@endofdays0808: Replying to @yalemshiferaw message for Ethiopian orthodox Christians.#የእናንተገፅ #ኦርቶዶክስ #ethiopianorthodox #orthodoxtewahedo #EthiopianCommunity @End of days

End of days
End of days
Open In TikTok:
Region: CA
Tuesday 14 July 2026 03:39:33 GMT
21791
3707
115
5529

Music

Download

Comments

user7630847249056
Prosper :
Always thinking the same. It’s so discouraging knowing that majority is asleep. You’re doing great our sister! If only most tiktokers use their platform like you do, people would have a better understanding of how the world works. Instead the youth are focused on something irrelevant.
2026-07-14 10:55:17
0
zinashtesema6
mimi :
o my God
2026-07-14 14:20:34
0
heaven1283
ሔቨን ዳኜ :
እህታችን ትክክል ነሽ፣ ተባረኪ። ሰውማ ‘ዳንስ’፣ ‘ጭፈራ’፣ ‘ጃኒ’፣ ‘አዶናይ’ እና ‘ዲቦራ’ እያለ ስክሪን ላይ ‘ታብ ታብ’ በማድረግ ቪዲዮዎችን ቫይራል ያወጣል። ሁሉም ሌላ ዓለም ውስጥ ነው ያሉት። ለእንዲህ ዓይነቱ (ጠቃሚ) መልእክት ማን ጊዜ አለው ብለሽ ነው? ሆድ ይፍጀው!
2026-07-14 04:23:27
94
zele21264
@zele :
ayeshiw sirachewn eyw esti zhantlawn
2026-07-14 12:33:14
0
user2406351621350
Maryam Enate :
የኔ ወድ እወድሻለሁ ከዚህ በላይ በርቺልኝ
2026-07-14 11:29:28
7
haymanotdesta60
Haymanot🍋🍋 :
አንችን አለማድነቅ አይቻልም የምር እናመሰግናለን
2026-07-14 12:07:50
5
kind_heartlast
እኔና ቤቴ ግን እግዚአብሔር እናመልካለን :
ፓለቲካ እና ሃይማኖት መለየት ያቃተን ህዝብ በሃይማኖት አንድ ለመሆን አስቸገረን ። እሳቸው በሃይማኖት አንድ እንዳንሆን ነው በመሬት ፣ እና በዘር የሚያጋጩን ሁላችንም የኦርቶዶክስ አማኞች አንድ እስተሳሰብ እና አንድ አቋም ይኑረን ማንም ሰው የዚህን ፣ ስርአት መንግስት አባል እና ሰራዊት መሆን የለበትም ፣ እውነተኞች አባቶች መለየት አለብን አልያም ለሁሉም መከተል እና መንበርከክ ነው ዋጋ እያስከፈለን ያለው ፣ ስለዚ #እምቢ ማለት ይልመደን ዛሬ ለ national ID ያስገደዱን ነገ ለ micro Chip ያስገዱዱናል ስለዚ ከአሁን ጀምረን አንድ እንሁን ማውራት ብቻ ትርጉም የለውም በቃ እንደራጅ አለቀ
2026-07-14 06:02:51
9
tesfey.welde
መባ :
ህልሜና ሀሳቤ ይሄ ነው የኔም
2026-07-14 10:38:20
5
muez.fseha4
Muez fseha :
ችግሩ እኮ ማን ያደራጀን የሚል ነው ? እኛ እማ እንደራጅ እያልን እኮ ቆየን
2026-07-14 06:31:30
2
wende121216
wende1212 :
ሲጀመር ለእንደዚህ አይነት ትግል ዝግጁ አይደለንም በአልቧልታ ቪዲዮ አእምሯችን ደንዝዟል መተባበርም መናበብም አልቻልንም ቸልተኝነት ተጭኖናል
2026-07-14 09:36:03
11
yesoliyanainat
መንቢ የማርያም💒💚💛❤️ :
አደበትሽ ይባረክ አቦ ሲጀመር አባቶች የታሉ ትክክለኛ አባቶች እኮ ስለቤቴክርስቲያን ሲከራከሩ ኦርቶዶክስ አደላቹም ተብለዉ ከቤተክርስቲያን ተባረዋል ዉስጥ ያሉት ከቫቲካን ጋር ግንኙነት አላቸዉ በአግባቡ እንኳን አብነ ዘበሰማያት የማይሉ ናቸዉ ፈጣሪ ይፍረድ
2026-07-14 11:01:47
5
112211927zaram
አን ፆኪያ⛪⛪⛪💚💛❤ :
እግዚእሔር አብዝት ይባርክሽ እህቴ
2026-07-14 03:56:09
19
winti871ueii15
yedidya💫 :
ሚስጥራዊ አደራ የሚለው ልብወለድ ቴሌግራም ላይ መንፈሳዊ ሂወት በሚል ቻናል ላይ ተከታተሉ ለምን አባቶች እንደሚ*ደሉ እንደሚሰቃዩ እና ቤተክርስቲያን ለምን እንደምትቃጠል ትረዳላቹ ለ ሀገር የቆሙ አባቶች እንዳሉ ሁሉ ለ ሆዳቸው የሚኖሩ አባቶችም አሉ 🥹
2026-07-14 03:55:16
6
.211689
የአምላክ እናት (1221)!! :
ተባርኪ እናት 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏
2026-07-14 11:21:14
3
bini..i
(B)ለሁሉም🌹ግዜአለዉ🌹🇨🇬🇰🇼 :
በትክክል ገልጠሽዎል እህቴ ይህ ሃሳብ ምድርላይ እዲወርድ መሰራት አለበት
2026-07-14 05:03:10
9
sarabehailu
saru and yohanse :
ተባረኪ ፈጣሪ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ አንቂያችን❤️❤️❤️❤️🥰🥰
2026-07-14 11:07:34
2
.orthodox49
Mame @❤ :
🥰🥰🥰ትክክለኛ ሀሳብ የተባረከ ሀሳብ❤️❤️❤️
2026-07-14 03:54:50
8
yeha1983
አቢሲኒያ❤ManU777 :
አዎ ለዚህ ነው ምንም ማለት የማልወደው መፀለይ እግዚአብሔር እንዲረዳን እንዲያግዘን መንበርከክን መርጫለሁ በበኩሌ🥺🥺🥺
2026-07-14 09:35:49
2
sheger_king12
ኢቶሪካ💚888 :
የኔ ልዩ 🥰🥰🥰
2026-07-14 04:16:56
3
solomonbogale595
solomon bogale :
እውነት ነው እህቴዋ በርቺልኝ
2026-07-14 03:55:17
3
user1038439027295
Rose :
አንች በጣም ትክክል ነሽ በደንብ እያነቃሽን ነው 🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-14 10:09:52
1
zenebch.reta
Zenebch Reta :
እግዚአብሄር ይስጥሽ
2026-07-14 08:42:59
1
dagm058
የድንግል ማርያም ልጅ :
2026-07-14 03:49:38
1
user837889853
Teddy :
ትክእክል
2026-07-14 14:16:52
0
To see more videos from user @endofdays0808, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About