Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
API
Home
How To Use
Language
English
عربي
Tiếng Việt
русский
français
español
日本語
한글
Deutsch
हिन्दी
简体中文
繁體中文
Home
Detail
@kaykay.jo: Can’t separate the girlies #giggles #friendship #besties #girls #rich
𝓚𝓪𝔂𝓴𝓪𝔂🤍
Open In TikTok:
Region: US
Tuesday 14 July 2026 03:46:05 GMT
4963
217
3
1
Music
Download
No Watermark .mp4 (
1.51MB
)
No Watermark(HD) .mp4 (
0.69MB
)
Watermark .mp4 (
1.37MB
)
Music .mp3
Comments
Ing XavierCor aprende fácil :
👍🇪🇨
2026-07-15 03:28:23
1
50 cent 925 :
🥰🥰🥰
2026-07-14 04:39:47
1
demos.111111111111111111 :
🥰🥰🥰
2026-07-19 07:31:47
0
To see more videos from user @kaykay.jo, please go to the Tikwm homepage.
Other Videos
@fabioteruel Não tenha medo do amanhã. Deus já está cuidando de cada detalhe e preparando algo que trará alegria para a sua casa. Eu creio, amém. #oracao #palavrafabioteruel
The tribes gathered to reveal their chosen leader, but Saul was nowhere to be found—he was hiding among the supplies. 🏹🛡️ He was taller than anyone else, clearly built to lead, yet he didn't seek the crown. Despite the doubters who questioned his power, the kingdom was established. From hiding in the shadows to standing before the nation: Saul became the first King of Israel.🙏 #BibleDrama #KingSaul #Israel #Chosen #Faith #BibleStories #DramaSeries
#CapCut
ባይገርምሽ 🤒 ✍️በኢትየጵያ የሙዚቃ ኢንዱስትሪ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1993 ዓ.