@getnet.mathewos: ውስጡን ሳላውቅ አልፈርድም ነገር ግን አዝኛለው🥹 #wolayitatiktok❤️💛🇧🇪🇪🇹 #church #protestant #fypシ #fyp

Getnet🥇
Getnet🥇
Open In TikTok:
Region: ET
Monday 13 July 2026 19:26:57 GMT
65344
5410
153
1492

Music

Download

Comments

user4851679055311
Edigeti :
What happened
2026-07-15 12:48:44
0
tsyy66
TSYY :
mini honuuuuu
2026-07-15 08:22:33
0
god.all.timeholy
Temu :
እግዚአብሔር ለመንጋው የሾመው መሪዎች ያዩት እውነት ይኖራል እኛ የቤተክርስቲያን ጉዳይ እንደ ዓለማው ጉዳይ ባናደረግ መልካም ነው ሙሉ ዝርዝር ሳይታይ ውሳኔውን ብቻ መናገር አሰፈላጊ አይመስለኝም የራሱ አሰራር አለ
2026-07-14 06:49:45
24
watchmannee2
@Nelson..Mandela :
kale hiwot hulem reasonable nechi,degmo yihenin lesocial media magarat mn yibalal?
2026-07-14 13:03:49
0
fevenejigu
Feven Yohannes :
ምክንያታቱን ከቻላቹ ማወቅ እና ማሳወቅ እንጂ ቃለህይወት ያለ ምክንያት ምንም አታደርግም።
2026-07-14 09:23:04
22
fitsum.mena
Nebiy Fitsum Mena :
ለአባቶች ይታዘዙ መታዘዝ ከመስዋእት ይበልጣል
2026-07-14 07:47:08
5
charismata01
ማቴቴስ/nazrawi nejat :
ለምን ?አጣርተህ ንገረኝ
2026-07-13 19:45:55
5
nati.william4
nati dicha :
reason
2026-07-14 04:46:27
0
zewudu135
zewdu :
ከቃለሕይወት ውጭ ቸርች የለም አንደ እኔ እኔ ማለት ውድቀት ያስከትላል
2026-07-15 20:25:11
0
gebreofficialpage11
Gebre Official Page :
የኢትዮጵያ ቃል ህይወት እና የወላይታ ቃል ህይወት ሌላ ሌላ ነው እንዴ😭😭😭😭
2026-07-14 11:48:32
0
debancho.dela
Debancho Dela :
ታድይያ የጌታን ራት መውሰድ ፌቃድ ልሰጥ የሚቻለው ለሚድይያ በሚቀርብ አበቱታ ነው እንዴ ? ወደ ፌጣሪ በመጸለይ አንድነትን አምጡ ተንበርክካችሁ በመጸለይ እና በመጾም ወንድሜ ።
2026-07-15 19:48:56
0
kiyalove359
kiyalove359 :
ተረጋጋ ወንድሜ ምክንያቱን ቀድመህ አጣራ
2026-07-14 13:32:55
4
musiea51
Muse :
አራ ያስቡበት የጌታን መንፈስ/ቅን አይቃይሙበት !!
2026-07-15 18:00:37
0
jerrybm736
Jerusalem BM :
እግዚአብሔር ስለ እነሱ ያዉራ
2026-07-14 12:36:16
2
get219002
Getnet :
ቤተክርስቲያን የራሷ ደንብ እና መመሪያ ይኖራል ስለዚህ ማንም ቤተክርስቲያኒቷ በሚትመራ መሰረት መሄድ ይኖርበታል
2026-07-15 15:37:37
0
buruktesema0
Buruk Tesema :
ለምን
2026-07-15 14:31:43
0
dr.agegnewchristwitness
Dr Agegnew_Christ_Witness :
ከቀጠና መሪዎች አጣርተህ መልሱን አምጣልን
2026-07-14 08:15:14
2
temule4christ
Temu :
😥ewunet nw inde
2026-07-13 22:19:17
1
fitsum.mena
Nebiy Fitsum Mena :
ሳዖል በለመታዘዝ ምክያት መንግሥቱ ለዳዊት ታልፎ ተሰቷል በለመታዘዙ ምክንያት እግዚአብሔር ሳዖልን ንቆታል
2026-07-14 07:49:00
2
astu1236
Astu :
አልገባኘም
2026-07-13 20:14:31
1
tewabech621
Tewabech💝👌🫰💝 :
😳😳
2026-07-15 10:13:50
0
pr.meseretayele7
p...Meseret A..(Dr) :
ለምን የሚለውን ለምን አታብራራውም ??
2026-07-15 12:16:06
0
teachertesfaye
Teacher Tesfaye :
ምን መሆኑዋ ነው?❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
2026-07-15 10:38:11
0
genetmengesha180
Geni Menge :
የቸርች የውስጥ አሰራር ይሆናል ጥፋት አለ ካሉ መሪዎች ማገድ ይችላሉ::ምን አዲስ አለ? ሚዲያ ምን ያደርጋል
2026-07-15 21:15:55
0
zewudu135
zewdu :
ሰው ቃለሕይወት ቤ/ን እንደለሌ ማወቅ
2026-07-15 20:26:29
0
To see more videos from user @getnet.mathewos, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About