@esmel77538: The ultimate storage hack for a tidy bedroom! 👗✨🇬🇧 #WardrobeOrganization #BedroomStorage #UKHome #SpaceSaver #TikTokMadeMeBuyIt

esmel77538
esmel77538
Open In TikTok:
Region: GB
Friday 10 July 2026 17:06:58 GMT
13644
37
0
17

Music

Download

Comments

There are no more comments for this video.
To see more videos from user @esmel77538, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#🔸ሀርላ #በአፍሪካ ቀንድ በዛሬዎቹ(ኢትዮጵያ-ሶሚሊያ-ጅቡቲ-ኤርትራ) አከባቢዎች ብዙ  የክህደትና የዝንጋኤ ሰለባ የሆኑ ታሪኮች አሉ። እንደሀርላ ታሪክ ግን አይኔን ግንባር ያድርገው አይነት ሙልጭ ያለ ክህደት የገጠመው ታሪክ የለም። #ታሪኩ በጣም ሰፊ ነው። የጥንቱን እናቆየው ከመሃል እንጀምር። ሀርላዎች የስልጣኔ መሐንዲስ የነበሩ ንቁዎች ነበሩ። በ5ኛው ክፍለ ዘመን የራሳቸውን
#🔸ሀርላ #በአፍሪካ ቀንድ በዛሬዎቹ(ኢትዮጵያ-ሶሚሊያ-ጅቡቲ-ኤርትራ) አከባቢዎች ብዙ የክህደትና የዝንጋኤ ሰለባ የሆኑ ታሪኮች አሉ። እንደሀርላ ታሪክ ግን አይኔን ግንባር ያድርገው አይነት ሙልጭ ያለ ክህደት የገጠመው ታሪክ የለም። #ታሪኩ በጣም ሰፊ ነው። የጥንቱን እናቆየው ከመሃል እንጀምር። ሀርላዎች የስልጣኔ መሐንዲስ የነበሩ ንቁዎች ነበሩ። በ5ኛው ክፍለ ዘመን የራሳቸውን "የሐርላ ሥርወ-መንግሥት" የመሠረቱ ሲሆን በዓለም አቀፍ ንግድም ታዋቂ ነበሩ። #በዓለም አቀፍ ንግድ በነበራቸው ንቁ ተሳትፎ የተነሳ ሰፊ የአለም አቀፍ ግንኙነት መረብ ነበራቸው። ከአረቦችም ጋር ከእስልምና በፊትም ቤተኛ ነበሩ። #በአፍሪካ እስልምና በመቀበል የሚቀድማቸው እንደሌለ መታወቅ አለበት። ➜ከእስልምና በፊትም ከአረቦች ጋር ቤተኛ ስለነበሩ የእስልምና ጥሪ ሲጀመር መረጃው ከመካ ቀጥታ ሀርላ ለመድረስ ጊዜ አልወሰደበትም። ➜በጥንቱ የሀርላ ግዛት አካል በዛሬው ሶማሌላንድ የነበረው በቅርብ ዘመን በእንግሊዝ ጦር የፈረሰው መስጂድ አል-ቂብለታይን(ባለሁለት ቂብላው መስጂድ) ምስክር ነው። ባለሁለት ቂብላ የተባለበት ምክኒያት መጀመሪያ ወደ ፍልስጤም አል-አቅሳ ቀጥሎም ወደ መካ የተሰገደበት መስጂድ ነው። ቂብላ ከፍልስጤም ወደ መካ በአላህ ትዕዛዝ የተቀየረው በ624 ነበር። ሀርላዎች ከ624 በፊት እስልምና ተቀብለው ማህበራዊ ሃይማኖት አድርገውት ተቋም(መስጂድ) ገንብተው ወደ አል-አቅሷ እየሰገዱ ነበር። በዚህ ወቅት በአፍሪካ እንደዚህ አይነት ሌላ እስላማዊ ማህበረሰብ አልነበረም። ➜ቀጥሎም እስከመጨረሻው ሀርላ ለእስልምና ዋጋ ከፍሏል። ስለዚህ የሀርላ ሌላው ታላቅ ታሪኩ እንዳለ ሆኖ በእስልምና ታሪኩ ብቻ ብናነሳው በአፍሪካ ግንባር ቀደም ታሪካዊ ማህበረሰብ ነው። ለማንኛውም ፕሮፌሰር ቲሞቲ ኢንሶልን ስሟቸው ስለሀርላ። ➜ሀርላ እነማን ናቸው?! 📌አደሬ 📌ስልጤ 📌ወለኔ 📌አርጎባ 📌ሀላባ 📌ቀቤና 📌ወርጅእ 📌ዛይ 📌ከ15ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ ከሀርላ የተዛመዱ አፋሮች 📌ከ16ኛው ክፍለ ዘመን በኋላ ከሀርላ የተዛመዱ ሶማሌዎች 📌ከ17ኛው ክፍለ ዘመን በኋላ ከሀርላ የተዛመዱ ኦሮሞዎች ባታምኑም ከፑንት እስከ ዘመናችን ባለው የኢትዮጵያ ታሪክ የአዋሽ ሸለቆ አከባቢን እምብርቱ አድርጎ የሚገኝ ያልተነገረለት፣ የተዳፈነ...አንድ ትልቅ የታሪክ ክንፍ መቃብሩን ፈንቅሎ እየተነሳ ነው። ብዙ ሀቀኛ ምሁራን ይሄን ታላቅ የታሪክ እውነታ እያረጋገጡ ይገኛሉ።

About