@kagneweshetu4: ✅#ከእንግዲህ በህይወቴ የምተውባቸው አምስት መርሆችን❤ አስቀምጫለሁ፣ እነኚህን በመከተል ሰላሜን እጠብቃለሁ። 🌺​የመጀመሪያው መስማማት ነው፤ ከማይጠቅሙና ከማይገቡ ክርክሮች ራሴን እገታለሁ፣ ዝምታን እመርጣለሁ። ​ስለሌላ ሰው አብዝቶ መጨነቅን፣ ከሚያስፈልገው በላይ ማሰብን እና ራሴን ማስጨነቅን ሙሉ በሙሉ እተዋለሁ።🌺 😍​ለማይረዳኝ ሰው ለማስረዳት መሞከር የቃላትና የግዜ ብክነት ስለሆነ፣ በንዲህ ዓይነት ድካም ውስጥ አልገባም። ​የማይፈልገኝን ሰው ለመፈለግ፣ በጉልበት ለመቅረብ እና ለመለማመጥ መሞከርን ፍፁም አልደግመውም።🌺 ✅​የመጨረሻውና ወሳኙ ሰውን ማመንን ሙሉ በሙሉ መተው ነው፤ ሰውን ማመን ዋጋ እንደሚያስከፍል ተምሬያለሁ። ​እነዚህን መርሆች የምከተለው ለራሴ ያለኝን ክብር ለመጠበቅ እና ከሚያሰቃየኝ ጭንቀት ነፃ ለመሆን ነው።🌺 😍​የራሴን ውስጣዊ ሰላም ማቀደም እና ለራሴ ዋጋ መስጠት ትልቅ ግኝት እንደሆነ ተረድቻለሁ። ✅​በቃ፣ በዚህ ውሳኔ መሰረት አዲሱን የህይወት ምዕራፍ እጀምራለሁ፤ ለሰላሜ ቅድሚያ እሰጣለሁ።🌺 👍🌺 ፀሐፊ ቃኘው እሸቱ (ዳዊት)👍🌺 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ቃኘው እሸቱ 🚙Kagnew eshetu✅
ቃኘው እሸቱ 🚙Kagnew eshetu✅
Open In TikTok:
Region: SO
Tuesday 14 July 2026 10:09:08 GMT
9576
327
16
105

Music

Download

Comments

efoyamnen
ěfőý❤åmňěň🇪🇹🇹🇷🇬🇷 :
sew mamen😌😢😢
2026-07-19 23:10:12
0
senaa1919
senaa :
ሰውን ማመን 😭😭
2026-07-14 10:31:24
1
atalay1081
atalay :
ሰዉ ማመን 😭😭😭
2026-07-17 14:34:39
0
alico423
Alico :
እኔም
2026-07-14 14:00:35
1
hikma.murad0
Hikma :
🤝የዉስጤነዉ የገለፅሽዉ
2026-07-17 20:11:07
0
birte2983
Birte :
እኔም
2026-07-16 08:35:34
0
hiawt1
Hiwet Tehsle :
ሰዉን ማመን😭😭😭😭😭😭
2026-07-15 09:23:43
0
user814520557056121
tigist tekalighn woldmarayam :
ሰው
2026-07-15 08:11:31
0
27senay
✍️✍️✍️✍️🙏🙋 :
ከእንግዲህ ሰው በቃኝ እግዚአብሄር አለኝ
2026-07-16 07:43:09
0
farxiyaxashi3
farxiyaxashi3 :
ትክክል 🥰🥰🥰
2026-07-16 03:17:52
0
miratmar
mirat :
ሰውን ማመን 😏
2026-07-16 18:18:03
0
hanantiktokcom
ሰላማዊትወንድየዬ :
🙏🙏🙏
2026-07-14 14:21:15
1
meri49531
ሜሮን 💌🦋🦋💗 :
🥰🥰🥰
2026-07-16 22:00:43
0
0911978320le
🌺🌺🌺LemLem yacob 🌺🌺🌺 :
❤️❤️❤️
2026-07-15 05:42:44
1
saba58285
Life Is Short🍁 :
💪💪💪👌
2026-07-18 12:37:17
0
To see more videos from user @kagneweshetu4, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About