@husnimde138: @husniya0897

እድለቢሱ አፍቃሪ💔😭A&H
እድለቢሱ አፍቃሪ💔😭A&H
Open In TikTok:
Region: SA
Sunday 12 July 2026 19:20:21 GMT
62687
1473
220
129

Music

Download

Comments

mekiya7344
(✯Allhmdulillah one day🦅🖊️ :
ላይክአድርጉኝ ልጨርሱው 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
2026-07-13 09:21:12
81
s5934009
ሡሡ የቲሟ የለሚዋ :
ላይክአርጉኝ መዳምጠርታኝነው
2026-07-13 17:00:09
39
rykiyah4
Alhamdulilah 🧕 :
እንደማትመለስ እርግጠኛ ከሆንክ ወደኋላ ዙረህ አትመልከት ወደፊት ሂወት ቁማ አትጠብቅም የምታፈቅርህን ካገባህ አንተን ለማስደሰት የምታደርገው ጥረት እንደትወዳት ያደርግሀል
2026-07-14 07:01:08
18
user43312460354768
መኖር አስተማረኝ ዝምታ መከረኝ የለገሂዳዋ :
ውድልጅ የማይወዳትን ታገባ ህይወቱ ጥሩ አይሆንም ትዳር ቀልድ አይደለም በደብ አስብበትአላህ ይገዝህ
2026-07-14 10:15:36
6
t.t97239
❥🅣ቾ❥❥ ....✍አ➺ደ➻በ➺ኛ➻ዋ🚷🤨 :
ግንኮ ትጎዳለህ ይችኛዋን ብተዋትም ብታገባትም ታሠቃያታለህ ምክነያቱም አፍቃሪቱ እሧብቻናት አይዞህ😥
2026-07-14 12:33:59
2
emneejiatfera
Gelila ybatewa lje 👈💪😘😍 :
ወድሜ የተሰበር ልብ መቼም አይጠገንም ምናልባት ይቅርታ ልታረግልህ ትችላለች ግን መቼም እደበፊቱ አተሆንልክ ለሱም ምስክር እኔ ነኝ በጣም ቡዙ ነገር አረጎኛል በድሎኛል እናም ልቤ ተሰቡሮ ከሱ ለመራቅ ወሰኩ እናም ተመለሽ ብሉ ሲለምነኝ ሲያስለምነኝ ልቤ እቢ አለኝ አሁን ለሱ ምንም ቦታ የለኝ ሌላሰው አፊቅሪ እረሳውት እና የኔ ምክር ከቻልክ ቤተሰብ ያመጣልክን አግባት ቀስ በቀስ ልታፈቅራት ትችላለክ ግን የሄደቸውን አጠበቅ ማርያምን አመጣም ይቅርታ ለቃሉ 🥺🙏
2026-07-14 16:22:24
0
m9225628
M ❤ጤNa 💕Aዳሟ :
አይዞህ መቸም በምንም ሁኔታውስጥ ብንሆን የማይተወን አንድ አላህብቻነው አላህ የተሻለ ሊሰጥህ ይሆናል ዱአ አድርግ
2026-07-14 12:52:35
3
user1193426148618
ማርያምእናቴ❤️❤️❤️ቁሚልኝከፊቴ❤️❤️❤️ :
ካልወደድካት አታግባት ምክንያቱም የሴትልጅ ሒወት አንድነው የወንድም ቢሆን ካሁኑ ይቅርባይነኝ🥰
2026-07-14 17:41:40
2
n924857
ልባም ሴት አድርገኝ😥 :
😳ካልወደድካት አታግባት ዬሷንም ሂወት አታበላሽ🙄
2026-07-14 15:16:54
3
user59871633381500
ነኝ ሰው አክባሪ :
አላህ ያዝና ተመልስ ወደ አላህ
2026-07-13 17:24:44
5
.mo8650
Aዪሸጋሚስትፊዳክ አቢወኡሚ ያሀቢቢ የአሏህ🌹 :
እረአትጀጀል እኮንአተወድእኔም ሲቲቱ በጣምእሚያፍቅርኝ እማፍቅረውን ካላገባሁብየ ስትእላለሁ ስላቸውበይነበር እሚሉት 2011 ሽማጊሊ አበጋር ልኩ እቢ አሉ 2018 ቡሀላ ሺማጊሊላከ እሺ አሉ ኒካ ለማሰር 5ት ወር ቡሀላ ብርጠየቁ 2ትሺእርያል ከፈለ ከዛምኒካ አሰርን አልሀምድሊላህ በጠቃላይ ትውውቅቃችን206አሁንምአለን ወድፊትምእኑራል እደማንለያይ ሲያቁ ብሩንም ሰጡን 🥰🥰 እናልጅቱ እምውድህከሆነ እምወዳትንአግባ ካልሆነ እዳጉዳት ካሁኑ አስብበት 🥰
2026-07-14 22:35:16
1
abdulibrahim566
✅እርግቧ🌀 ነኝ ያባቷ💫 :
አይዛህ
2026-07-13 09:06:01
2
ze0441276121
𝑧የመርሳ አባገትየዋ🕌 Queen👸 👄🦋🦅 :
አይዞህ
2026-07-13 17:35:06
2
foziyamaru
እ ር ግ ቧ :
እኔ ያሠብኩት የምትመጣውን ተንከባከባት በቃ መሞከር አለብህ ቀላል እንዳልሆነ አውቃለሁ አደራ እንዳትጎዳት ያሁኗን ወይ ደሞ ከመጋባታቹህ በፊት እውነቱን ንገራት አውቃው ከመጣች አትጎዳም ላንተም ታዝንልሀለችና ከህመምህ ታክምሀለች
2026-07-14 17:56:24
2
user30545797857813
የኔ ድሀ👌 :
ከባድ ነው የተፋቀረ ሰው አንድላይ ቢሆን ደስይልነበር ግን ለምደሆ አላቅም የተዋደደ አንድላይ አይሆንም እደኔ ሀሳብ የምታፈቅራት ለላ ሂወት ካልጀመረች ተስፋ አትቁረጥ ይቅርታ ጠይቃት ግን ሌለኛው የወደደችህ ልጅ የማት ወዳት ከሆነ በጊዜ መናገርነው ልጅቶ ብትጎዳም እውነቱን ብታቅ ይሻል ለሶ የፍቅር ስሜት ፍላጎት ከለለህ አብራሀት ልኖር አችልም በዝህ መካከል ሁለታቹሁም ተጎጅ ናቹሁ አንድ እደማት ወዳት ከነገርካት እራሳቹን ልታተርፊ ትችላላቹሁ ለአትም የምቶዳትን ይስጥህ እሶም የሚወዳት ይስጣት ሂወት ውጣውዶ የበዛባት ናት ከባድነው የኔሀሳብ አስቃየሚ ከሆነ ይቅርታ 😥
2026-07-14 17:10:54
1
kiye965
➳ኪያ👑የቦረናዋ የ𝙛𝙖𝙛𝙞 𝙨𝙞𝙨🌸 :
ኡፍፍፍ አይዞህ😥😥😥
2026-07-13 08:46:15
1
kamil.mohammed334
kama 🤟 :
2026-07-13 02:09:40
1
ayatkaniya
🦋hayu🦋 :
አይዞክ
2026-07-13 08:38:13
1
s3705810
lij SU SU የባቦዋ.-. :
የኔወዲም አይዞህ
2026-07-13 01:18:03
3
emlove10
እማ በዱአሽ :
አይዞህ አላህ ያስተካክልልህ የቢሆን አለም
2026-07-13 03:41:44
3
To see more videos from user @husnimde138, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About