ም ትልቅ ለውጥ ታየ፡፡ በሰዓቱ ከነበሩት የግጥምና የዜማ አሰራር እጅግ ረቀቅ ያለ ነበር፡፡ አቦጊዳ የሚለው አልበም ሲወጣ ብላቴናው እድሜው የጉርምስና /25/ አመት በማይበልጥ ነበረ... በአቦጊዳ አልበም ውስጥ ያካተታቸው መልዕክቶች ግን ከዕድሜው በላይ የነበሩ ናቸው፡፡ የግጥሞቹ ይዘት ሀገሪኛ ከመሆናቸውም ባሻገር በጥልቅ ትኩረት የተሰሩ ናቸው፡፡ ሙዚቃው ለመወደድ እና ለመደመጥ ብዙም አልፈጀበትም! በመላው ሀገር ውስጥ ያሉ የሙዚቃ አፍቃሪያን ሙዚቃውን በቶሎ ተዋህደውታል፡፡ አሁንም ድረስ ያለመሠልቸት ይደመጣል፡፡ ✨አቦጊዳ አልበም ከስያሜው ጀምሮ እንደ ትልቅ ትምህርት እንጂ እንደ አንድ የሙዚቃ አልበም ብቻ የሚታይ አይደለም👌🥰 ሰላም ውድ ቤተሰቦቼ እንዴት ሰነበታቹ ዛሬ (3 ሰዓታት በቴዲ አፍሮ መኖሪያ ቤት) ዕንቁ መፅሔት ሐምሌ 2004 (4ኛ አመት ቁጥር 071) ብላቴናው ቴዲ አፍሮ ከተወዳጁ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ ጋር ካደረጉት ጨዋታ የተወሰነውን ልናስነብባቹ ወደድኩኝ…… 📌ደረጀ ሀይሌ ቴዲን ስለ ዝና የጠየቀውን ጥያቄ እናስቀድም እና ከቃለመጠይቁ የተወሰኑትን እናስቃኛቹአለን መልካም ንባብ…!! ደረጀ_ ሂሳብ እንደማወራረድ ይቆጠርና ዝነኝነት አትርፈክበታል ወይስ ከሰረህበታል?? ቴዲ_ በዚ መልኩ ለመግለፅ ያስቸግራል በእርግጥ መወደድን ማግኘት ከባድ ደስታን የሚለግስ ነው። የሰው ፍቅር ማግኘት በምንም ነገር ልትገዛው የማትችለው እግዚአብሔር ብቻ የሚሰጥህ ፀጋ ነው። ለዚ ደግሞ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ። ደረጀ_ በነገራችን ላይ የዝና ነገር ከተነሳ " ቴዲ አፍሮ እድለኛ ነው " ትባላለህ?? ቴዲ_ ቴዲ አፍሮ እድለኛ ብቻ ሳይሆን ሰራተኛም ነው። ደረጀ_ በነገራችን ላይ በየጊዜው በየወቅቱ በአንተ ጉዳይ ዙሪያ የሚነገሩትን በየጋዜጣው እና መፅሔቱ በተለይም በየዌብሳይቱ ላይ የሚወጡትን ትከታተላቸዋለክ?? እንግዲህ እዚ በአገራችን ከድሮም ጀምሮ እንዲሁ እረኛ ምን አለ የሚባል ነገር አለ… ቴዲ_ በግል ሕይወቴ እና መስማት ባለብኝ ደረጃ የመስማቱ ነገር አለ። እኔ ቴዲ አፍሮን የሚያስታውሰኝ ጓደኛ አጠገቤ እንዲኖር አልፈልግም። እንደውም ብዙ ግዜ ወደ መናደድ ሊወስደኝ ይችላል።እኔ ይሄን ነገር ሁሌም ተሸክሜ መኖር አልፈልግም። ማሰብ ሲገባኝ ብቻ ነው ያንን ቴዲ አፍሮ የሚባለውን ሰውዬ ማስታወስ የምፈልገው። በዚህ ረገድ በዙሪያዬ ያሉ ጓደኞቼ እንደ እፃን ይጠብቁኛል ብዬ እስከመናገር እደፍራለሁ። ምክንያቱም: _ የፈጠራ ሥራ ሲባል ፍቅርን : ነፃነትን እና መለቀቅን ስለሚፈልግ ይሄንን ስሜት ለመፍጠር ሲሉ ልክ እንደ ሕፃን ልጅ ይንከባከቡኛል። ከዚህ ስሜት ወጥቼ ወደ ራሴ ስመጣ ደግሞ በዚያው መጠን ይቀላቀሉኛል ። ከጓደኞቼ ጋር ያለሁበት ሁኔታ ይሄን ይመስላል። ደረጀ_ እስቲ አንድ ነገር ልጠይቅህ… እዚህ በአገራችን በተለይም በድምፃውያኑ ዘንድ አንዲት የተለመደች ነገር አለች… አዲስ አልበማቸውን ሊያወጡ ሲሉ ግዜ እና ወቅትን ከመምረጥ ባሻገር ከእነርሱ ቀደም ብሎ ወይም ለጥቆ ስላወጣው እና ስለሚያወጣው ሰው በደንብ ያስባሉ ያጣራሉ ……የእገሌ አልበም የእኔን አልበም እንዳይሸፍነው የምትል ዓይነት ስጋት አለች… አንተስ ጋር ይህቺ ስጋት ትኖር ይሆን?? ቴዲ_ እውነቱን ስነግርክ ብዙ ሰዎች በተለያየ አስተሳሰብ እና በተለያየ የሕይወት ፍልስፍና ውስጥ ይኖራሉ። እኔ በራሴ ቅድም እንዳልኩህ እንድ ቴዲ አፍሮ የሚባል ግንብ የመደርደር ስሜት የለኝም። በተለያየ ጊዜ ከአንተ እየራቀ የሚሄድ ነገር ነው ይሄ። ከዚያ በላይ የምታስባቸው ሃሳቦች በምትፈልገው መጠን መቅረባቸው እና ስራህ ላይ የመርካትህ ነገር ነው እያስደሰተህ የሚመጣው። እኔ ለምሳሌ ከመጀመሪያው " አቦጊዳ" አልበም ሳወጣ ቀደም ሲል ይወጡ የነበሩት ካሴቶች ላይ " ችክችካ" የሚባለው ምት ወይም "ሲክስ ኤይት" የሚባለው ምት በአብዛኛው የተለመደ ነበር። ከአንድ አልበም ላይ ሰባት ያህሉ ዘፈን "ሲክስ ኤይት" ሊሆን ይችላል።እኔ ግን "አቦጊዳ" ሳወጣ አንድ "ሲክስ ኤይት" ዘፈን ብቻ ነው የነበረኝ። ደረጀ_ የትኛው ዘፈን?? ቴዲ_ "ሔዋን እንደዋዛ" ከዚያ በተቀረ በተለያየ ምት ውስጥ የነበሩ ናቸው። እንግዲ ይሄኛው የኔ አመጣጥ ገበያ እና አየሩን ያገናዘበ ነው የምትለው አይነት አይደለም። ባልተለመደው መንገድ ለመምጣት የደፈርኩበት መጠን የወደድኩትን ነገር ለመስራት ያለኝን ፍላጎት ስሜት የሚያሳይ ነው። ነገር ግን ሰዎች በዚያ ዓይነት ስሜት ውስጥ ያልፋሉ እና ትክክል ናቸው አይደሉም ብሎ ለመፍረድ አልፈቅድም። እኔ የራሴ ጉዞ ነው ያለኝ ። ቢሆን ቢሆን ደግሞ ሁላችንም የዚህ ዓይነት መንፈስ ቢኖረን ደስ ይለኛል። እኔም ራሴ ብሆን ይሄን ስሜት አሟልቻለሁ ለማለት አልደፍርም። ሁሌም በሂደት እና በዕድገት ላይ ነው ያለሁት። ያኛው ጉዞህ ሲያልፍ እና እዚህ ስትደርስ ከዚያ በላይ የሚያስጨንቅህ ነገር ዘፈኖችህ ውስጥ ያሉት ታሪካዊ ፣ ማህበራዊ እና አገራዊ ገዳዮች ሲጫኑህ… አንድ ቴዲ አፍሮ የሚባል ሰውዬ መገንባት…በቃ ምን ልበልህ… በቃ… አንድ ተራ ስራ ይሆንብኛል። ስለዚህ እኔ በተፈጥሮዬ የውድድር ስሜት አልወድም።ይልቅ መድረክ በምሰራ ጊዜ የእኔ መድረክ ልክ ራሱን የቻለ አንድ ድባብ እንዲኖረው እፈልጋለው፣ "ሁለት ዳቦ ከመላስ… አንዱን ደህና አድርጎ መብላት" እንደሚባለው። "ሞገስ" በተለያየ ግዜያት ለተለያዩ ሰዎች የሚሰጥ ፀጋ ነው። በየተራ የሚደርስ ነገር ነው። "ያ ቀርቶ ሌላ ዘፈን ወጥቶ" የሚል አተራረት አለ። ልክ እንደዛ በየሰልፉ ደግሞ ለሁሉም የሚኖረውን ግዜ አክብረህ እና ተደስተህበት አንድ አካል ሆነህ ማሳለፍ ነው። ግፊያ ውስጥ ለመግባት ማሰብ… ለመግፋትም ላለመገፋትም መሔድ… ሁለቱም ጤናማ አይደሉም። ………………………………………………… ይቀጥላል ከደረጀ ሀይሌ ጋር ሳልሳዊ ቴዲ አፍሮ ያደረጉት ቆይታ በርካታ ቢሆንም እኛ ለዛሬ ይሄን አስነበብናቹ ሰላም እና እረጅም እድሜ ለክቡር ዶክተር አርቲስት ቴዎድሮስ ካሳሁን🙌🙏…!!!! ፍቅር ያሸንፋል 🗣️ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን🫡 Musictube #fyp #ቴዎድሮስካሳሁን #ባይገርምሽ #ethiopianmusic #musictube369
About
Robot
API
Legal
Privacy Policy