@ambesaw66: ሲዳማ ክልል ያሉ ፖሊሶች ሁሉም በሌብነት ተሰማርተዋል #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #ሲዳማ

ambesaw
ambesaw
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 13 July 2026 08:45:31 GMT
157740
3378
131
1264

Music

Download

Comments

tagese821
tagese :
yet Hager new
2026-07-15 07:56:16
0
user8760813805727
amalakeye yene tesifaye🕺🕺🕺 :
wushettttt
2026-07-15 08:00:09
0
tikietoer.john
JDO :
ውሸት ነው
2026-07-15 08:14:03
2
user1665134702957
ተስፋዬ እየሱስ :
ይደረስ ለስዳሞ ክልል : ለከተማ አስተዳደር : ለክልል አስተዳደር ጽ/ቤት እና ለስዳሞ ክልል መንገድ እና ትራንስፖርት ብሮ ለምመለከተው አካል ::
2026-07-14 09:18:27
21
kebena.hasan
Kebena Hasan :
🥰🥰Galata Yesuus jenna🥰🥰
2026-07-14 06:39:03
1
iyobnago
never :
tasafari yemisaqayibat kela dila bicha
2026-07-14 07:35:32
1
user2483404407173
123456789012345678901234567890 :
ምን ማለትነው ይሄ
2026-07-15 08:14:59
1
user1268161056866
AMANU DEGU :
ቆይ ምንድነው ጉዱ የኢትዮጵያ ህዚብ ሰቃይ መቸነው እምቆመው አምላኬ ማረን እባክህን።
2026-07-14 07:59:21
6
l.d30788
Lነኚ ❤እማየን❤ ናፋቂ :
ህግ የለለበት አገር በጣም ያሳዝናል
2026-07-14 07:42:33
13
user9827557788701
ኃይል የእግዝአብሔር ዓለም አቀፍ ቤክ/ያን ሀዋ :
አሁን በመጡ ትራፍኮት ዘንድ እየሆነ ያለው ጥሩ አይደለም እኔም አይቻለሁ
2026-07-15 05:43:15
1
user294333296346
Megersa Gemeda :
:እኛም በተመሳሳይ ችግር ስዳሞ ክልል አልፌን መሔድ አልቻልንም።የላበስኮን ጫማ ከእግር ያውልቃሉ።
2026-07-14 08:21:35
11
zelalem.gizachew
@zola5541 :
እረ ሲዳማ ላይ መንግስተ የለም ማለት ይቻላል ሲጀመር የፍተሻ ስራ የትራፊክ ፖሊስ ስራም አይደለምኮ
2026-07-14 17:46:51
3
mlle525
Muller :
ህግና ስርዐት መቼነው ፍትህ የሚመጣው እግዚአብሔር ይፈርዳል
2026-07-14 17:58:40
1
user9045981136626
behuila :
🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-14 07:41:22
2
girmawendemu
Girma wondimu :
በህግ ይጠየቁልን
2026-07-14 09:09:16
3
bire1724
bire :
ማን ይጠይቃቸዋል 😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
2026-07-14 08:59:56
2
user3615316549320
ጊዜ ለኩሉ :
የት ነው ልዮ ቦታው
2026-07-14 12:16:04
1
faffke7
⚖️Faf⚖️ :
⚖️⚖️የለም⚖️⚖️
2026-07-14 09:13:05
2
beshir523
BESHIR MAN :
መንግሥት የሌለበት ሀገር ላይ ደርሰናል ወገኖች አይዞአችሁ በጣም ያሳዝናል 😭😭😭😭😭😭😭
2026-07-14 09:36:45
1
binimillion
binimillion :
ምብርዬ ወንድሜ አይዞን🙏
2026-07-14 10:10:47
1
samigizaw7
SAMI GIZAW እየሱስ ያድናል ✝️🙏 :
በጣም ያሳዝናል
2026-07-14 10:38:32
1
yafetseni
yafet :
ለስዳሞ ክልል : ለከተማ አስተዳደር : ለክልል አስተዳደር ጽ/ቤት እና ለስዳሞ ክልል መንገድ እና ትራንስፖርት ብሮ ለምመለከተው አካል ::
2026-07-14 12:27:54
1
user5244025998614
ሰው ሚለው አያጣም :
ኬላ ላይ ነው
2026-07-14 06:53:34
2
gaae085
ምርኩዝ :
መንግስትን ራሱ እጁን ጠምዝዘውታል
2026-07-14 07:47:07
2
To see more videos from user @ambesaw66, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About