@meron_roman: እስቲ ለእናንተ ምርጡ እና አንደኛ መፀሀፍ የትኛው ነው 1 ምንዱባን 2 ሳቤላ 3 የውበት ወጥመድ 4 ብርቅርቅታ 5 ሰመመን 6 የቬኑስ ነጋዴ 7 ፍቅር እስከ መቃብር 8 ወንጀለኛው ዳኛ 9 የሂሊና ደውል 10 ከአድማስ ባሻገር

ሜሮን  የዑራኤል 22
ሜሮን የዑራኤል 22
Open In TikTok:
Region: DE
Saturday 11 July 2026 09:04:45 GMT
127690
4475
1904
795

Music

Download

Comments

deboraasrat
lapoyosa bizunesh meshesha ❤ :
hulum mirt nachew mini aywetalachewum🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-09 21:46:35
0
kimsali77
Ibn Abdulkerim Salih :
all especially fkr eske meqaber ena Berqreqta
2026-08-09 21:24:21
0
wbeeliones
call me bee 🐝 :
brekrekta is the best for me. but i only rade 3 from the list, though
2026-08-09 21:31:28
0
yosefassefa16
jos@ :
1,4,7 and 10
2026-08-08 16:44:16
0
birukthegreat
Biruk2 :
እፎይታ፤ The count of Monte Cristo 🥰
2026-08-08 18:59:19
20
adamad5126
adamad :
ዣንቫዣ እና ማርየስ የትኛው ትረካ ላይ ነበር
2026-08-08 19:34:45
17
geberemaryamgeber
geberemaryam gebera :
77777777
2026-08-09 21:31:57
0
taki39709
ተካልኝ PRO :
11111111111
2026-08-09 22:27:02
0
user6006214861530
user6006214861530ROMANA Mhmed :
ሳቢላ በጣም የምወደው ትረካ ነው የማልረሳው
2026-08-08 14:13:55
25
user8207294811003
ማኪያብ :
ብርቅርቅታ🥰🥰🥰
2026-07-13 21:19:10
149
user1439839255498
abdi :
ሰመመን እና ብርቅርቅታ
2026-08-09 12:05:06
10
asmaawel3
umu reem :
ብርቅርቅታ ላይ ያሉት እነ ሚጋን አይምሮዬ ላይ ተቀርፀው እንደ አብሮ አደግ ይናፍቁኛል🥰
2026-08-09 20:47:05
6
selea322
sol :
ይህ ዘመን ምን አለ ቢመለስ
2026-07-14 17:42:56
128
user9672304748181
yewelo lij :
ሂላሪ አሌክሳድራ ሚጋን ዎከር ሶላንጅ ቻፕማን
2026-07-29 14:51:23
34
asdfdgff55
ayub :
ሰመመንና ብርቅርቅታ
2026-08-08 18:38:50
7
user2772298551843
yemaryam :
ሁሉም በጣም ምርጥ ነው🥰( ሆዴን ባር ባር አለው)🥺🥺🥺
2026-08-08 15:10:11
15
addis.be
ሀ/ሚካኤል :
ለመምረጥ እጅግ አስቸጋሪ ነው ሁሉም ምርጥ ነው
2026-07-30 03:50:24
27
honey_teklemariam
honey :
እፎይታን እንዴት አልጨመርከውም No1 for me እፎይታ
2026-08-02 00:24:36
8
sisaytesfaye180
Sisay Tesfaye :
ሰመመን
2026-07-30 05:44:14
5
muse5946
Musema Murad :
ለኔ ምንዱባን /ዥንቭአዥዓ እንዲሁም ኮዜት ና ማርየስ......
2026-07-30 17:41:14
6
afela_feker
አፍላ ፍቅር :
እራሱ ተራኪው ውዱ ደጀኔ መኮንን 1ኛ " ምንዱባን " ❤❤❤ 2ኛ "ቆንጆዎቹ " 🥰🥰🥰 በዚህ አጋጣሚ ምንዱባንን በቮይስ ያለበትነሰ የሚያውቅ 🙏🙏
2026-07-30 18:07:29
30
user8621699549395
ሐሎጅን :
ዋው ክላሲካሉ እራሱ አንድ መፅሐፍ ነበረ
2026-07-30 17:14:25
6
wondebasazenew
Wonde Basazenew :
ማነው እንደኔ ይህን ሙዚቃ ሲሰማ ከሬዲዮ ጋር የሚጣበቅ እነዚህ የምወዳቸው መጻሕፍት ናቸው አይ ጊዜ.......🥰🥰🥰🥰
2026-07-29 01:17:33
13
sosisosi709
sosi ሶሲ :
ለኔ ሰመመን የአቤል ታሪክ በወሳኙ የወጣትነት ዘመኔ ያነበብኩት እና የወደድኩት
2026-07-30 10:42:41
5
turaa6766
Turham :
ቆንጆዎቹ የእኔ የልጅነት ትውስታዪ ነው
2026-07-13 19:56:25
58
To see more videos from user @meron_roman, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About