@pyupyuluv: #aespa #winter

pyupyu
pyupyu
Open In TikTok:
Region: KR
Saturday 11 July 2026 03:59:21 GMT
5666
1348
11
61

Music

Download

Comments

emmmajoel123
Sarah & that 🧡 :
She needs stylist
2026-07-11 07:21:03
0
msnooooya
Dream :
Where is winter going?
2026-07-11 04:17:29
0
siwat12244
ตะลุยกุย :
2026-07-11 07:45:08
0
db.tiktok
DB. :
1st
2026-07-11 04:02:45
0
jeongslean
2s`IAN :
pertama
2026-07-11 04:01:37
0
To see more videos from user @pyupyuluv, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

#🌱መረጋጋት ሁሉንም ነገር ይፈታል።ሰላምታችን አይፍጠን፣ንግግራችን ስርዓትና ለዛ ይኑረው፣አመጋገባችን የተመጠነ ይሁን፣ስንበላ ምግቡን እናጣጥመው፣ስንጠጣ ተረጋግተን ቦታ ይዘን ይሁን፣ከመናገራችን በፊት እናስብ፣ስናወራ ከልብ እያዳመጥን ይሁን፤ መልስ ለመስጠት ሳይሆን ከልብ ለመስማት ጆሮ እንስጥ። 🌱መረጋጋት መንፈስን ያድሳል።ስናወራ ከልባችን ግልፅነትና እውነት ይኑረው። ትኩረት የለለበት ጥድፊያ ብዙ ችግር ውስጥ ያስገባናል። በአንፃሩ ከመረጋጋት ብዙ ጥቅሞችን እናገኛለን። ከብዙ በጥቂቱ ላካፍላችሁ።  1️⃣የጥበብ እና የማስተዋል ምንጩ ትዕግስት ነው።ትዕግስት በጽናቷና በእርጋታዋ ምክንያት የጥበብ እውነተኛ ወዳጅ ትሆናለች! 2️⃣እሳትን በእሳት እንደማናጠፋው ትዕግስት እና መረጋጋትም የቁጣና የፀብ ማብረጃ መሳሪያዎች ናቸው፤ ልክ እሳትን ለማጥፋት ውኃ እንደሚያስፈልግ መረጋጋትም የብዙ ጥፋቶች መከላከያችን ነው ። 3️⃣ሰው በንግግሩ ሲያደማን እግዚአብሔር በዝምታው እንደሚያክመን አንርሳ። እምነታችን በልባችን ይሁን።ለታይታ ያልሆነ እምነት እርጋታን እና ሞገስን ያስገኛል።ስለ ኃይማኖት መከራከር እንደለለብን እንወቅ።ስለ እምነት መከራከር ፍጹም ቀይ መስመር ነው።ምክንያቱም እምነት በልብ ስለሆነ ሰዎች በገባቸው ልክ ያምልኩ ዘንድ ነፃ ፈቃድ ከፈጣሪ እንደተሰጣቸው ስናውቅ እንረጋጋለን። እምነት ሲኖረን የራሳችንን አስበልጠን  የሌሎችን አናሳንስም። 4️⃣የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል እንድሉ። መረጋጋት ሁሉንም ነገር ይፈታል! መረጋጋት ማለት ከራስ ሀሳብና ውሳኔ ይልቅ የፈጣሪ እንደሚበልጥ ቀውቆ  ፈቃድን ለፈጣሪ አሳልፎ መስጠት ማለት ነው።ረጋ ስንል የደፈረሰው ይጠራል።መረጋጋት የእውነት ማረጋገጫው ነው።  5️⃣ዓለም የእግዚአብሔር ልጅ መሆናችንና አለመሆናችንን የምትለየው ምግባራችንን ና ባህሪያችንን  አይታ ነው።ምግባራችን የእግዚአብሔር ልጅ መሆናችንን ያሳይ እንጅ ማንነታችንን ለማስረዳት አንድከም።  6️⃣መረጋጋት የመብሰልና ጥልቅ መንፈሳዊነት መገለጫ ነው።የሰው ልጅ በመንፈስ ሲያድግ ዝምታ ያበዛል።መንፈሳዊ እድገት የምትወጣጣበት መሰላል ሳይሆን ወደ ፈጣሪ ያለማቋረጥ የምንከተለው ጉዞ ነው!ለዛ ደግሞ መረጋጋትንና ፅናትን ይፈልጋል።  7️⃣የመንፈስ ቅዱስ ማረፊያ እንደመሆናችን ከቅዱሱ መንፈስ ጋር መተሳሰር አለብን። መንፈስ ቅዱስ ሲዋሃደን እንረጋጋለን።የሰላም በሯ መረግጋት ነው።የእያንዳንዱ ሰው ስራ የአንድ ሰው ስራ ብቻ አይደለም፤ የመንፈስ ቅዱስም ጭምር እንጂ!መንፈስ ቅዱስ የቀረበው ሰው እርጋታው ብዙ ያወራል። ሲናገርም አንደበቱ አይጠገብም፤ሃሳቡም አያልቅበትም ምንጩ ከፈጣሪ ስለሚሆን ገደብ አልባ ነው። 8️⃣ስንረጋጋ ከአጉል ፍርድ እናመልጣለን።አንፍረድ! ማንኛውም ሰው በምን አይነት የኑሮ ሁኔታ፣ መከራና ስቃይ ውስጥ እያለፈ እንደሆነ አናውቅምና ፈጽሞ ፈራጅ አንዳንሆን እንጠንቀቅ።ሰዎችን ለመርዳት የፈጠን ለመፍረድ ግን  የዘገየን እንሁን። 9️⃣እግዚአብሔር የማንችለውን ግዴታ አይሰጠንም! ሸክማችን ከአቅማችን በላይ ሆኖ በተሰማን ቁጥር፤እኛ  ያላየነው እግዚአብሔር ግን ያየብን ትልቅ አቅም ውስጣችን እንዳለ እንወቅና ተረጋግተን የእግዚአብሔርን ውሳኔ እንቀበል። ምንጊዜም ለውሳኔ አንቸኩል።ከውሳኔያችን በፊት ፈጣሪ ጋር ለመነጋገር እንሞክር ያኔ ሚዛናዊ ውሳኔ እንወስናለን።  🔟እኛ  ለሕይወታችን ካቀድነው የተሻለ እግዚአብሔር እንደሚያቅድልን እናውቃለንና ረጋ እንበል።እኛ ስለ እኛ  ልንሳሳት እንችላለን፤ እግዚአብሔር ግን አይሳሳትም። እኛ ስለሕይወታችን ስናቅድ ልንሳሳት ወይም ያነሰውን ልናስብ እንችላለን፤ እግዚአብሔር ግን ለእኛ የሚገባውንና የተሻለውን በፍጹም ትክክለኛነት ያዘጋጅልናልና ረጋ እንበል።እኛ በማስተዋል ተረጋግተን ዝም ስንል እግዚአብሔር ስለ እኛ መናገር ይጀምራል።

About