@_maichina:

Môn Lài
Môn Lài
Open In TikTok:
Region: VN
Friday 10 July 2026 14:07:50 GMT
3436
20
1
5

Music

Download

Comments

kittycuteee125
kitty :
😳😳😳
2026-07-10 18:47:30
0
To see more videos from user @_maichina, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

‎ማለዳ ላይ ሲነጋጋ ‎ከደጃችን ቆመን ከበር  ‎ፀሀይ ፊቷን ትሳልመነው ‎ብረሀኗን ሞቀን ነበር  ‎፡ ‎አምልከናል ፀዳል ገጿን ‎ብለን ነበር ንጋትም ነች ‎ከጀንበር ጋር አብራ አዝግማ  ‎ከፅልመት ጋር አሸለበች ‎፡ ‎ዳግም ማልዶ እንደጀንበር ‎ልንሞቃት ብንጠብቅም ‎ጨክናብን በዛው ቀረች ‎ብቅ ላትል ለዘላለም  ‎፡ ‎ሞት ነግሶበት ምድራችንን ‎ለህይወታችን ስንጨነቅ ‎ማን አሳየሽ ጥቁር መንገድ ‎እንዴት ወሰንሽ ለመታነቅ፡ ‎፡ ‎ባይመችሽ መኖር በአለም ‎ህይወት ከቶ ምን ባይደላ ‎ብታዋዪ ችግሩን ‎መች ይጠፋል ሌላ መላ  ‎፡ ‎ይኸው... ‎እኒህ እልፍ ነፍሶች  ‎በትዝታሽ ታስረው እየተቃጠሉ ‎ማርዬማ አትሞትም   ‎ውሽት ነው ይላሉ ‎፡ ‎ፍልቅልቋ ‎ፍንክንኳ ‎ፍቅር ነበር ውበት ምልኳ  ‎ ‎፡ ‎ለዝንት አልም ብትለዪው ‎ምድር ሰማይ በአንድ አዘነ ‎የተረፈሽ ቅንጭብጫቢ ‎ትዝታሽም ነበር ሆነ  ‎፡ ‎ነበር ሊሆን ቦታሽ ‎ለነበር ትዝታሽ ‎ከመሰቀል እጣ  ‎እንደው ምን አተረፍሽ ‎፡ ‎መቼም ደርሶ አይተሽዋል ‎የሔደ ሰው እንዳለመጣ ‎ምን ነበረ ይህ ሠው  ‎አንቺን አጥቶ ባይቀጣ  ‎፡ ‎ሀዘን በዝቶ ቢደራረብ  ‎በማንም ላይ እንዲህ አልከፋ ‎ከህትሽ ልብ እንዴት ይፋቅ ‎ከወንድምሽ እንዴት ይጥፋ  ‎፡ ‎እምትሳሺለት ምስኪን አባት ‎ሀዘን ገብቶት ሳያገግም ‎እንደው እቴ ምን በደልሽ  ‎የስጠሽው ለሌላ ህመም  ‎፡  ‎ለዘጠኝ ወር በማህፀን  ‎ከዚያም ወጥተሽ በጀርባዋ  ‎ላሳደገች ምስኪን እናት  ‎ይህ ነበር ወይ ክፍያዋ  ‎፡ ‎የወላድ ልብ የሚያራራ  ‎የሚያስታግስ ክፉ ሀዘኗን ‎መላው ጠፍቶን ግራ ገባን  ‎የሚጠግን ስብር ቅስሟን ‎፡ ‎የመሔድሽ ያንቺ ዜና  ‎እውነት ሆኖ ስለቀረ  ‎ካለፈው ቁስል ሳያገግም  ‎የሁሉም ልብ ተሰበረ ‎፡ ‎ለዝንት ዓለም ብትለየው  ‎ምድር ሰማይ በአንድ አዘነ  ‎የተረፋት ቅንጭብጫቢ  ‎ትዝታዋም ነበር ሆነ ። ‎፡ ‎. ‎✍️ ሔኖክ አስማረ ‎#poem @Dagi 🌸  ‎ ‎

About