@tekluwedajo:

tekluwedajo
tekluwedajo
Open In TikTok:
Region: DJ
Friday 10 July 2026 13:56:02 GMT
76651
5357
364
273

Music

Download

Comments

saraa48157179618864
Iyeeruus😍😍 :
yimechik bro mistake Edilega nat🥰🥰🥰🥰
2026-07-11 10:29:58
0
yayeshamsalu
ተመስገን አምላኬ🙏🙏 :
ለኔ ባል ባሳየዉ Ai ነዉ አለኝ😂
2026-07-11 04:55:53
86
hawayimam6
Hawa :
አንተ ታማኝ ባልነህ ታስታዎቃለህ🥰
2026-07-10 14:22:07
75
firtuna_21
ፓሚ :
መሪጌታ ጋ ሄዳ ነው
2026-07-11 13:30:02
2
soleyen8716
ትንሿ ነኝ የናቷ ናፍቂ🥰 :
ሚስትህን አሳየን በጌታ ወንድሜ😓😓😓😓
2026-07-10 14:15:10
29
user850706390
ሁሉም ያልፋል :
በመውጣት በመግባትህ በመንገድህ እግዚአብሔር ከፊትህ ይቅደምልህ 🥰 ሚስትየው እድለኛ ነሽ እድሜ ይጨምርላችሁ አብራችሁ ልጆቻችሁን ለቁምነገር ያድርስላችሁ🥰።
2026-07-11 08:00:53
16
mretomreto
🥀መዲ 👌ወሎየዋ🧕🕌🇪🇹 :
እኔስባልየለኝም🤣ግልግል🤣🤣
2026-07-11 12:32:02
2
fatumaasefa967
Fatuma Asefa :
አላህ ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ ጀግና ወንድ
2026-07-11 08:47:31
11
aysualih
አይሷሊህ የቢላል/መሀመድ/አብይ/ እናት ❤❤❤❤ :
ለባለቤትህ ያለህ ክብር ስለእዉነት ትለያለህ በሄድክበት አላህ ይጠብቅህ 🥰🥰🥰
2026-07-11 06:08:05
11
luna.chris42
Luna chris :
የአመቱ ምርጥ ባል ሁሌም ሚስትህን ቤትህን ስለምትወድ ፈጣሪ ይባርክሃ ተባረክ ክፉ አይንካ 🥰
2026-07-11 08:32:26
7
alga.teklu
Alga Teklu :
የታደለች ሚስት🥰🥰🥰
2026-07-11 10:49:04
0
saba29439
saba :
ታድላ
2026-07-11 09:43:19
2
esekedarabesha
Esekedar Abesha :
እኛም አንተን በጣም ነው የምንወድህ በርታ
2026-07-11 06:33:44
4
mame77553
Ami epoxy አሚ ኢፓክሲ :
የምር አስለቀሰኝ ግን ለምን
2026-07-11 06:46:57
3
beti.zemedkun0
Beti z :
የዘንድሮ ሹፌር ጨፋሪ ሆነ በርታ ወንድሜ
2026-07-11 07:24:46
3
2yabyyy
nafaqiwa10000 :
ወይኔ ታድላ 🥺❤️ፈጣሪ ያኑርላት 🤲🤲🤲
2026-07-11 06:45:58
5
tsedu77
@tsedu7 :
ነጻ የሖንክ👌👌👌🥰👌🙏🙏
2026-07-11 07:05:51
1
abiyotebekele1
አብዮት የጅማዋ :
ይጨምራል 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-11 08:58:15
1
etate03
Etate :
ተክልሻ ቤተሰብ ትለያለህ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-10 15:32:05
3
bereket7545
ለበጎ ነው :
የታደለች🙏🙏🙏🙏
2026-07-10 14:19:14
1
user2819104755869
selam :
አንበሳ ነህ አንተ እንዲህ ነው ባል 🥰🥰🥰🥰👏
2026-07-10 15:53:08
1
sameera5919
sameera :
እውነት ፋቅርጀግና
2026-07-10 14:42:32
1
To see more videos from user @tekluwedajo, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About