@hasat1996: የእርዳታ ጥሪ 👉ለአገልጋዩ መ/ር አመኑ ይልማ አስቸኳይ የሕክምና እርዳታ ለሁሉም እንዲዳረስ የሚደረገውን በማድረግ የግላችሁን አስተዋፅኦ እንድታደርጉ ስንል በልደትዬ ስም እንማፀናለን ለሚመለከተው ሁሉ ቤተሰቡንና መላ ሕይወቱን ሳይሰስት በቤተክርስቲያን አገልግሎት ላይ ያሳለፈ የወንጌል መምህርና የሰዋሰው ቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ የቲኦሎጂ ምሩቅ የሆነው መ/ር አመኑ ይልማ በአሁኑ ወቅት በጠና ታሞ በአልጋ ላይ ይገኛል:: በዘውዲቱ ሆስፒታል በተደረገለት ምርመራ መሠረት የሚከተለት ከባድ የጤና እክሎች ተገኝተውበታል፦ 1. የከረረ የታችኛው ጀርባ ሕመም (Chronic lower back pain) 2. ሁለተኛው የጀርባ አጥንት ዲስክ መንሸራተት (Second disc bulge) 3.የአካላት የነርቭ ሕመም ላይ ይገኛል (Peripheral Neuropathy) መ/ር አመኑ ባለትዳርና የአንድ ወንድ ልጅ አባት ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ካለበት ሕመም የተነሳ ራሱን መርዳት የማይችልበት ደረጃ ላይ ደርሷል፡፡ ይህንን ሕመም ለማከም የሚጠይቀው አ2,500,000 ብር (ሁለት ሚሊያን አምስት መቶ ሺ ብር) በላይ ሲሆን ወጪው መላ ሕይወቱን ለአገልግሎት ከሰጠው ከመምህሩና ከቤተሰቡ አቅም በላይ ሆኗል፡፡ ስለሆነም፣ የዚህን ታማኝ አገልጋይና የሕፃን ልጁን አባት ሕይወት ለመታደግ ሁላችንም አቅማችን የፈቀደውን የገንዘብ ድጋፍ እንድናደርግ በፈጣሪ ስም ጥሪያችንን እናቀርባለን። የአካውንት ቁጥር:1000277663167 ለተጨማሪ መረጃ 0910115204 (Λ. 1) 1 ዮሐንስ 3፥18 ልጆቼ ሆይ፥በሥራና በእውነት እንጂ በቃልና በአንደበት አንዋደድ። መዋደዳችን የሚታወቀው በመንሰራው መልካም ነገርና ቅንነት ስለሆነ ለምታደርጉት መልካምነትና ደግነት በምላሹ የጤናና የበረከት ምንጭይሁንላችሁ፡፡ የመ/ር አመኑ ይልማ የሕክምና እርዳታ አስተባባሪ በሚደረገው ለወንድማችን መምህር አመኑ በደረሰበት ጽኑ ሕመም የበጎ ስራ ለመስራት !!! ሐምሌ 8,9,10 የሚገባ ቃል እንግባ።ሌሎች ቤተ እምነት ቢሆኑ ወዲያውኑ ይደርሱለት ነበር።እኛም ከተባበርን እግዚአብሔርን ቅዱሳኑን ይዘን በጸሎትም እያሰብነው ማገዝ እንጀምር ።

👉ሀሴት 👉ቲና🥰🥰
👉ሀሴት 👉ቲና🥰🥰
Open In TikTok:
Region: ET
Sunday 12 July 2026 17:00:37 GMT
260
48
20
75

Music

Download

Comments

fasika21as07
𝑓𝑎𝑠𝑖𝑘𝑎 21 :
ድንግል ማርያም ትማረዉ💕💕💕
2026-07-12 20:41:28
1
selina8170
selina :
ወንድሜ እግዝአብሄር ይማርህ🙏🙏🙏🙏
2026-07-12 19:46:15
1
amaha.kifle
"ዲዮ ጋበር" "መድፈኛው" :
መድሃኔዓለም ይማረው
2026-07-12 17:56:31
1
marwelela6
marwelela #1 :
እግዚአብሔር ይማረው
2026-07-12 17:43:22
1
user8407568229708
Seada :
አላህ አፊያ ያርግህ
2026-07-12 17:17:24
1
user961759178487
fikrte degu :
እግዛቢሄር ይማረዉ
2026-07-12 18:37:45
0
kinde2014
ኧንበርሴ ተጎይታኛ :
ፈጣሪ ጨርሶ ይማህ መምህራችን
2026-07-12 17:10:38
1
ayalkibet08
Ayalkibet የልደታ ልጅ :
እግዚአብሔር ይማርልን መ/ችን🙏🙏🙏በገንዘብ ማገዝ ባንችልም like,share,reapost.....እናድርግ ለሁሉም እንዲዳረስ።
2026-07-12 17:22:31
1
yeabu21mieraf
yeabuyeeee :
ayezoh wendeme yamelkew amelak yemerehal bedegami komeh tesebkaleh
2026-07-12 18:13:39
1
teddy.erstu
Teddy Erstu :
ለመምህረ ያላቹ
2026-07-12 17:21:18
1
wendmu.demsis
wendmu :
አስቸኳይ መደረግ ያለበት እንቅስቃሴ ማድረግ አለብን።ቻሌንጁ ብቻ በቂ አይደለም ።የሚመራን ይኑር
2026-07-12 20:49:41
1
To see more videos from user @hasat1996, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About