@the_elite007: A peaceful and heartfelt moment of a Tigrayan mother during "ምህላ" (traditional prayer), sharing a powerful expression of faith, reflection, and hope. A beautiful glimpse into cultural traditions and the strength found in prayer and community. 🙏 #eyobreact

Eyob
Eyob
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 July 2026 14:34:08 GMT
978830
70209
2954
11757

Music

Download

Comments

yemarweha36
የማር ውሃ :
ይሄ ልመናኮ ለትግራይ ብቻ አይደለም ለመላው ኢትዬ ነው ይስማልን ጌታ
2026-07-15 06:11:39
401
mulie347
Yebela Legie :
መድሀኒያለም አባቴ እባክህን ምረት አውርድ በቃ በለን
2026-08-02 17:36:32
151
user9232748527686
ማይ ቃላይ ጥዑም :
ምህረት የውርደልና
2026-07-10 15:44:29
139
emuyee123
Emu :
ደብረፂሆን እባክህን ሁሉም ይቅርብህ እናቶች በሰላም ይኑሩ
2026-08-11 14:39:46
19
israelnigussie158
Israel,MD🇪🇹🎼🎼 :
የራሔልን እምባ የሰማ እግዚአብሔር የእናንተንም ይስማችሁ😭
2026-07-11 20:09:15
243
user83862020980336
yeshi :
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሲያሳዝኑ እግዚአብሔር ምህረት ያድርግልን
2026-08-01 14:07:04
15
dani.t.d.f51
AMAN MEDYI :
ይህንን የማያይ መንግስት ምኑን መንግት ነው ለድሃ የማይሆን መንግስት👌👌👌👌
2026-08-10 13:35:39
30
luulatamazgen
Luula tamzegn :
ወይ ያአላህ እባክህን እንባቸውን እይላቸው በቃችሁ በላቸው በጣም አስለቀሱኝ ምን ላጋቸው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-11 17:56:10
7
mekdii321
Mekedes :
ፈጣሪ ሆይ አባክህ ሀገራችን ሰላም አርግልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
2026-08-05 20:25:44
7
ashenafi.alemu13
Ashenafi Alemu :
እኔን እኔን ሰዉ አልሰማም አምላክ ይስማችሁ
2026-07-13 09:25:10
7
eyayaw20
Eyayaw :
እግዚኦ አምላኬሆይ ይቅበለን😭😭😭😭😭😭
2026-07-11 08:41:20
35
aberuyetole
Warra Sansalatii :
ምን እያሉ ነው?
2026-07-11 11:53:06
5
user91210115959768
ሰያ ማን :
እረ ፍትህ ለትግራይ እናቶች
2026-08-17 23:24:52
6
emuyaemuya
Emuya Emuya :
እግዚኦ እግዚአብሔር ተመልከተው
2026-07-11 16:49:41
29
user40299002301082
kidus :
ምህረትህን ስጠን እባክህን አምላኬ አሁንስ በጣም ፈራሁ የምናየው ሁሉ ሰቆቃ ነው
2026-08-03 18:07:19
9
hanaandnafnati
Hana&Nafnati :
እግዚያብሄር እንባችሁን ያብስ
2026-07-10 16:14:33
17
solomonsaba1
Saba :
dengel hoy temalejen beka beyen 🙏
2026-07-11 08:22:28
5
user8183525423813
mengie 12345 :
የመለቀቁ መልእክት የትግራይ ህዝብ ሙሉበሙሉ ኢትዮጵያን እንዳልጠላ እና ጦርነት እንደሰለቸው ያመላክታል።
2026-07-17 13:42:37
5
user21zmtaye
ዮኒ ፍቅር :
አንድ አንድ ሰው ለጠርኖቱ ይመስለዋል አደለም 1ኛ ለስንት አመታት የቆየ ቤተክርስትያን በአንድ ቃል ተቃጠለ 2ኛ እስከዛሬዋ ቀን 08,11,2018 ዝናብ የለም ፈጣሬ ሆይ ይቅር በለን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-15 13:04:45
12
wosen1098
Wosen109 :
አምላኬ ሆይ በደላችን አትመልከት ይቅር በለን ምህረትህን ላክልን😭😭😭
2026-07-11 12:27:02
5
user7286729795900
Abriginnir :
የናቶቻችን እህቶቻችን እንባ መቀመቅ ነው የሚከታቸው።
2026-08-24 06:36:51
1
feera896
Hafeze :
በጣም ነው የሚያሳዝነው አይይይይ
2026-08-12 05:45:49
1
ykidylje
የኪድየ ልጅ :
እመቤቴ እይን የናት ሀዘን አያሳየን
2026-08-25 21:28:05
1
dani.ye.hanu
Dani ye hanu :
አረ ግፍ ነው ፈታሪዬ ዬለህም ማለት ነው ይሄን እያየ ዝም አይልም
2026-08-14 20:14:40
3
To see more videos from user @the_elite007, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About