Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@fidellanguagecenter: መልሳችሁን ኮሜንት ላይ አስቀምጡልኝ። #fidellanguagecenter #LanguageLearning #onlinelearning #አማርኛ #ቋንቋ #ማንበብ #habesha #marakienglish #amhariclanguag #amhariclearning
Fidel language center
Open In TikTok:
Region: ET
Saturday 11 July 2026 17:37:29 GMT
14661
375
51
21
Music
Download
No Watermark .mp4 (
2.33MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.62MB
)
Watermark .mp4 (
1.54MB
)
Music .mp3
Comments
Awes ዓዌስ :
ህብረ ቃል: አይጥም ጠላ ሰም ---አይጥ(እንስሳ) ወርቅ---ሴትዮዋ የጠመቀችው ጠላ አለመጣሙና ከዛም ብሶ ጠጥታ መጨረሷን
2026-07-14 10:30:05
13
abrhamtesfayechor :
ሕብረ ቃልም ሆነ ሰምና ወርቅ የሚገኘው ምን ጊዜም ከመጨረሻው መሥመር ነው ስለሆነም አምጡልኝ ዱለ አቀብለሉኝ ና ምጥ አምጡልኝ ዘንድ ነው
2026-07-30 07:22:17
0
No Name :
:ሕ/ቃል :- አይጥም ሰሙ:- አይጥ(እንሰሳዋ) ጠላ ጠምቃ ወርቁ:- የማይጥም ጠላ ጠምቃ
2026-07-25 23:59:42
2
Raya :
ሕብረ ቃል= አምጡልኝ ሰም= ስጡኝ ወርቁ=ወሰዱልኝ
2026-07-12 18:20:20
1
Naz💫🔥✝️ :
ህብረ ቃል አይጥም ሰሙ አይጥ ወርቁ የማይጣፍጥ
2026-07-14 17:42:25
2
yisako :
1,ayitim 2,ayitua tela temekech 3,telawu ayitafitm
2026-07-13 12:08:10
4
Gugusa Mekonene :
አይጥም ነው ወርቁ ወ/ም ድብቁ
2026-07-28 05:33:22
1
Temesgen Fenta :
ህብረ ቃል አይጥምጠላ ሰሙ አይጥ ጠላ ጠምቃ ወርቁደግሞ የማይጣፍጥ ወይንም ማይረባጠላ
2026-07-18 20:57:10
0
መንፈስን አታጥፉ :
2026-07-12 03:59:15
1
ONFA PUBG :
ሕብረ ቃል አይጥም ጠላ ሰሙ አይጥ ጠላ ጠመቀች ወርቁ ሴትየዋ የማይጥም ጠላ ጠመቀች
2026-07-16 04:50:36
1
chalew chalew :
ማይጥም ጠላ ጠምቃ ( ወርቁ ) አይጥ ጠላ ጠምቃ ( ሰሙ )
2026-07-18 22:05:52
0
ሚዛን አማን አየር ትኬት ቢሮ :
የማይጥም ጠላነው
2026-07-20 10:15:42
0
tadesegebrehiwet :
አምጡልኝ አለች ሰም መደብደቢያ ኘምጡልኝ ሲሆን ምጥ አምጡልኝ ወርቅ
2026-07-21 17:17:56
0
Mahi የተንታዋ :
አይጥም ጠላ ሰም= አይጥ ጠላ ጠመቀች ወርቅ= ሴትዮዋ የማይጥም ጠላ ጠመቀች
2026-07-20 03:23:59
0
William :
አይጥ ጠላ ጠምቃ ወርቅ እማይጥም ጠላ....ሰም
2026-07-15 18:58:59
0
መ/ድ ሰይድ ካሳው የደሴ ዙሪያው :
ሰሙ አይጥ ጠላ ጠመምቃ ወርቁ የማይጣፍጥ ጠላ ጠምቃ
2026-07-22 04:48:30
0
Abdulkerim Seid :
እብረ ቃሉ። አምጡልኝ ሰሙ። ስጡኝ ወርቁ። ውለዱልኝ
2026-07-12 18:02:39
0
Nuran :
AYTIM TELA
2026-07-12 15:42:42
1
abrehet gezahegn :
የማይጥም ጠላ ጠምቃ ነው ወርቁ
2026-07-14 17:19:05
0
abera :
የጠመቀችው ጠላ አይጣፍጥም (ጠላዋ አይጥምም
2026-07-14 19:51:58
0
TG KIDS :
አይጥም ጠላ ማለት የማጥም ጠላ ጠምቃ ማለት ነዉ አይጧ ጠላ ጠምቃ ሰከረችና ድመቷን ልምታ አለች ማለት ነዉ
2026-07-14 18:34:40
0
awlachew :
ዓዌስ በትክክል መልሰዋል
2026-07-16 05:34:27
0
ሉዳ :
ህቃ:አይጥም ጠላ ጠምቃ ሰም:አይጥ ጠላ ጠመቀች ወርቅ:የማይጥም የማይጣፍጥ ጠላ
2026-07-15 12:42:50
1
tizbite@60 :
ህብረ ቃሉ አይጥም ጠላ ጠምቃ ሰሙ አይጥም /አይጣፍጥ ወርቁ የማይጣፍጥ ጠላ
2026-07-15 06:28:10
0
Dr.kelemework bimrew :
100% የደግነብሹ
2026-07-12 18:37:03
0
To see more videos from user @fidellanguagecenter, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
Do you like it?#squishytoy #needoh #dumplings #bestseries #butter
Lên con mã đoạn rap Song: Đẹp Mã - Hùng Huỳnh Dc: me and @Thế Ngọc Trân #dance #trending #geminihunghuynh #depma #tiemgaudepmachallenge
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy