@tama3401: ቋንቋ የታሪካችን መገለጫ ነው! ይህች ውብ ሙስሊም ህጻን ልጅ በምርቃት ፕሮግራም ላይ የግዕዝ ቋንቋን ስታቀርብ ስታዩ የኢትዮጵያዊነት ውበት በግልጽ ይታያችኋል።ዕውቀት ድንበር የለውም ለሁላችንም ኩራት ነሽ👏 #ኢትዮጵያዊነት #ውበት #creatorsearchinsights #ኦርቶዶክስ⛪ተዋህዶ⛪ለዘለዓለም🙏ትኑር🙏 #foryoupage @ዲያቆን ቤኛ ዘጽዮን @በምሕረት 2421 @Ruhama🦢 @Dr.no/Beyaynet-innovations @jerusalem🇪🇹🇺🇸
Ta_me
Region: ET
Sunday 12 July 2026 09:20:56 GMT
Music
Download
Comments
ሂዊ የሴት ልጅ የጀግናዋ የምናል❤🥰 :
አባ እንዴት ነዉ በስስት የሚያዮት እደጊልኝ የኔ ቆንጆ❤️🥰
2026-07-12 15:58:48
509
ካላ ባባ :
ወላሂ ማሻአላሃ
2026-07-12 17:56:23
352
Adem :
ቋንቋ ጡሩ ነዉ ኣረበኛ ደግሞ መካተት ኣለበት
2026-07-14 08:48:36
26
fiya🦋meta💜🎶 :
ተባረኪ🥰ምርጥ ቤተሰብ ያላት ልጅ👸
2026-07-13 02:22:18
206
Senait Alemu :
yichinat hagere🥰🥰🥰
2026-07-12 09:58:51
63
ss :
አምላክ ይባርክሽ
2026-07-12 16:40:25
21
Abdu Ziz :
ማሻ አላህ
2026-07-12 19:25:55
121
Tsion beyene :
የኔ ሜጤጤየ እድግ በይ የጨዋልጅ❤❤💋💋
2026-07-12 18:06:34
66
ደግ ደጉን :
🥰🥰🥰እውቀት እውቀት
2026-07-12 15:33:27
56
MUJE🇪🇹 :
𝗠𝗮𝗮𝘀𝗵𝗮'𝗔𝗹𝗹𝗮𝗮𝗵👍👏👏
2026-07-12 19:17:09
45
Amir :
😳
2026-07-13 08:09:19
12
Emuti :
ጀግና ልጂ እኔኮ ምንም አላቅም🥺
2026-07-12 16:39:27
21
wondee :
ተባረኪ🥰
2026-07-12 16:36:13
14
☂️☂️Etagegnehu🦋🦋 :
እኔ አሁን ሰው ነኝ??
2026-07-12 17:45:43
9
Mimi Kassu :
ይደልዎ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-12 16:47:55
10
misir :
የኔ ቆጆ መልካም ቤተሰብ ሲኖርህ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰እዲነዉ ከሰለጠነ ቤተሰብ መፈጠር እደጊ
2026-07-13 08:11:37
22
one day i will.. :
የት ነው?
2026-07-12 16:16:16
5
የበረሃዉ🕌💎 :
ማሻአላህ🥰
2026-07-13 09:26:58
18
my gift ❤️ :
ቤተሰቦቿ ተባረኩልኝ 🙏🙏🙏
2026-07-13 14:15:41
6
bini..yamin :
አረብኛንም ሲወራ እንዲህ በፍቅር ብትወዱ
2026-07-16 17:33:54
3
Qur'an Post|| قرآن🤍 :
አስገድዶ ጠመቃ ይቁምልን
የቤተክርስቲያን አልጋ ላይ ታሞ የተኛውን ሊሞት እያጣጣረ ያለውን ሙት ቋንቋችሁን አንስታችሁ ልጆቻችንን አስገድዳችሁ አታጥምቁብን ምድረ መተታም
2026-07-13 20:08:32
3
Ayenewsisay7 :
በባህሉ በታሪኩ የሚኮራ ውብ ትውልድ እድግ በይ
2026-07-14 09:10:35
3
murad sheikr :
ማሻ አላህ
2026-07-13 12:36:01
4
Sirgafa Kiyre ሀለበው :
ማሻአላ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-13 18:40:25
4
Zaki man :
ማሻአላህ
2026-07-13 17:40:20
2
To see more videos from user @tama3401, please go to the Tikwm
homepage.