@adplusamheric: ዑምራ የሚያሸልም ልዩ የኮንቴንት ክሬተሮች ውድድር በአፍሪካ አካዳሚ እና በቢጃደይን ቱርና ትራቭል ! በኦንላይን በዲፕሎማ ደረጃ የሸሪዓ እውቀትን እያስተማረ የሚገኘው አፍሪካ ቲቪ በዚህም ዙር ተጨማሪ ተማሪዎችን በነጻ ወደኢስላማዊ እውቀት እየጠራ ነው ። ከዚህ ባሻገር ሙስሊም ኮንቴንት ክሬተሮችን በሽልማት ሊያበሸብሽ ልዩ ቻሌንጅ አሰናድቷል ። ውድድሩ የአፍሪካ አካዳሚን የሚያስተዋውቁ በፈጠራ የተሞሉ ( Creative ) ቪድዮዎችን ማዘጋጀት ሲሆን ቪድዮውን ሲሰሩ :- 1. በፈጠራ የተሞሉና አስተማሪ ቪድዮዎሽ 2. የሸሪዓ እውቀት ጠቀሜታንና የአፍሪካ አካዳሚን መለያዎች የሚያስተዋውቅ 3. የአፍሪካ አካዳሚ እና የቢጃደይን ቱርና ትራቭል የቲክቶክ አካውንትን ሜንሽን ማድረግ የውድድሩ መስፈርቶች ናቸው ። 4. #africaacademyaward ሚለውን ሀሽታግ መጠቀም መልካም እድል ! @Africa Academy @HamzaH shifa #አፍሪካ_አካዳሚ #africaacademyaward #creatorsearchinsights
ADPlusAMHARIC
Region: ET
Monday 13 July 2026 11:09:01 GMT
Music
Download
Comments
Ram Ram :
yarb wefekn..
2026-07-14 09:02:34
1
Africa TV1 / አፍሪካ ቲቪ :
ዑምራ የሚያሸልም ልዩ የኮንቴንት ክሬተሮች ውድድር በአፍሪካ አካዳሚ እና በቢጃደይን ቱርና ትራቭል !
በኦንላይን በዲፕሎማ ደረጃ የሸሪዓ እውቀትን እያስተማረ የሚገኘው አፍሪካ ቲቪ በዚህም ዙር ተጨማሪ ተማሪዎችን በነጻ ወደኢስላማዊ እውቀት እየጠራ ነው ። ከዚህ ባሻገር ሙስሊም ኮንቴንት ክሬተሮችን በሽልማት ሊያበሸብሽ ልዩ ቻሌንጅ አሰናድቷል ። ውድድሩ የአፍሪካ አካዳሚን የሚያስተዋውቁ በፈጠራ የተሞሉ ( Creative ) ቪድዮዎችን ማዘጋጀት ሲሆን ቪድዮውን ሲሰሩ :-
1. በፈጠራ የተሞሉና አስተማሪ ቪድዮዎሽ
2. የሸሪዓ እውቀት ጠቀሜታንና የአፍሪካ አካዳሚን መለያዎች የሚያስተዋውቅ
3. የአፍሪካ አካዳሚ እና የቢጃደይን ቱርና ትራቭል የቲክቶክ አካውንትን ሜንሽን ማድረግ የውድድሩ መስፈርቶች ናቸው ።
4. #africaacademyaward ሚለውን ሀሽታግ መጠቀም
መልካም እድል !
#አፍሪካ_አካዳሚ #africaacademyaward
#creatorsearchinsights
2026-07-13 11:27:49
3
Fitsum Yeheyis :
efoyn gabzut
2026-07-15 21:55:54
0
Siraj A.D :
አኔ ቪድዬ አልሰራም ግን በኡምራ አዘይሩኝ ዘይሬ ልመለስ ነብዬን ናፍቂያለሁ ወላሂ
2026-07-15 14:41:56
1
Fነኘ የረሱል ወዳጅ :
Allah yewefikn
2026-07-14 05:58:38
0
mensur bahru :
Mindinw ahun allah umra lindhalimatunw????
2026-07-14 08:26:10
0
🌙Biـيـ :
video post manareges ba Allah 🥺
2026-07-14 15:14:41
1
@hawlet :
eshi gen follo🥺wersachin tenesh nw
2026-07-13 19:53:27
0
zuzu @bint.baba...%.. :
enshaallah
2026-07-13 13:39:07
0
Mu ست እድ 🐝 :
Endet new nezegebawa
2026-07-17 02:49:02
0
Sew Hune :
allahe
2026-07-15 07:41:52
0
naima :
yarabbi nagessi ishaa allah
2026-07-13 21:15:05
1
𝐀̃𝐧𝐡𝐚̂𝐚𝐫🕊🤎 :
Allah yewqfeken
2026-07-13 21:17:33
0
Α ι - м υ н ѕ ι и 🛜 :
yaArhamerahimiiiiiiin
2026-07-14 10:32:16
0
feti :
yaa rabbbbiiiiiiiiii🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 12:32:46
0
ʂυɱҽყ𝚊🦋 :
ቪዲዮ መሰራት አልችልም ሀ🥺😢
2026-07-16 15:35:18
0
jem1994jemila1 :
በአላህ ለኔ ስጡኝ
2026-07-13 19:40:04
0
جميله :
جزاك الله خير الجزاء
thanks to you i was able to register on time☺️
2026-07-14 07:29:20
1
ikram🇬🇧 :
amiiin
2026-07-17 23:42:04
0
Africa TV1 / አፍሪካ ቲቪ :
እንዳያመልጣችሁ
2026-07-13 11:27:29
4
إلاحام :
ችግሩ እኛ tiktoker ላልሆንነው ተስፋ የለንም አደል
2026-07-13 17:09:18
2
Fozi :
endet new mnseraw set lij dmtsum hone mslua social media lay mewtat haram aydelde new le wend bcha new
2026-07-16 04:12:20
1
Bre :
አላህ ሸሪአ
ብር ሸሪአ ሁለት ወጥ በአንድ ድስት😇
ብር ብር ብር ብር
ሸሪአ ትምርት ብር ብር ብር
2026-07-17 03:15:22
0
Hayat Nasir :
Be 4 follwer vido serchalew eyegebachu like argu
2026-07-17 14:39:44
0
Sitrilah :
ኢንሻአላህ
2026-07-13 12:55:50
0
To see more videos from user @adplusamheric, please go to the Tikwm
homepage.