@ary0o.44: حبك يداويني...M..❣️ #اغاني_صدريه #اغاني_حب #حرف #m #لايك_متابعه_اكسبلور

النِينوَ | Nino
النِينوَ | Nino
Open In TikTok:
Region: IQ
Sunday 12 July 2026 16:32:11 GMT
36470
2406
102
480

Music

Download

Comments

qu.152
عَ ــيّنِ بّـآء 🕸 :
Arian Love
2026-07-12 17:44:41
1
samanhasan57
𒊓𒈠𒀭 :
مبدع 💐💞💞💞
2026-07-12 16:40:57
2
diaahassan52
~ضياء🌍حسن~ :
ممكن من ايدك الكريمه D_H🥰🌷
2026-08-05 11:21:21
0
awkh68
شيزوڪي¹⁰ :
اريان الحب
2026-07-12 16:56:21
1
.20av
𝑴𝑬𝑴7 :
ابداعكك حبي ❤️
2026-07-12 16:47:45
2
_saar_17
ÆLI〆 :
مبدع استمر 🔥
2026-08-21 22:21:42
0
zaid.basem2
Zaid Basem 🫂💯 :
عليك الله Zzzzzzzzzzz
2026-08-16 11:02:20
0
user136981229016
عاشقة الصمت :
Mslm 🥰🥰مسلم
2026-08-02 08:49:27
0
xtq129
f :
M😔
2026-08-04 16:41:41
0
To see more videos from user @ary0o.44, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

*የአርጀንቲና እግር ኳስ ኮከብ ሊዮኔል መሲ ከ21 ዓመታት ታሪካዊ ቆይታ በኋላ ከብሔራዊ ቡድን ጨዋታ ሙሉ በሙሉ ጡረታ መውጣቱን ዛሬ በይፋ ያስታወቀ ሲሆን ይህንን ውሳኔ ያሳወቀው በይፋዊ የኢንስታግራም ገጹ ባደረገው ስሜት ቀስቃሽ የስንብት መልዕክት ነው።  መሲ የስንብት ደብዳቤውን ያዘጋጀው አርጀንቲና በ2026 የዓለም ዋንጫ ፍፃሜ በስፔን 1 ለ 0 ከተሸነፈች ከሁለት ቀናት በኋላ እንደነበር የገለጸ ሲሆን በቅርቡ የተከሰተው የአባቱ የጆርጅ መሲ ህልፈተ ሕይወት ለዚህ ውሳኔ መቸኮል ትልቅ ምክንያት መሆኑን ጠቁሞ በአርጀንቲና ብሔራዊ ቡድን ታሪክ ውስጥ በ 207 ጨዋታዎች 125 ጎሎችን በማስቆጠር የምንግዜም ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ እና ብዙ ጨዋታ ያደረገ ተጫዋች በመሆን ታሪክ ሰርቷል።  በቅርቡ በተጠናቀቀው የዓለም ዋንጫም በ 8 ጨዋታዎች 8 ጎሎችን እና 4 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን በማመቻቸት በአጠቃላይ 21 የዓለም ዋንጫ ጎሎችን በማስቆጠር የሚሮስላቭ ክሎሰን ክብረወሰን በመስበር የምንግዜም ከፍተኛ የዓለም ዋንጫ ጎል አስቆጣሪ መሆን የቻለ ቢሆንም ከብሔራዊ ቡድን ቢሰናበትም የሊዮኔል መሲ የክለብ እግር ኳስ ጉዞ በአሜሪካው ሜጀር ሊግ ሶከር (MLS) ይቀጥላል። ተጫዋቹ አሁን ላይ ሙሉ ትኩረቱን በኢንተር ማያሚ  ላይ እንደሚያደርግ ያረጋገጠ ሲሆን ከክለቡ ጋር ያለው ኮንትራት እስከ 2028 የውድድር ዘመን መጨረሻ ድረስ የሚዘልቅ ሲሆን መሲ በክለብ ደረጃ አሁንም በአስደናቂ የብቃት ማዕበል ላይ የሚገኝ ሲሆን ትናንት ምሽት ኢንተር ማያሚ ሲኤፍ ሞንትሪያልን 7 ለ 1 በሆነ ሰፊ ውጤት ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ መሲ 4 ጎሎችን    አስቆጥሮ በአሁኑ ወቅት በ 19 የሊግ ጨዋታዎች 18 የሊግ ጎሎችን እና 9 ለጎል የሚሆኑ ኳሶችን በማመቻቸት እንዲሁም በኮንካካፍ ሻምፒዮንስ ካፕ በ 2 ጨዋታዎች 1 ጎል በማስቆጠር የሜጀር ሊግ ሶከር  ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪነቱን በአምሳል መሪነት እየመራ ይገኛል። #LionelMessi #MessiRetirement #Argentina #InterMiami

About