@binyamkendeya: ሰላም ለሃገራችን በማይረባ ፓለቲካ ገብተን ይቅርብን ጦርነት ማጋጋል ሰላም ነው ሚበጀን ከጦርነት ያተረፍነው ነገር የለም 🙏🙏. . . #ኢትዮጵያ_ለዘለዓለም_ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #eritreantiktok🇪🇷🇪🇷habesha #habeshatiktok #ትግራይ_ንዘለኣለም_ትነብር🙏🇻🇳

Bina 🔥
Bina 🔥
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 12 July 2026 16:24:08 GMT
191982
22835
564
916

Music

Download

Comments

selamlove811
selam ➴🔞💔🦋 :
2026-07-13 05:22:36
249
tedrosguesh7
Teddy man ♦ :
አረ እኛን ጨምሮ ን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
2026-07-25 08:16:30
157
somsonzeroha
Somson💪Ze💝Roha :
አማራ+ትግራይ+ኢርትራ= በፍቅር ወደፊት
2026-07-21 08:05:29
97
fam.construction4
FAMACON CONSTRUCTION :
የኔ አባት ወንድምህ ሃሳብህን ይደግፍሃል ወንድምህ ከወሎ መድና ዴሴ
2026-07-14 19:10:33
111
henokmollaofficial3
henok molla official :
ማይካድራን አንረሳውም 👌
2026-08-02 10:09:53
6
hhhhjjjj582
hhhhjjjj :
ሰላም ለትግራይ ሰላም ለአማራ ሰላም ለኦሮሞ ሰላም ለሁሉም ኢትዮጵያዊ
2026-08-05 12:53:09
17
yoni.man9598
yoni man :
ሰሜናዊያን አንድ ነን አክባሪያችሁ ከሸገር 🥰🥰🥰
2026-07-25 09:12:45
15
.2794637
ፋኖ አላዛር :
ከማንጋር
2026-07-17 16:51:40
11
horteekush04
𝗦𝗮𝗻𝘆𝗶𝗶 𝘄𝗮𝗹𝗶𝘀𝗼𝗼📸 :
selam le agarachin 🙏🇪🇹🙏
2026-07-13 07:28:28
41
addisalemayehu1227
Addis Alemayehu :
አማራ ነኝ የትግራይና የኤርትራ ህዝብ አንድ ነን ወደፊት 💪
2026-07-29 22:02:21
14
kiya75746
አፈውርቅ የተዋህዶ ልጅ⛪👌🇪🇹🇷🇺🇮🇱 :
2026-07-13 10:12:14
23
tgget8
@Tg Get :
ማርያምን 😭😭😭😭😭አንድነት የናፈቀው እንደኔ
2026-08-03 12:18:18
0
user6941316091158
፩ አማራ :
አማራ ትግራይ🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪ይመችህ
2026-07-21 06:54:29
7
tenagnegete
Tenagne Gete :
ስላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ በቃን በቃን በቃን ጦርነት
2026-08-01 18:23:20
8
user7939288706954
Leyla princess :
ትግሬና አማራ አንድ ነው ሁሉም ኦርቶዶክስ ለምን እንተላለቃለን
2026-07-26 02:36:47
9
hayme.taklo
Hayme@መድፈኛዉ🇬🇧🇬🇧🇬🇧 :
ደስ ብሎናል እናንተን ማመን ግን እጅግ ከባድ ነዉ ለኔ
2026-08-03 13:38:18
8
user7088547338881
ማአዚ ፲፮ ✟ልጅ :
ማርያምን ሰወድክ ደሰ ትለኛለክ🥰🥰🥰
2026-07-13 16:54:34
8
eshtaol07
ዲዲሞስ :
አማራ ነኝ ተገሩን የምወድ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-08-01 15:04:57
5
abaynewengdew
Abaynew :
በቃ ተዋደናን ከንግዲህ
2026-07-22 13:33:45
2
rebualem2127
Scarface :
peace for ethiopia
2026-07-25 15:33:01
2
hiyab394
Nardi የኪዳነምህረት ልጂ :
የኔ ጀግና ልክ ነህ
2026-07-31 06:32:07
4
zdengel_2
Natanium :
From Gojjam
2026-07-23 16:47:24
1
To see more videos from user @binyamkendeya, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About