነኝ :
ትክክል
2026-07-13 06:39:50
1
asirati yegeta liji :
batikikil🥰
2026-07-13 03:44:35
1
Zid❤😍 :
lik nw
2026-07-12 19:58:04
1
Abeni :
በትክክል🥰🥰🥰🥰
2026-07-12 17:42:50
2
user5211328108491 :
በጣም ትክክል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-13 06:06:47
1
@ቪያ ዶሎ ሮሳ :
2026-07-11 08:56:39
1
✝️12የሚካኤልልጅ12✝️ :
tkkl
2026-07-11 03:11:52
2
To see more videos from user @adugnakuma, please go to the Tikwm
homepage.