@prettyybaloch: #v8 #foryou #quetta #flypシ #unfrezzmyaccount

زینب بلوچ
زینب بلوچ
Open In TikTok:
Region: PK
Sunday 12 July 2026 19:24:22 GMT
1988
297
26
2

Music

Download

Comments

fazi18876
𝙺𝚑𝚊𝚗𝚞. ♡ :
same location
2026-07-12 21:34:35
0
sulmanriaz3417
the mafia☠️💸 :
2026-07-13 16:50:04
0
muhammadazeem692
Muhammad Azeem :
ok
2026-07-20 04:27:24
0
fk.boss.00
FK/BOSS :
🔥🔥🔥
2026-07-29 06:26:21
0
ha77ii
Ha77ii :
💐💐💐
2026-07-21 14:52:29
0
shehbaz_baluch
Shahbaz Baloch🇦🇿 :
🥰🥰🥰
2026-07-20 20:42:33
0
lasharibachik41
AMAN. 𝗟𝗮𝗦𝗵𝗮𝗥𝗶𝗶 👀 :
♥️♥️♥️
2026-07-20 10:31:09
0
jameelmarri71
JAMEEL MARRI 🥺♥️💔 :
❤️❤️❤️
2026-07-18 11:34:26
0
mohammadjaanbaloch8
🔰محمد جان شاھوانی🔰 :
🥰🥰🥰
2026-07-16 03:41:59
0
habibkhan1655
𝐇𝐚𝐛𝐢𝐛 𝐤𝐡𝐚𝐧 ✨🖤 :
😂
2026-07-15 10:20:51
0
billobi
B A KHAN QURESHI :
🤗🤗🤗
2026-07-14 12:12:38
0
editor_mahaz
⚆EIDTOR_MAHAZ⚆ :
🌸
2026-07-14 12:02:29
0
dr_x_nasrullah
Dr. xNasrullah :
😁😁😁
2026-07-14 09:25:12
0
ak.jani08
💔A❣️K💔 :
🥰🥰🥰
2026-07-13 22:46:15
0
tasawr333
BaلocH boy 333 :
🥰🥰🥰
2026-07-13 17:03:20
0
akbar.baloch4384
Abdul wahab :
❤️❤️❤️
2026-07-13 11:10:37
0
syedsubhanali74
syed subhan ali :
❤️
2026-07-13 09:10:40
0
nomankakar500
Noman,, kakar kakar kakar 💪☠️ :
😍😍😍
2026-07-13 05:51:13
0
wasoo_zehri87
WASOO ZEHRI 🥰 :
🥰🥰🥰
2026-07-13 04:21:01
0
jawad.lehri0
jawad lehri :
❤️❤️❤️
2026-07-13 04:07:01
0
djurfab
singer Saddam :
🥰🥰🥰
2026-07-13 03:24:34
0
bolani122
💫بولانی💫 :
♥️♥️♥️
2026-07-12 20:00:02
0
zeebo302
❤️‍🩹乙乇乇乃ㄖ🫀 :
🥰🥰🥰
2026-07-12 19:31:48
0
moneerahmed275
moneerahmed275 :
🥰🥰🥰
2026-07-12 19:28:04
0
To see more videos from user @prettyybaloch, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos

ጀብደኛው 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ለተከታታይ 6ወራት ያሰለጠናቸውን የኮማንዶ ሰራዊት አስመርቋል። በምርቃ ስነ-ስርዓቱ የአፋብን ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት አስተላልፏል!! ሐምሌ26/2018 ዓ.ም  =================================== √ጤና ይስጥልኝ እንዴት ሰነበታችሁ? በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ፥ ቴዎድሮስ እዝ፥ 206ኛ ኮር፥ 34ኛ ክፍለጦር የመጀመሪያ ዙር ኮማንዶ ተመራቂዎች ከስድስት ወራት ጠንካራ ወታደራዊ ስልጠና በኋላ ለምርቃት በመብቃታችሁ  እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ፥እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። እናንተ የምትመረቁበት ዛሬ ሃምሌ 26 ቀን በአማራ የህልውና ትግል ውስጥ እጅግ ታሪካዊ ከሚባሉ ቀኖች አንዱ ነው። ሃምሌ 26-2015 አም የባሶ ሊበን፥ የደብረ ኤልያስ፥ የአዋበል፥  የአነደድ፥ የጎዛመንና የደብረማርቆስ ጀግኖች በተቀናጄ አኳኋን ተወርውረው ደብረማርቆስ ከተማን በቁጥጥር ስር በማድረግ የጠላትን መዋቅር ፍርስርሱን ያወጡበት ቀን ነው።  የፋኖው የተደራጄ የህልውና ትግል ድፍን ሶስት አመት ሆኖታል።በነዚህ ሶስት አመታት ውስጥ ለቁጥር የሚታክቱ አውደ ውጊያዎች ተከናውነዋል፥ ቃላት የማይገልፃቸው ጀግንነቶች ታይተዋል፥ ብዙ ግዙፍ ድሎች ተመዝግበዋል። ፋኖ በመላው አማራ ከሌሎች የጠላት ታጣቂዎች ውጭ የጠላትን 10 ሙሉ እዝ መክቶ ለወረራ በመጣበት ጉልበቱ እያንበረከከው ይገኛል።ይህ የታሪክ ገፆች የማያውቁት አዲስ ገድል ነው። በአማራ ልጆች ለአለም የታዬ አዲስ ክስተት ነው። በነዚህ አመታት አንድም ቀን ሳንዋጋ አንድም ቀን ሳናሰለጥን፥ አንድም ቀን ሳናደራጅ፥ አንድም ቀን ሳናስታጥቅ ውለን አናውቅም። ይህ እስከ ድላችን የሚቀጥል የቀን ተቀን ስራች ይሆናል።  ጓዶች ሆይ፦በአማራ ህዝብ ማህበረሰባዊ ታሪክ፥ በኢትዮጲያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ፥ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ እጅግ ወሳኝ የታሪክ ምእራፍ ላይ እንገኛለን። በዚህ ምእራፍ መቀመጥ አይቻልም። በዚህ ምእራፍ አይንን ለአንድ ደቂቃ እንኳን መክደን አይቻልም። በዚህ ምእራፍ መሳሳት አይቻልም። መቀመጥም፥ መተኛትም መሳሳትም ዳግሞ እድልና ይግባኝ የሌላቸው መጥፊያዎች ሆነዋልና።ስለዚህ ለወርቃማው አላማችን ሌት ተቀን እንሰራለን፥ በስሌት እንጓዛለን።እናሸንፋለን።ቢስማርክ እንዳለው
ጀብደኛው 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ለተከታታይ 6ወራት ያሰለጠናቸውን የኮማንዶ ሰራዊት አስመርቋል። በምርቃ ስነ-ስርዓቱ የአፋብን ሊቀመንበር አርበኛ ዘመነ ካሴ መልዕክት አስተላልፏል!! ሐምሌ26/2018 ዓ.ም =================================== √ጤና ይስጥልኝ እንዴት ሰነበታችሁ? በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ንቅናቄ፥ ቴዎድሮስ እዝ፥ 206ኛ ኮር፥ 34ኛ ክፍለጦር የመጀመሪያ ዙር ኮማንዶ ተመራቂዎች ከስድስት ወራት ጠንካራ ወታደራዊ ስልጠና በኋላ ለምርቃት በመብቃታችሁ እንኳን ለዚህ ቀን አበቃችሁ፥እንኳን ደስ አላችሁ እላለሁ። እናንተ የምትመረቁበት ዛሬ ሃምሌ 26 ቀን በአማራ የህልውና ትግል ውስጥ እጅግ ታሪካዊ ከሚባሉ ቀኖች አንዱ ነው። ሃምሌ 26-2015 አም የባሶ ሊበን፥ የደብረ ኤልያስ፥ የአዋበል፥ የአነደድ፥ የጎዛመንና የደብረማርቆስ ጀግኖች በተቀናጄ አኳኋን ተወርውረው ደብረማርቆስ ከተማን በቁጥጥር ስር በማድረግ የጠላትን መዋቅር ፍርስርሱን ያወጡበት ቀን ነው። የፋኖው የተደራጄ የህልውና ትግል ድፍን ሶስት አመት ሆኖታል።በነዚህ ሶስት አመታት ውስጥ ለቁጥር የሚታክቱ አውደ ውጊያዎች ተከናውነዋል፥ ቃላት የማይገልፃቸው ጀግንነቶች ታይተዋል፥ ብዙ ግዙፍ ድሎች ተመዝግበዋል። ፋኖ በመላው አማራ ከሌሎች የጠላት ታጣቂዎች ውጭ የጠላትን 10 ሙሉ እዝ መክቶ ለወረራ በመጣበት ጉልበቱ እያንበረከከው ይገኛል።ይህ የታሪክ ገፆች የማያውቁት አዲስ ገድል ነው። በአማራ ልጆች ለአለም የታዬ አዲስ ክስተት ነው። በነዚህ አመታት አንድም ቀን ሳንዋጋ አንድም ቀን ሳናሰለጥን፥ አንድም ቀን ሳናደራጅ፥ አንድም ቀን ሳናስታጥቅ ውለን አናውቅም። ይህ እስከ ድላችን የሚቀጥል የቀን ተቀን ስራች ይሆናል። ጓዶች ሆይ፦በአማራ ህዝብ ማህበረሰባዊ ታሪክ፥ በኢትዮጲያ ዘመናዊ የፖለቲካ ታሪክ፥ በአፍሪካ ቀንድ ቀጠናዊ ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ እጅግ ወሳኝ የታሪክ ምእራፍ ላይ እንገኛለን። በዚህ ምእራፍ መቀመጥ አይቻልም። በዚህ ምእራፍ አይንን ለአንድ ደቂቃ እንኳን መክደን አይቻልም። በዚህ ምእራፍ መሳሳት አይቻልም። መቀመጥም፥ መተኛትም መሳሳትም ዳግሞ እድልና ይግባኝ የሌላቸው መጥፊያዎች ሆነዋልና።ስለዚህ ለወርቃማው አላማችን ሌት ተቀን እንሰራለን፥ በስሌት እንጓዛለን።እናሸንፋለን።ቢስማርክ እንዳለው "እውነት በያዝነው መሳሪያ የተኩስ ርቀት ውስጥ ትኖራለች"ና በፍጥነት ማሸነፍ ስላለብን እንበርታ።በድል እንገናኝ። ድል ለአማራ ህዝብ! ድል ለኢትዮጲያ ህዝብ! አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! ሃምሌ 26-2018 አም አርበኛ ዘመነ ካሴ

About