@abrahamaklilu: ከዚህ በፊት ልቤ በስቃይ ተሞልቶ ነበር። የማይታወቅ ጭንቀት፣ ያላረገብኝ ጉዳት፣ ማንም የማያውቀው ቁስል ነበረብኝ። ብዙ ጊዜ ብቻዬን ተቸግሬ ነበር። ሰዎች ሊረዱኝ ሞክረዋል ግን አልቻሉም። ሕይወቴ ባዶ ሆኖ ተሰማኝ። #ግን ወደ ኢየሱስ በመጣሁ ጊዜ ሁሉን ለወጠልኝ! እርሱ ቁስሌን አይቷል፣ ስቃዬን ሰምቷል፣ ልቤንም ፈወሰ። ያረጀውን አስወገደ፣ አዲስ ሕይወት ሰጠኝ። ጭንቀቴ በሰላም ተተካ። ብስጭቴ በደስታ ተለወጠ። ብቸኝነቴ በፍቅር ተሞላ። #ኢየሱስ ዛሬም ይፈውሳል! እርሱ የሚያርፍበት ልብ ይፈልጋል። አንተም ፈውስ ትፈልጋለህ? ሸክምህን ለእርሱ አሳልፍ! እርሱ ይቀበልሃል፣ ይፈውስሃል፣ ያድሳል! ✝️🙏 @Eyerusalem Jerri 🇪🇹🇨🇦 ✌🏿
Abraham Aklilu
Region: ET
Monday 13 July 2026 19:51:09 GMT
Music
Download
Comments
Joshua Seyoum :
አብርሽ በዚህ የደስታ ፣ የመጽናናትና የብርታት መንፈስ ተሞልተህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክልኝ።
2026-07-16 14:35:48
1
✝️✝️✝️ :
እጠብቃታለሁ ይቺን ቀን🔥
2026-07-16 06:04:34
1
Elias :
እሰይ ተባረክልኝ ታላቄ 😍
2026-07-13 20:49:27
2
Abrish ye geta lij :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰amennnnnnn
2026-07-16 23:31:04
0
Addiskidan Nigussie :
ተባረክ አብርሼ 🥰🥰
2026-07-13 19:56:40
1
☦️¥ONATAN🎵 :
ተባረክ
2026-07-16 18:09:26
0
Mule Redeemed :
እሰይ
🙌
2026-07-13 19:59:04
1
Geni YeGate Lji :
ኢየሱስ 🥹🙏
2026-07-13 21:51:28
1
Ftsum🥀 :
tebarek wendme 🥺 ኢየሱስ ግን ዉስጤን ነው ያየዉ
2026-07-14 15:36:42
0
tigist negash :
🥰🥰🥰
2026-07-14 03:51:52
1
Nazri :
🥰🥰🥰
2026-07-13 19:53:22
1
@Mar_and_Arega :
🥰🥰🥰
2026-07-13 19:56:28
1
Beki🎧 :
🥰🥰👌
2026-07-13 20:02:29
1
kokobe :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏
2026-07-13 19:58:44
1
sara :
🥰🥰
2026-07-14 09:28:59
1
kd :
🥰🥰🥰
2026-07-14 17:28:24
1
YEDIL_🧚♀️ :
🥰🥰🔥
2026-07-14 12:46:03
1
@Arege-Mar❤ :
🥰🥰🥰
2026-07-13 20:22:25
1
Mr.Natty :
🥰🥰🥰
2026-07-16 07:07:54
1
Yabets Tsegaye :
🥰🥰🥰
2026-07-17 07:57:23
0
To see more videos from user @abrahamaklilu, please go to the Tikwm
homepage.