Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@aj.ethiopia: ከ2010-15 ዓ.ም ከዲግሪ-PhD የተመረቁ የመውጫ ፈተና ካልወሰዱ ዶክመንታቸው ጥቅም አይኖረውም !! በቀድሞው ዲፕሎማ ወይም ከ12+2 ወይም ከ10+3 የተመረቁና ትክክለኛነቱ የተረጋገጠ የትምህርት ማስረጃ ኖሯቸው ነገር ግን የደረጃ ስድስት የብቃት ማዕቀፍ ሳይኖራቸው በመጀመሪያ ዲግሪ ተምረው የተመረቁ ተማሪዎችን የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ የሚያስችል መመሪያ ሊዘጋጅ ነው፡፡ ትምህርት ሚኒስቴር አስተያየት እንዲሰጥበት ይፋ ባደረገው የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጫና የአቻ ግመታ መመሪያ ማሻሻያ ላይ ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁና የመውጫ ፈተና ተፈትነው ያለፉ ተማሪዎች የትምህርት ማስረጃ ማረጋገጥ የሚያስችል መሆኑም ተጠቁሟል፡፡ እንዲሁም ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 2015 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ሳይፈተኑ የመጀመሪያ ዲግሪ፣ የሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም የሦስተኛ ዲግሪ የያዙ ተማሪዎች ሚኒስትሩ በሚያወጣው የትምህርት ደረጃ ፈተና ተፈትነው ሲያልፉ የትምህርት ማስረጃቸው የሚረጋገጥላቸው እንደሚሆነም አስፍሯል፡፡ ይህ ማሻሻያ መመሪያ የትምህርት ማስረጃ ሰነድ ማረጋገጫ ሂደቶችን በአስፈላጊነቱ አገልግሎት ለመስጠትና ለማሻሻል አስፈላጊ በመሆኑ የተዘጋጀ መሆኑንም ተገልጿል፡፡ የማሻሻያ መመሪያው በኢትዮጵያ ውስጥ በሚንቀሳቀሱ ማንኛውም የመንግስትና የግል የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተመረቁ ተማሪዎች ላይ የሚተገበር ነው፡፡ እንዲሁም በዲግሪ መግቢያ መስፈርት የተቀመጠውን የደረጃ ስድስት የብቃት ማረጋገጫ ፈተና ሳይወስዱ ዲግሪ ተምረው የተመረቁትን፤ ወይም በዲግሪ ትምህርት ከተመዘገቡ በኋላ የደረጃ ስድስት የብቃት ማረጋገጫ ፈተና የወሰዱትን ተመራቂዎች የሚያጠቃልል ነው፡፡
AJ Ethiopia
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 July 2026 15:38:15 GMT
3685
26
1
8
Music
Download
No Watermark .mp4 (
0MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0MB
)
Watermark .mp4 (
0MB
)
Music .mp3
Comments
Getachew :
good job
2026-07-10 16:25:50
0
To see more videos from user @aj.ethiopia, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
En direct Vendredi à la grande mosquée du Touba Serigne Mountakha Mbacke Khalife General Mourides
#شعب_الصيني_ماله_حل😂😂 #ليبيا_طرابلس_مصر_تونس_المغرب_الخليج #fyppppppppppppppppppppppp #اكسبلور
Tim, Follow, Đăng Lại hay Tặng Quà ở phần: Bình Luận ủng hộ em với nhé cả nhà ❤. #gai_xinh_moi_ngay_2024 #trending #xuhuong #girl #gaixinh #douyin #fyp #foryou #viral #thinhhanh #follow
#كربلاء #الامام_الحسين_عليه_السلام #اكسبلورexplore
Jalan jalan dan nginep seru di kota palembang di RedDoorz Near RS RK Charitas dengan bisa Booking di Aplikasi RedDoorz dan gunakan kode promo YUKNGINEP Atau bisa Booking melalui Kontak Official RedDoorz Indonesia 0813-2227-795 . #reddoorz #redtravelers #reddoorzindonesia #masukberandafyp
ماتخطيت هذا الفيديو😔❣️ #غيث_سارة #غيث_مروان #fyp #viral #viralvideo
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy