@anwarmesgid: ﺇﻧَّﺎ ﻟِﻠَّﻪِ ﻭَﺇِﻧَّﺎ ﺇِﻟَﻴْﻪِ ﺭَﺍﺟِﻌُﻮﻥَ (ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን) ታላቁ የዲን አባት፣ አሊም እና ዳዒ አብዶሼ አርፈዋል! ከ50 ዓመታት በላይ ህይወታቸውን በሙሉ ለኢስላማዊ ዳዕዋ (አት-ተብሊግ) እና ለኡማው ሲሰጡ የነበሩት ሸይኽ አብዶሽ በዳዕዋዉ ዘርፍ ኡማውን ሲኻድሙ ኖረዋል። ከነዚህም ውስጥ:- በተለይም ደግሞ #በሴቶቹ ዘርፍ እና በእናቶቻችን የዳዕዋ እና የዒልም ማስፋፋት አሻራቸው፡ • ከነ ሃጂ ሙሳ ኪኪያን እና ኡስታዝ አቡበከር አብደላ ጋር በመሆን ስፍር ቁጥር የሌላቸውን ሳምንታዊ የጁምዓ የሴቶች ዳዕዋ በመላው ሃገሪቱ እንዲሰራጭ አቋቁመዋል። ልዩ ስብዕናቸው እና ቸርነታቸው፡ ዛሂድነታቸዉ • የአንዋር መስጂድ ምሰሶ፡ ቁርሳቸውን በቤታቸው ተመግበው የማያውቁት ሸይኽ አብዶሽ ፤ ሁሌም መርከዝ በለሊትጠተነስተዉ የሱብሂ በያን ካለቀ በኋላ ያሲን ተባረክ እንዲሁም የኢሽራቅ ሰላትን ማዘዉተርና ሰዉ እንዲተገብራቸዉ በጣም የሚያነሳሱ እጅግ ታላቅ የደዐዋዉ ምሰሶ ነበሩ ቁርሳቸዉንም አህለ ሹራ ክፍል ከሚገኙ የሹራ ቀዲሞች ጋር ነበር ማዕድ የሚጋሩት። • ሸይክ አብዶሽ መዝሃብ፣ መንሃጅ፣ ብሄር እና ሃይማኖት ሳይለዩ ሰዎችን በፍቅር የሚያሸማግሉ የሰላም አባት ነበሩ። አላህ የኸይር ስራቸውን ምንዳ ሁሉ ይወፍቃቸው፤ ማረፊያቸውን ጀነተል ፊርደውስ ያድርግልን! ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጆቻቸው እና ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ መጽናናትን እንመኛለን።
የታላቁ አንዋር መስጂድ ወጣት ጀምዓ
Region: ET
Friday 10 July 2026 10:36:12 GMT
Music
Download
Comments
Hasinat :
allah jenetel firdos yiwefkachew
2026-07-10 19:40:52
0
Life will be changed :
Allahe ይዘንላቸው😥😥
2026-07-10 17:44:19
12
fatumarahma :
allah jenetel firdews ywefkachew
2026-07-10 14:37:52
16
abd :
አላህ የጀነት ያረርገው
2026-07-10 18:34:41
5
التَّوحيدُو أوَّلاً :
طه ነው
2026-07-10 17:03:31
5
VIVID :
አላህ ይማራቸው ፡ ኢናሊላሒ ወኢነኢላሒ ራጁኡን ።
2026-07-10 19:32:57
1
kamil :
አሏህ ይዘንልህ😭😭
2026-07-10 16:30:18
5
sulymaahmed :
Alah yemarw
2026-07-10 16:33:33
1
lionsan92 :
انا لي الله وانا اليه راجعون عظم الله أجركم وأحسن عزاءكم وغفر لميتكم وأسكنه فسيح جناته يارب
2026-07-10 14:24:20
5
Mimi :
allah yerhamek
2026-07-10 19:30:44
0
Mekiya Awel :
አላህ ይረርሀመው
2026-07-10 17:29:44
1
Semira Nur :
Allah yrhamw
2026-07-10 15:13:44
1
ᴀᴍɪʀ :
2026-07-10 15:31:09
1
long..Et :
አላህ ይዘንልህ
2026-07-10 14:43:14
1
roye :
አላህ ይርሓመው
2026-07-10 14:46:05
1
ustaz muhammed dawro :
@lionsan92:انا لي الله وانا اليه راجعون عظم الله أجركم وأحسن عزاءكم وغفر لميتكم وأسكنه فسيح جناته يارب
2026-07-10 19:32:00
0
Mነኝየረሱል ወዳጅ :
አሏህ ይዘንላቸው
2026-07-10 19:11:41
0
ተሲልሚ። :
አለሁ።አኪበሪ።
2026-07-10 19:18:37
0
neymar fan :
Allah yrham
2026-07-10 19:22:01
0
zemzem shekur :
አለህ ይዘንልሀ አብዶሸዬ
2026-07-10 19:49:23
0
€LU :
2026-07-10 19:35:59
0
Sami :
2026-07-10 19:36:39
0
Meryam Ahmed :
ምን
2026-07-10 10:47:56
0
To see more videos from user @anwarmesgid, please go to the Tikwm
homepage.