@duneyateabezeyada: Replying to @user8403379792345

ዱንያ ተአብ ዝያዳ🤨👎
ዱንያ ተአብ ዝያዳ🤨👎
Open In TikTok:
Region: SA
Monday 13 July 2026 17:21:18 GMT
35241
3741
423
869

Music

Download

Comments

fanogjqxh
የማታ ሳቅ ለእኔ💃❤️ :
ወንድም አለም ስላወክ አትክድም ስለ አመንክ ብቻም አትድንም እምነትን በስራ ተግባራዊ ካላደረክ🥰 ስለ ኮሜቶቹ ተወውና አተ ግን እራስህን ካላስፈላጊ ነገር ጠብቅ ማወቅ ያለብን ነገር ክርስቲያኖች ያመነ የተጠመቀ ይድናል ስለተባልን ብቻ ድነናል ማለት የለብንም የእምነት ስራንም መስራት አለብን አስርቱን ትዛዛት መጠበቅ አለብን ያ ያመነው አምላክ የእምነት ስራ እደሰጠን ማወቅ አለብን ንስሃ መግባት ስጋው ደሙን መቀበል መፆም መፀላይ የተራቡትን የተጠሙትን ማብላት የታረዙትን የታመሙትን መጠየቅ ይህ ነው የክርስቲያን ስራ ከአስርቱ ትዛዛት አንዱ ከእግዚአብሔር ውጭ አምላክ አትያዝ እያለን ሌላ ቦታ ምን ወሰደን 🥰🥰ይህ ምክር ለእኔም ያስፈልገኛን ሁላችንም ተግባራዊ ልናደርገውና እውነኛ ክርስቲያን ልንሆን ይገባል እግዚአብሔር በመንግሥቱ በመጣ ጊዜ ሁላችንንም ያስበን የንስሃ ሞት ያብቃን🥺🥺🥰🥰🥰
2026-07-14 10:43:23
87
habeshawi758
ℎ𝑎𝑦𝑚𝑖❤🦅😉 :
ወንድ ልጂ በእምነቱ ጠንካራ ሲሆን በጣም ነው የምወደው❤🙏
2026-07-14 01:03:28
57
user5227223737856
አግዚአያቢሐር ይመስገን💒🥰 :
አና ለምን ትዝለብዳለህ ፈጣሪ ይጨምርልህ 🥰🥰
2026-07-13 18:43:27
37
welete.eyesus3
መታመኑን ቀጥይበት ማመኑን አስቢበት😎🤟 :
አላህ ሳይሆን አላ አድህነነ🥰😌 ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረከትህ ያካፍለን ወንድማችን🤲🤲🤲🙏🙏🙏🥰🥰
2026-07-13 19:09:11
26
sh125272
sh12 :
በስመአም እወልድ በመምሶስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን እግዚአብሔር በቤቱ ያፁናህ🙏❤️🙏
2026-07-13 18:47:48
25
marieasmare
(Ⓜ️)ታናሽን አደራ ክፋ እንዳይነካብይ😥🙏 :
ከይቅርታ ጋር እያነበብክ ነው 😳😳ዋናው ግን ቃሉን ማለትህ ነው ግን በቃላችን ለመያዝ እንሞክር ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏
2026-07-14 06:50:49
5
.my.father.is.my.life
(ያምላክ እርቅ 🧕 ⛪ እኔ ክርስቲያን ነኝ :
ፃለተ ሀይማኖት በልልኝ 🙏🙏🙏
2026-07-14 00:19:58
2
tagashu984
እልኸኛው,💪💪.ነኝ :
eyanebebenew
2026-07-14 05:13:14
0
user39678463951040
27 አባቴ አተጠብቀኝ⛪❤❤ :
መመርጥ እኮነው ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ አሜን😢❤❤🙏
2026-07-14 11:09:04
1
user829078513
እኔን 💝ታውኝ ለኔ 💞😔 :
2026-07-14 00:50:37
1
user1866286078224
ኑረልኝ,እዲኖር :
ቀስበል,አትፍጠን.,መጀመሪያ,አማትብ,,በርታ🥰🥰🥰🥰
2026-07-14 20:16:55
1
user81839400445597
ማርያም እናቴ :
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወድማችን🥰 ፀጋዉን ያብዛልህ🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲
2026-07-16 06:00:41
2
user4814127462171
ተስፋ አለኝ ባምላኬ❤❤❤❤ :
አሜንአሜንአሜን🥺🥺🤲🤲🤲🙏🙏🙏
2026-07-14 04:06:24
1
user6367556157007
✝️አርሴማ የክርስቶስ እስረኛ⛪️🛐💚💛❤️✝️ :
እውይ ወድሜ
2026-07-13 18:33:07
3
user80rsx53is3
ዱረኑ🚁ራያ🆗 :
ቃለሂወት ያሰማልነ🙏🙏🙏
2026-07-15 07:23:48
1
biredejen
Bire Dejen :
አሜን አሜን
2026-07-14 03:31:22
1
serkalem.dejen
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ :
አሜን አሜን አሜን
2026-07-13 21:12:01
1
user9348592318849
ባለ ማሕተቧ ባለ ማሕተቧ :
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድሜ በርታልኝ🥺 የኔ ነገርስ🥰🥰🥰🥰
2026-07-14 07:45:36
1
kal.yabate
የታፈነ ጩሀት :
ወንድሜ አረ ለኔም አስተምረኝ🤲🙏
2026-07-14 00:16:45
1
aineji.aijrbrn
mekid⛪️‼️✍️ :
ፎሎ አርኩህ 🥰🥰🥰
2026-07-13 19:57:22
2
one.day.to7
𝑠𝑎𝑚𝑖 𝑠𝑎𝑚𝑖🤞 :
ፀሎተ🙏 ሀይማኖት🙏እስከ ፀሎተ እግዝትነ ማርያም በልልኝ🙏 ወንድሜ አይዞህ በርታልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-13 19:09:38
1
user8542226181938
ባለማህተቧ ✝️✝️ :
ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
2026-07-13 17:26:57
0
To see more videos from user @duneyateabezeyada, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About