@ash_mt23: 😢☹️#gedamsefer @Ash MT #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 #habeshatiktok #ashmt #teddyafro

Ash MT
Ash MT
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 13 July 2026 17:39:23 GMT
157705
9403
233
1238

Music

Download

Comments

onelordonefaith
AD :
የቤት ልማት የሚጠላ የለም!! እስቲ ልማቱ ግን ዜጎችን ዳር ሳይገፋ እዛው ባሉበት ይልማ እና ያኔ ቅር የሚለው ካለ እንይ!!
2026-07-14 11:25:50
143
mekonen418
mekonen2706 :
አብርሃሙ ስላሴ የአዲስ አበባን ሕዝብ ያስበው
2026-07-14 07:13:58
302
marta.gerema8
Martha Germa :
የአዱ ገነት ምልክቶች ቀስ እያሉ ተሸራርፈው አለቁ
2026-07-14 07:32:59
167
venus.gebra.venus
Sofi🍫🍫 :
አብሮ መብላት ተሳስቦ ኑሮ ገዳም ሰፈር ቀረ ድሮ እውነት ታሪክ ሆኖ ሊቀር ነው🥺🥺🥺🥺😥😥😥😥
2026-07-14 14:18:39
57
mememe1057
ቡና ✊ :
ዘንድሮም አለ እንዴ ይሄ ሰፈር 😂
2026-07-14 08:00:37
10
kukusha099
kukusha geta :
🥺
2026-07-14 19:30:10
16
tibebuayele545
Tibebu Ayele545 :
እያወራን እየዘፈንን መውጣት ሆነ ስራችን
2026-07-14 08:38:21
48
selamawitgizache7
Selamawit Gizachew :
ምርጧ ገዳም ሰፈር ያሳዝናል የኛ እጣ ደረሳችሁ ይሁን ለበጎ ነው መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ
2026-07-14 06:01:31
20
maza.amen
mazi :
አይሰፈሬ ትዝታሽ ብቻ ቀረን
2026-07-14 13:27:08
6
solomondesta95
solomondesta95 :
አረ እንነሳ ምን አስኪያረጉን ነዉየምንጠብቀዉ
2026-07-14 11:01:11
5
usersztu0p95t2
ZUZU UNITED🔥🔥🔥 :
ወይ ሰፈሬ
2026-07-13 17:45:38
8
egizabhier_fikernew_19
ግዜ ለኰሉ ለኰሉ :
ጌታ ሆይ ምን ያህል ኃጥያታችን ቢበዛ ነው😢😢😢ይቅር በለን😢
2026-07-14 14:18:07
6
user6149716190570
userደሥተኛዉ ልጄ :
የት ሄደን እንረፍ
2026-07-14 09:58:55
8
sentadave
snte :
ገዳም ሰፈር እዛው ነው የሚከትሙት ሲባል የሰማሁ መሰለኝ እኮ እግዚያብሄር ይርዳችሁ
2026-07-14 14:16:34
7
sultana.so
ሱሌ ማንቼ :
ልማቱም የሚጠላ ማንም የለም ነገርግን ከኖረበት ሰፈር ሳይርቅ እዛው ማልማት ይቻላል መንግስት ለምን እደማያደርገው አይገባኝም እዝብ በኑሮ ውድነት በጣም እያማረረ ነው መንግስት ቢያስብበት ጥሩ ነው
2026-07-15 19:00:03
3
alemedebela
aleme debela :
ውይ ሰፈሬ ያደኩብሽ የተማርኩብሽ ያገባሁብሽ እነዛን ከሳቅ ከጫወታ ከበጎነት ዉጪ ምንም ጭንቀት የማያውቁትን ከእነህዝቦቿ ሳያዝኑ ደስ ብለዉ የሚኖሩበትን ህይወት ያሳደግከን ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈጥነህ ድረስላቸዉ።
2026-07-15 13:41:52
3
jollytaye
jolly🧚‍♀️ :
Begta sem 🥹🥹🥹🥹
2026-07-13 18:07:58
5
usertg065
Tg :
ቅርሽ ጊቢ የልጁነት ትዝታችን🥰🥰🥰
2026-07-14 12:22:37
3
belsti074
belsti 🇪🇹🇪🇹 በላያ ❤❤❤🇮🇳 :
በቃ እኮ ትዝታ ብቻ ቀረን ያሳዝናል 🤔🤔🤔🤔🤔
2026-07-14 16:43:40
1
amele.mehamed
Amele Mehamed :
የምርጦች ምርጥ መክማቻ እንውዳችዋለን
2026-07-14 09:19:32
4
amen.97
Amen97 :
ቤተልሔም ትዝታችን
2026-07-14 09:29:44
3
abay.t4
AbayT :
የሰማእቱ የፈጡነ ረድኤት የቅዱሰ ጊዮርጊሰ ቀሳውሰቱ ተንሱ ለፀሎት ሰመአቱ በረከቱ አይለየን ።አሜን አሜን አሜን ።
2026-07-14 17:19:05
2
yone.gibi
Yone Gibi :
ሁሉም በተራ እየደረሠው ነው እግዲ ምን ይባላል ፅናቱን ይስጣቹ ይሄን ገፈት የዛሬ11 አመት እኛ ቀምሰነዎል አይዞን ያራዳልጆች
2026-07-14 12:32:40
5
mesi_2316
Mariham(ማሪሃም) :
I'm feeling sad
2026-07-14 05:13:25
4
abi63627
*???? :
የት ሰፈር ገባቹ
2026-07-14 07:42:39
1
To see more videos from user @ash_mt23, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About