@muaz_jemal: ተቸገሩ አላልኩም። ድህነትን ሮማንቲሳይዝ እያደረግኩም አይደለም። ገንዘብ ለኑሮ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው። ለትዳርም ፣ ለላጤነትም፣ ለሲንግል ዳድንትም ገንዘብ ያስፈልጋል። የKG ተማሪም ይህን ማለት አያቅተውም። ከአንድ እናት የምጠብቀው ስለፍቅርና መዋደድ እንዲሰብኩ ነው። ለገንዘቡ እነ ዳዊት ድሪምስ አሉ። ቃዥተው ሚያስቃዡን።ሚዲያው ሁሉ ሀብታም ካልሆናችሁ ብሊ የ እድሜእኩዮቼ አንገት ላይ መቆሙና በዚህ ኢኮኖሚ ሊታለም የማይችል ነገር እየሰከሳችሁ ጭንቀት ውስጥ እየከተታችሁት ነው። give them a break!!! ሁሉም ሰው እየታገለ ነው። የናንተ ሚዲያ ላይ መላላጥ አይጠቅመውም። አይረዳውም! #muaz
Muaz
Region: ET
Monday 13 July 2026 10:45:45 GMT
Music
Download
Comments
Rita&Hemi@2023 :
she is right 100%
2026-07-14 08:16:15
1
phev🌱 :
she is right financially stability is must🤗
2026-07-13 18:45:49
76
Just Personal Opinion :
The caption is good but the video didn't address the issue well.
2026-07-14 04:09:45
0
ጎ ን ደ ሬ ው :
ለኔ ግን ትክክል ናት bro
2026-07-13 16:35:07
32
Aynalem Legesse :
አልተሳሳተችም
2026-07-14 07:26:16
2
ሐመሩሐ :
“ስንታየሁን” በፍፁም ወልጄ መሰቃየትም ማሰቃየትም አልፈልግም 🤣🤣🤣🤣
2026-07-14 08:48:47
0
Tesfa :
አቦ ተባረክ
2026-07-13 10:52:33
23
az167 :
አልተሳሳተችም
2026-07-14 09:14:59
0
Bigo Man ♉️ :
Love is pillar but it’s not life essential
2026-07-13 16:17:36
5
Efa :
2026-07-13 19:03:46
1
Abuki369 :
first
2026-07-13 10:51:13
2
susu :
አመሰግናልሁ 🥰🥰🥰
2026-07-13 11:31:56
4
nugusebelay245 :
2026-07-13 12:50:40
0
Yadeshi Demisse :
Villa company aydelem gen stable ይሁን ነው !
2026-07-13 14:34:55
63
Promise 💍 :
Marriage isn’t Urgent eko..Stable ስትሆን ይደርሳል…I say stable not too much or less
2026-07-13 11:11:51
57
Bethany :
ትክክለኛ ነገር ነው ያወራችው
2026-07-13 10:58:46
50
Marti :
she didn't say be a millionaire ,she just said u need money
2026-07-13 11:12:15
35
Jon.John :
**ገንዘብ
**ሃላፊነት
**መግባባት
**ፍቅር
She is being realistic and i respect her for it 🙏🙏🙏 ህይወት በስሜት አይመራም።
2026-07-13 17:08:42
9
Bee :
She has a point BTW
2026-07-13 11:45:12
14
SASU :
መጨረሻ
2026-07-13 10:54:08
5
ABEKI :
በውርስ ሀብት ያገኙ ሰዎች ምክር ነው ያስቸገሩን 😁
2026-07-13 16:49:50
5
bitu🦋🦋 :
ሙአዝ አድብ 🙄 ትክክል ናት ! ጮርናቄ የሚያበላውም ገንዘብ ያለው ነው
"በአናቱም ባይተከል ትንሽዬ ኖሮት "
ትንሽዬ ምን ያህል ነው ? ቤት መኪና አላለችም እኮ ትንሽዬ ነው ያለችው !
ጠያቂው ፍራንክ ሳይኖርስ መጋባት አይቻልም ሲላት ምን ሊበላ ሊጠጣ ነው ያለችው
አዎ ፍቅር በጣም መሰረታዊ ጉዳይ ነው ያ ማለት ገንዘብ አያስፈልግም አይደለም ገንዘብ ኖሮዋቸው ተጋብተው ሲፋቱ እንዳየን ሁሉ ፍቅር በቂ ብለው በገንዘብ ማጣት የተፋቱ ደግሞም ቤታቸው የሲኦል ደጅ የሆኑም አሉ
ስለዚህ ፍቅር መሰረታዊ ነው ! ገንዘብ አስፈላጊ ነው ሀብት ግን አንገብጋቢ አይደለም!
2026-07-14 08:19:46
2
eyobe_a🇪🇹🇪🇷 :
for the caption 👍
2026-07-13 11:40:33
4
To see more videos from user @muaz_jemal, please go to the Tikwm
homepage.