@bbcnewsamharic: በአክሱም በማረፊያ ቤታቸው ውስጥ የጥይት ተኩስ የተደረገባቸው አቡነ ናትናኤል "የግድያ ሙከራ የሚያስፈጽም ነገር ኖሮኝ አያውቅም" ብለዋል። ጳጳሱ በትግራይ እየተካሄደ ነው የተባለውን "የግዳጅ አፈሳ" በቤተ ክርስቲያን ጭምር እየተፈጸመ ነው በማለት ተቃውመው ነበር። ይህንን ተከትሎ በማኅበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆነዋል። #bbcnews #bbcnewsamharic #ethiopian #religion

BBC News Amharic
BBC News Amharic
Open In TikTok:
Region: ZA
Friday 10 July 2026 09:52:33 GMT
4129
181
2
61

Music

Download

Comments

To see more videos from user @bbcnewsamharic, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About