@mystic.girl.2: #part199 አንዳንዴ ከዝናብ ለመጠለል እንደምንሮጥ፣ በከፋን ጊዜ ወደ ህይወታችን የሚመጡ ሰዎች አሉ። በዚያች ቅጽበት ተቻኩለን ስንገባ፣ ህመማችንን የሚያስታግሱልን ይመስለናል። ነገር ግን ማርፈድ ብቻ ሳይሆን፣ መቸኮልም እጅግ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል፤ እኔም ዛሬ የዚህን መቸኮል ውድ ዋጋ በራሴ ሕይወት እየከፈልኩት እገኛለሁ። ነገሮች ከብደውኛል፤ ምን እንደማደርግ እንኳን የማላውቅበት ደረጃ ላይ ደርሻለሁ። 🥀💔"

Unforgettable Ending 💔💧🦅✨
Unforgettable Ending 💔💧🦅✨
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 12 July 2026 16:51:57 GMT
876
14
2
5

Music

Download

Comments

enu589
Enu :
ena alew😍😍😍
2026-07-12 21:20:14
0
user8659736782993
✨የሀቢብ እናት 🌼 :
😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
2026-07-12 17:36:59
0
To see more videos from user @mystic.girl.2, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About