@.holy07:

ወንጌል ቅዱስ
ወንጌል ቅዱስ
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 12 July 2026 13:33:11 GMT
16628
1903
84
663

Music

Download

Comments

yibazalegn
yibazalegn :
ኢየሱስም እኔ መንገድና እዉነት ህይወትም ነኝ፣ {በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ዮሐ 14÷6}ስለዚህ ካለ ልጁ ወደ አባት መድረስ አይቻልም ።
2026-09-22 06:45:01
2
user3839518397618
Juju :
ከየት አመጣኸው ? መፅሐፍ ቅዱስ ላይ የለም ።
2026-09-21 07:37:56
0
melesech223
Melesech :
ameeeeeen. ameeeeeen. tabaraki.yene.wodimeee
2026-09-20 11:18:23
1
feleketanga
Feleke :
3 አካል የሚል በመጽሐፍ ቅዱስ የት ይገኛል ፎርሙላ ከመስራት ውጪ
2026-08-25 20:23:35
1
abebe.doramo
abebe dogiso apo :
yeti wust yilal metsaf kudisi
2026-09-22 08:33:43
0
chuchumarkos
ቹቹ የጌታ ናት ✝️ :
yes ታበረክ 🙏🙏🙏ትክክክል
2026-09-21 07:50:16
1
tamenetefera7788
Tamene Tefera :
ውሼት ነው
2026-08-27 06:42:52
0
gedenogermo4
GEDENO GERMO :
ሶስቱ አካላት አንድ ነው ⁉️ናቸው ቢባል ይሻላል✅😄😄😄😄😄 ሦስት አካላት ተብሎ አንድም ቦታ አልተፃፈም ‼️‼️‼️‼️
2026-09-22 02:30:28
0
amanuel.mesfin8
Amanuel Mesfin :
ይላል??
2026-08-26 13:15:05
2
yordiy32
Yordi ኢየሱስ ያድናል ስንል ሌሎች አያድኑም። :
ተባረክ💚💚💚
2026-07-12 13:50:12
1
user7609350611256
user7609350611256 :
የአብና የወልድ አንድነት የባልና የሚስት አንድነት ነው የምትሉ የባልና የሚስት አንድነት ሁለቱ አንድ ናቸው የአብ የወልድ አንድነት ሁለቱ አንድ ናቸው በሉ አያስኬድም?
2026-08-27 07:36:30
1
dave34888
onle one god :
2026-09-21 17:14:03
0
andu_only_jesus_believer
Andarge Alaro Altaye :
ሥላሴና የመጽሐፍ ቅዱሱ አንድ አምላክ አልተገናኝቶም። ✏️እግዚአብሔር መንፈስ ነው በሥጋ የተገለጠው/ዮሐ 4:24, 1ጢሞ 3:15-16/። ከልጁ ውጪ ሀያል አምላክ የዘላለም አብ የተባለ የለም/ኢሳ 9:6/። ስለዚህ ኢየሱስ አብም ወልድም መንፈስ ቅዱስም ነው። ከኢየሱስ ሌላ አምላክ የለም። ✏️ኢየሱስ እኔ የሚል ማንነት አለው ስምም ነው። ኢየሱስ በማንነቱ አብ በሥጋ ተገልጦ የዳንንበት መለኮታዊ ማንነት ነው። 1ዮሐ 2:12 ልጆች ሆይ፥ ኃጢአታችሁ ስለ ስሙ ተሰርዮላችኋልና እጽፍላችኋለሁ። 13  ...ልጆች ሆይ፥ አብን አውቃችኋልና እጽፍላችኋለሁ።
2026-09-21 09:40:43
0
esuedalwesu
es :
3 አካል, ለመንፈስ, ቅድስ, ወንብር, ሰጠው
2026-08-28 22:40:52
0
eyasutesfaye611
Eyu :
Efesion 4-4 Efesion 2-16
2026-07-22 10:49:45
0
ybrah690
ybrah :
ተባረክ❤️❤️❤️❤️
2026-07-12 16:31:36
0
yibazalegn
yibazalegn :
ልጁ ያለዉ ህይወት አለዉ፣{የእግዚአብሔር ልጅ} የሌለው ህይወት የለውም ።
2026-09-22 07:33:09
0
abebe.doramo
abebe dogiso apo :
kemetsaf kudisi gari iyagenagnheh tensgeri
2026-09-22 08:30:31
0
user1081127199008
user1081127199008 :
2026-09-20 04:45:36
0
adimasu.labiso.app
Magnaw yegna :
Awke wash
2026-09-19 15:03:29
0
user87911770467003333
ተስፋነሽ :
😁🤣🤣
2026-09-22 16:09:38
0
yibazalegn
yibazalegn :
በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም ፣በማያምን ግን፡በአንዱ በእግዚአብሔር {ልጅ ስም}ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል ።ዮሐንስ 3÷18ትን ተመልከቱ።ስለዚህ ከፍርድ ለማምለጥ ልጁን ማመን ግድ ነው ።
2026-09-22 08:44:00
0
eskedarlema
ክስታኔ~ :
አንድ አይነት ናቸው
2026-09-21 08:08:03
0
miniyahilalaho2
minalayne :
le1 egzbhr ስሙ ማነው
2026-09-19 17:38:05
0
shehamowondimagegn
Shehamo Mulatu🇪🇹&🇺🇸 :
only Jesus ይህን ብሰሙ ደሰ ይላል
2026-07-15 07:22:54
0
To see more videos from user @.holy07, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About