@harich1302: #กางเกงผ้าร่ม #กางเกงผ้าร่มFBT #กางเกงวอร์ม #กางเกงผาร่มขาปล่อย

ครูไทยสไตล์กีฬา
ครูไทยสไตล์กีฬา
Open In TikTok:
Region: TH
Saturday 11 July 2026 01:01:53 GMT
72983
262
4
25

Music

Download

Comments

lalana4444
LaLana444 :
เอว 30 สะโพก 40 ใส่ไชตไหนคะ
2026-10-10 01:31:32
0
harich1302
ครูไทยสไตล์กีฬา :
2026-10-10 01:50:05
0
user10050575915244
วรลักษณ์ :
😳😳😳
2026-09-08 09:52:56
0
To see more videos from user @harich1302, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

የፍቅር ጥያቂያችን መልስ አልባ ሲሆን.... ~ይሄ ዘፈን እውነተኛ ታሪክ  ነው ! ~አማኑኤል ይልማ በ 1990 ዎቹ መጨረሻ ላይ ከአንዲት መልከ መልካም ቆንጆ ወጣት ፍቅር ይይዘዋል ...ፍቅሩን ለመግለፅ አላመነታም ነበር ነገራት መውደዱን  ~ይሁን እንጂ እንደሚወዳት የነገራት ቆንጆ ግን ኩራት ይሁን ለማጥናት በማሰብ እሺም እንቢም ሳትል ዝምታ ሆነ መልሷ ~መልስ አልባ ሆነ መሰቃየት ጉዳቱ በግልፅ  እምቢ ከመባል የከፋ ነውና አማንም መልስ በማጣቱ ተሰቃየ ~የዚህን ጊዜ አማን ፍቅር በረታበት እንቅልፍም እምቢ አለው ሙሉ ጊዜውን ያስባታል በእርሷ ሰበብ በእንቅልፍ ማጣት በረዘመ አንድ ሌሊት ከአልጋ ላይ ወረደና
የፍቅር ጥያቂያችን መልስ አልባ ሲሆን.... ~ይሄ ዘፈን እውነተኛ ታሪክ ነው ! ~አማኑኤል ይልማ በ 1990 ዎቹ መጨረሻ ላይ ከአንዲት መልከ መልካም ቆንጆ ወጣት ፍቅር ይይዘዋል ...ፍቅሩን ለመግለፅ አላመነታም ነበር ነገራት መውደዱን ~ይሁን እንጂ እንደሚወዳት የነገራት ቆንጆ ግን ኩራት ይሁን ለማጥናት በማሰብ እሺም እንቢም ሳትል ዝምታ ሆነ መልሷ ~መልስ አልባ ሆነ መሰቃየት ጉዳቱ በግልፅ እምቢ ከመባል የከፋ ነውና አማንም መልስ በማጣቱ ተሰቃየ ~የዚህን ጊዜ አማን ፍቅር በረታበት እንቅልፍም እምቢ አለው ሙሉ ጊዜውን ያስባታል በእርሷ ሰበብ በእንቅልፍ ማጣት በረዘመ አንድ ሌሊት ከአልጋ ላይ ወረደና "ጉዳቴን አልተረዳሽልኝም እንቅልፍ ማጣቴን " የሚል ይዘት ያለው ግጥም ፃፈ! ~በመጨረሸም የፃፈውን ግጥም ከመሰለ ጌታሁን ጋር አስተካክለው በጋራ "ኋላ እኔዳይቆጭሽ " የሚል ዘፈን ሰሩት! ~ዘፈኑንም ለኤፍሬም ታምሩ ሰጡት...እሱም ነፍስን ከስጋ እንዲያላቃቅና ልብ እንዲሰልብ አድርጎ በግሩም ሁኔታ ዘፈነው! ~ይሄ ዘፈንም ኤፍሬም ታምሩ ቪዲዮ የሰራለት የመጀመሪያ ዘፈኑ ሆነ ...