@rutha3907: "ምናልባት እየጠበቅሽ ያለሽው መልስ ዘግይቶ ይመስል ይሆናል… ነገር ግን ሐናን አስታውሺ። ዓመታትን በእንባ አሳለፈች፤ በሰዎች ተናቀች፤ ተሳለቁባት። ነገር ግን ጸሎቷን አላቆመችም፣ እምነቷንም አልለቀቀችም። በመጨረሻ… ሰዎች ያልቻሉትን እግዚአብሔር አደረገ። መካኗን ወደ እናትነት ለወጠ፤ ሳሙኤልንም ሰጣት። የእግዚአብሔር ጊዜ ፈጽሞ አይሳሳትም። ዛሬ አንቺም እየጠበቅሽ ከሆነ… አታቋርጪ መጸለይ። አትተይ ማመን። አትተይ ተስፋ ማድረግ። "ለሁሉ ዘመን አለው፤ ከሰማይም በታች ለሚሆነው ነገር ሁሉ ጊዜ አለው።" — መክብብ 3፥1 🤍 በርቺ እሕቴ 🤍 follow for more 🙏 #fry #christiantiktok #ethioprotestant #christiangirl #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

semusha🌸
semusha🌸
Open In TikTok:
Region: ET
Friday 10 July 2026 18:00:39 GMT
6351
534
12
83

Music

Download

Comments

kalgedi1
kal&Gedson :
Amen lene new🥰🥰
2026-07-11 14:29:50
1
user5262952983096
user5262952983096 :
amen
2026-07-11 13:48:17
1
pomieyuel
pomieyuel :
Wow
2026-07-11 18:20:06
1
samikake2
sami mesi :
አቤት
2026-07-11 10:49:16
1
helenfasil143
ስራ ብዙ💃 :
🥰🥰🥰
2026-07-10 21:18:08
2
user6812447477218
selam@mulatu :
🥰🥰🥰
2026-07-10 20:35:42
1
bettymogescm
bettymogescm :
❤️❤️🙌🙌
2026-07-11 14:51:55
1
To see more videos from user @rutha3907, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About