@workye8: እኔ ኩሩ አማራ ነኝ ልክስክስ ተለጣፊ አቋም የለለኝ አማራ አይደለሁም። ሳሚ ጌቱ አንድም ቀን በሚሰራቸዉ የፓለቲካ አካሄዱ ተመችቶኝ አያቅም ከሙዚቃዉ እስከ ፓለቲካዊ ንግግሩ። ያ ማለት ግን ሳሚ ክፉ ነገር እንዲደርስበት አልሻም ። ትናት ፓሺ ጀግናየ እያላችሁ እሺሩሩ እያላችሁት የነበራችሁት አልቃሂዳወች ልታፍሩ ይገባል ሳሚ እኮ የእናተን የፓለቲካ አቋም ነዉ እየወጣ ሲቦጫረቅ የነበረ ታዲያ ዛሬ ላይ እንዴት አያገባነም ትላላችሁ🥺መስሏችሁ ነዉ እንጂ ዛሬ ላይ ህዝብን እንደ ህዝብ እያዋረዳችሁ አምትዉሉ ሁሉ ነገ እየታነቃችሁ ዘብጥያ ትወርዳላችሁ። ሳሚ በተናገረዉ ልክ ስትግማሙ የነበራችሁ ሁሉ ሰለ ምንተዋወቅ ዛሬ ተነስታችሁ ሳሚ ላይ ልትሳለቁ አይገባም ።ሳሚ እንደዉም ከተባለ ጀግና ነዉ ምድር ላይ ሁኖ ከተማ ተቀምጦ ፓለቲካ የሚወራ👌 ግን ብዙ አልቃሂዳወች አብሶ የወሎ ልጆች ታዝቤችኋለሁ ቪዲወ ሳይቀር ደስ ብሏችሁ ሰርታችኋል ለእኛም ነገ ምን እንደምጠብቁልን ተገዝበናል 👌👌👌
Workye 🤝❤--✍️
Region: SA
Sunday 12 July 2026 09:38:39 GMT
Music
Download
Comments
ሀያት ወሎ አማራ💚💛❤️ :
እርምት ስጥተው ይልቀቁት ከምንም በላይ ስነልቦናዊ ጉዳት እንዳያደርሱበት
2026-07-12 15:14:33
2
እሙ ሂክማ የዘሜዊ ያአሳም ነው ልጅ :
😭😭😭😭🥺ፍቱት የኔ ወንድም አላህ ይጠብቅህ
2026-07-12 11:56:42
1
የጁ ወልደያ💙☦️አማራዊት💚💛❤ :
በጣም ማሪያምን ያሳዝናን🥺
2026-07-12 11:28:57
1
✨ገፎ በሙቅ ይደገፊል 🤭🌼 :
በጣም ማርያም በራሰ ሰዉ መገፋት መገላታት መታሰር መሰቃየት ያማል በነገራችን ላይ እኛ ዋጋ እየከፈልን ያለነዉ በዉሸት ትርክ በነማን እደሆነ እናዉቃለን ላማራ ብለን ዝም አልን እንጂ ከዚህ የበለጠ እማ የኦሮሞዉ መሪ ምን አደርገን😢😢😢😢😢💔💔💔💔
2026-07-12 10:08:29
1
🦋የሚጡ እናት🐢የነ ሼጋ ዘር❤️ :
ምን አረገ ደሞ 🥺🥺
2026-07-12 15:54:23
0
Kalye Abebe👸 :
ታሰረ እዴ😪
2026-07-12 17:35:13
0
ደግ አደረገ ፋኖ🥰🇨🇬 :
አይ🥺🥺🥺
2026-07-12 16:44:21
0
አስረሽ ምችው :
ፍትህ
2026-07-12 16:56:14
0
geni love👸🦅 :
yasazenane erse berasachene edzue kefo meuen
2026-07-12 11:05:40
0
ህልም አለኝ 🌸😍 :
ቅመም💝
2026-07-12 16:24:01
0
ሶብረኛው 🇪🇹❌🇨🇬✅ :
😭😭😭😭😭
2026-07-12 17:17:34
0
ዐምሓራ ትንሣኤ 21 💚💛❤ :
😭😭😭
2026-07-12 15:43:19
0
ቲጅ አማራዊት💚💛♥️✊ :
🥺🥺🥺
2026-07-12 14:47:48
0
ዝምተኛው🦁 :
🥰🥰🥰
2026-07-12 13:59:30
0
ደሣለ አስማረ :
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
2026-07-12 10:04:31
0
🇪🇹🇪🇹ሰላም ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹 :
💔💔💔💔💔
2026-07-12 16:50:10
0
ገኒየራያዋ :
😭😭😭😭
2026-07-12 17:43:04
0
⚔️አሣ🚬ረኛው የጊራ🚬ናውመብረቅ💊🇮🇷 :
😥😥😥😥😥😥
2026-07-12 17:57:31
0
To see more videos from user @workye8, please go to the Tikwm
homepage.