የአልበምም መጠሪያ ነው ኤፍሬም ታምሩ ~"ኋላ አንዳይቆጭሽ"❤ . . “አንቅልፍ የማይወስደኝ ሌቱ 'ሚረዝምብኝ የአውነት ብወድሽ ነው ፍቅርሽ ቢጠናብኝ ቁርጤን የማትነግሪኝ መውደድ መጥላትሽን በስስት እንዳልሞት ባክሽ አደራሽን አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ አደራሽን ዋይ" ~ዘፈኑ ሲጀምር ከላይ " ሌቱ እንዲህ የረዘመብኝ እንቅልፍ ያጣሁት የእውነት ስላፈቀርኩሽ ነው እባክሽ በስስት መሞቴ ነው ወይ እንደምትወጂኝ ወይ እንደምትጠይኝ ንገሪኝ ተሰቃየሁ...አደራሽን" እያለ በልመና ይማፀናታል አፍቃሪው ልጁቱን! . . . "የልቤ ዛሬስ ምታት ነፍሴን ሲያስጨንቃት ዝም ያለው ምላስሽ ኋላ አንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ" ~በላይኛው ስንኝ ደግሞ አፍቃሪው "ልቤ በጭንቀት መልስሽን እየጠበቀ መለስ ለመስጠት ዝም ማለትሽ ኋላ በፀፀት እንዳያስቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ " ይላታል ሊደርስባት የሚችለውን ፀፀት በመናገር ለማስታወስ እየሞከረ በሚመስል ሁኔታ! . . . "ምንም ያልመሰለሽ የኔ ጉዳት ላንቺ ምኔ ነው ንገሪኝ ላንቺ የማይመቺ ሰውን ኣሳዝነሽ ቀንቶሽ ላትኖሪ የአጅ ይደርሳልና ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ ተይ ተይ ግፍ አትስሪ" ~ይቀጥልና "የኔ መጎዳት ላንቺ እያየሽኝ ምንም ያልመሰለሽ ንገሪኝ ምኔ ባይመችሽና ምኔን ብትጠይው ነው ከቶ....ሰው አሳዝነሽ አዝኖብሽ ቀንቶሽ አትኖሪም አንድ ቀን በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርምና አባክሽ ግፍ አትስሪ የእጅሽን እንዳታገኝ " ይላታል! . . . “የልቤ ዛሬስ ምታት ነፍሴን ሲያስጨንቃት ዝም ያለው ምላስሽ ኋላ አንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ "ሰጥቶ መቀበል ነው የፍቅር ትርጉሙ አይሆን አያዋጣም ለብቻ መድከሙ ሲተዉት የማይተው ማንም የለምና ማረኝ አንዳትይኝ ስሄድ አንደገና ስሄድ አንደገና ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና ስሄድ እንደገና" ~ከዛ በመጨረሻም "ፍቅር ሰጥቶ መቀበል ነው እንጂ አንድ ወገን ብቻ ቢያፈቀር ትርፉ ጉዳት ነው እንደኔ ...ስለዚህ ሲተውት የማይተው ማንም ስለሌለ ልትወሽ ነውና ..ሲፀፀትሽ ሲቆጭሽ ተመልሰሽ ማረኝ እንዳትይኝ ...ለምህረት በሬ ዝግ ነው ሚሆነው " እያለ ሊቆረጥ መወሰኑን ይነገረታል! “የልቤ ዛሬስ ምታት ነፍሴን ሲያስጨንቃት ዝም ያለው ምላስሽ ኋላ አንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ኋላ እንዳይቆጭሽ ለምኜ ሳጣሽ” . . . ግጥም ~አማኑኤል ይልማና መሰለ ጌታሁን ዜማ ~አማኑኤል ይልማ ቅንብር ~ አማኑኤል እና አበጋዝ ✍️ Jah Mc #jahmc1 #ephremtamiru #ኤፍሬምታምሩ #ethiopianmusic #ethiopian_tik_tok @gigi_shebabaw fans @Eden🏋️‍♀️ @Ba mu

About