@ermyas07: ግሸን ማርያምን በተቀማጭ ይሳለሙ ለ2019 ለመስከረም 21 ለወዳጅዎም ያጋሩ ከሐምሌ 17 እስከ 20 ቁልቢ ገብርኤል ምዝገባ ላይ ነን #ኮፒሊንክ❤🙏 መንፈሳዊ ጉዟችን ሰው ማጥመጃ መድረካችን ነው!! የእግዚአብሔር ልጆች ሆይ በሰማዕቷ በቅድስት አርሴማ ምልጃና ጸሎት ሁሌም እርግጠኛ መሆን የምንችለው በመንፈሳዊው ጉዟችን ተሳታፊ ሲሆኑ ተባርከው፣ እረክተው ከቸሩ መድኃኔዓለም ጋር ተገናኝተው ረድኤት በረከት አግኝተው ቋጠሮዎ ተፈቶ በጎ መሻትዎ ተፈጽሞ በምስጋና እንደሚመለሱ ነው!! ከሚከፍሉት ገንዘብ ውጪ በአስባብ ሰበቡ/በጨረታ በስዕል አስሉ/ ምንም አይነት ገንዘብ የማይጠየቁና መንፈሳዊ ምግብ ተመግበው በረከት ሸምተውም በደስታ ይመለሳሉ። ትርፋችን ሰው ዋጋችን ደግሞ ሰማያዊውን መንግሥት መውረስ ነው!! #አዘጋጅ_ማኅበረ_ጽኑ_ሰማዕት_ቅድስት_አርሴማ
Dn/Ermyas mekonen
Region: ET
Friday 10 July 2026 18:41:30 GMT
Music
Download
Comments
fasika shferaw :
እናቴ መሄድ እፈልጋለው ግን እሷ ታቃለች አሳቤን እሷ ታሳካልኝ
2026-08-05 07:47:41
0
አብዮ መዝገቡ :
ለአራተኛአመትለደጂሺአብቂኚግሸኖ
2026-08-04 18:41:35
0
የዘብሩ ገብሬኤል :
እግዚያቤር ይመስገነ
2026-08-04 11:00:06
0
mekdi🍩🍫🥰 :
enate
2026-07-11 08:58:29
0
ናታኔየም የስላሴ ልጅ :
የግሸኖ እመአምላክ ቋጠሮየን ፍችልኝ
2026-07-16 17:16:54
0
መላክ የኤሌክትሪክ ና ቧንቧ መስመር ዝርጋታጥገና :
ምርጥ ሀሣብ👍👍👍
2026-07-11 07:24:17
1
girl :
እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ
2026-07-19 12:49:04
0
2323 :
እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ 🙏🙏🙏
2026-07-18 07:29:41
0
ተመስገን ኣምላከይ :
የኔእናት ግሸን ማርያም🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-10 21:19:31
0
የግሸኗ ልጅ❤️❤️❤️ :
የኔ እናት የግሸኗ እናቴ ደጎ እናቴ🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-07-10 19:14:50
0
ድር ጥበብ :
ለደጅሽ ያብቃን
2026-07-20 05:22:58
0
Toney Molla :
እመቤቴ ለደጅሽ የበቃሁ አድርጊኝ 🤲🤲🤲
2026-07-11 14:10:39
0
ganattesfaye :
አሜን
2026-07-11 09:54:10
0
mulu468 :
ጥሩ ሐሳብ ነዉ
2026-07-11 09:18:31
1
እምየ ኑሪልኝ :
እገዘኝ ኤርሚ አረ አትርሳኝ በአድዋዉ ንጉስ በቅዲስ ጊወርጊስ ይዠሀለሁ
2026-07-21 18:07:57
0
Ribka Getaneh :
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ አሳብ ነው🙏
2026-07-11 16:49:23
2
Hana :
እመቤቴ ለደጅሽ አብቂኝ
2026-07-10 20:31:04
4
Kidst Mekonnen :
የጊሸኖአ እመቤት ለደጅሽ አብቂኝ
2026-07-10 18:50:45
1
Yekedus GEBERALI Leji :
wuyyyy enatttt berkteshi yederbegn
2026-07-10 19:50:31
0
Ruta Eyu :
snt birr molo guzo
2026-07-11 07:08:09
0
Dn/Ermyas mekonen :
እያጠራቀምን ሳንሳቀቅ እንሳለማለን የምትሉ ደውሉልን
ቪዲዮውን ኮፒሊንክ🙏
2026-07-11 07:44:50
0
Tiniishuu :
🥰🥰🥰
2026-07-22 10:35:01
0
romi :
🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-23 18:57:41
0
ናቲ ያ አራድዬ ልጅ ሸገር :
🙏🙏🙏
2026-08-03 19:10:30
0
Gete :
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-10 18:47:09
0
To see more videos from user @ermyas07, please go to the Tikwm
homepage.