@zeyinlabiden4:

ገጠሬው Tiktoker
ገጠሬው Tiktoker
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 13 July 2026 16:52:51 GMT
475415
39319
537
33537

Music

Download

Comments

ikram_jemal
ቡጥቃ😊 :
Yet new yalew ehe mango I need one😊
2026-07-19 05:31:58
0
abhood.abraham
Abraham :
እናመሰግናለን ጎበዝ ለህዝብ ማሰብ እንደዚህ ነዉ
2026-07-15 03:51:27
1839
ermi039
ኤርምያስ :
ተባረክ ወንድሜ አንተንም አምላክ ይርዳህ
2026-07-15 04:13:54
625
shemes63
Anwar :
ስንት አመቱ ቆየኮ የእኛ ቤት ማንጓ ይሄ በሽታ ከያዘው 5 አመት አለፈው እስካሁን እየበላሁት ነው
2026-07-14 21:30:27
199
buta2910
buta :
ዩሐንስ ሽፈራው ተናግሮ ነበር
2026-07-15 11:48:25
336
creotr.serch.insight
miss melona :
የኔ ልጅ ህመሟ አልታወቀም እስከአሁን ማንጎ 2 ጊዜ በየ14 ቀን ልዩነት መድሀኒት ወሰደች ሳስታውሰው ማንጎ ስትበላ ስትበላ ነው ለካ ማንጎው ነው ልጄን ልገላት ሙሉ ምርመራ ጉበት ሳይቀር ተመርምራ ምንም አልተገኘባት ግን የማያቋርጥ ወደላይ ነበራት ስለዚህ ልጆች ያለችሁ ሰዎች ባንሰጣቸውስ ቢቀር አንተን እናመሰግናለን
2026-07-15 11:35:34
109
user2481780434287
user2481780434287 :
ተባረክ ንፅህ አእምሮ ያለህ ሰው
2026-07-15 09:14:58
34
8jkitsdudu8
dudu<3 :
ahun belche yemetahut ene
2026-07-16 12:32:58
12
ruh.m_
.saudade 🦌 :
You’re such a good person for sharing this 💗 but they’re completely harmless to humans they are called mango powdery mildew and they exclusively harm the plant but when consumed they don’t have direct infections
2026-07-15 17:03:24
19
alme12169
Amen :
ቆዮን እኮ ከተመረዝን የማንጎ ምርዝ እኮ አይገለንም እኛ ኢትዮጵያ ንሮው ነው መርዞ በአጥነት ያስቀረን ውንድሜ
2026-07-15 15:15:56
18
riham5875
riham :
mango lireks new
2026-07-15 12:31:28
1
access.furniture
eyujupiter17 :
ሲጀምር ዋጋው መች ያስበላል
2026-07-15 17:50:18
19
mikisebe
mikisebe :
ጀግና ነህ ተባረክ
2026-07-15 13:42:12
27
user47761142511951
koki mom :
የእውነት ፀበል ኦርጩት
2026-07-15 05:12:17
22
sgytiktok
SGY0024 :
እንዲህ ያለ መልዕክት መተላለፍ ያለበት በባለሙያና በኢትዮጵያ የምግብና መድሐኒት አስተዳደር ባለስልጣን መሆን ይገባዋል።
2026-07-16 18:50:21
9
letay121212
Letay Feseha :
ደግሞ በጣም ጣፋጭ ሆነ ከበፊቱ የተለየ ነው ጣእሙ
2026-07-15 12:21:31
5
book4face
book face :
ለዚህ አስተሳሰብህ ፎሎ ልጋብዝ 😎👍
2026-07-15 08:18:49
14
richo.ght
Rich Ght :
ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ
2026-07-15 14:27:08
6
binte.hussen
🌘𝑏𝑖𝑛𝑡𝑒 ℎ𝑢𝑠𝑠𝑛𝑒🦅 :
እኔኮ ምንሁኖነው እያልኩነበር ለሳምንትበፍቅር የምበላው ማንጎ የገዛሁት እለት ተበላሽቶነው የማገኘው ላዩኖርማልነው ውስጡ ምንብየልንገራችሁ ደግነቱ ጥየዋለሁ አልሃምዱሊላህ እናመሠግናለን
2026-07-15 13:42:43
6
ayazz_076
￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ ￴ :
ዛሬ የበላሁት ማንጎ ወላሂ 🙆‍♂️🙆‍♂️
2026-07-14 12:23:53
9
solozlideta
Solo :
ወንድሜ አቼቶ እና ቤኪንግ ሶዳ ድብልቅ ሊያክምልህ ይችላል እስቲ ምክር 🙏🙏🙏
2026-07-15 03:56:39
7
desalegn.mamo84
SPECIAL DESW :
እናመሰግናለን ወድሜ
2026-07-15 03:35:02
6
g885007
Gኒቾዬ :
ካወቃችሁ በኋላ ዛፉን ማስወገድ አይሻልም ምን ያህሉ ህዝባችን መረጃው ይደርሰዋል ?
2026-07-19 05:46:44
2
leyla21031
leyla :
እናመሰግናለን
2026-07-15 10:55:23
4
To see more videos from user @zeyinlabiden4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About