@bekako: በኢየሱስ ስም መጸለይ በኢየሱስ ስም መጸለይ ማለት በጸሎት መጨረሻ ላይ ዝም ብሎ ስሙን መጥራት ማለት አይደለም ፣ በክርስቶስ ያለቀው ስራ ተቀብሎ፣ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ መጸለይ ነው። የዮሐንስ ወንጌል 14 13፤ እኔ ወደ አብ እሄዳለሁና፤ አብም ስለ ወልድ እንዲከበር በስሜ የምትለምኑትን ሁሉ አደርገዋለሁ። 14፤ ማናቸውንም ነገር በስሜ ብትለምኑ እኔ አደርገዋለሁ። ወደ ፊልጵስዩስ 2 7፤ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ 8፤ በምስሉም እንደ ሰው ተገኝቶ ራሱን አዋረደ፥ ለሞትም ይኸውም የመስቀል ሞት እንኳ የታዘዘ ሆነ። 9፤ በዚህ ምክንያት ደግሞ እግዚአብሔር ያለ ልክ ከፍ ከፍ አደረገው፥ ከስምም ሁሉ በላይ ያለውን ስም ሰጠው፤ #ፕሮቴስታንት #Jesus #ኦርቶዶክስ #ዱባዮች🇦🇪🙏 #ethiopian_tik_tok🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 @Minister Bereket Negash
Minister Bereket Negash
Region: AE
Tuesday 14 July 2026 11:12:17 GMT
Music
Download
Comments
if only :
ምናለ በዚ ጉባዬ ተገኝቼ ብማር🥺
2026-07-14 11:25:52
87
Dibora :
ameeeeeeeeeeeeeeeeen🙏🙏🙏🙏
2026-07-18 18:59:00
0
mekdi Jesus❤✝️🔥 :
እርግጠኛ ነኝ አንድ ቀን እዚ ጉባኤ በአካል እገኛለሁ ጌታ ይረዳኛል🥰🥰🥰🤲🤲🤲
2026-07-14 11:15:17
43
Amu :
ከዚህ በላይ መገለጡን ይስጥህ ተባረክ❤️❤️🙏🙏
2026-07-14 17:43:30
15
FIreihwot,mkonen :
ምን እለለዉ ስለአንቴ እግዚአቤሐር ይመስገን ፀጋ ይጨምሪልክ☺️☺️☺️
2026-07-14 16:44:14
10
genetiyegetlij :
አሜን አሜን ተባረክ🙏
2026-07-14 17:31:35
5
Tsegish J S A :
Jesus saves Amen
2026-07-14 18:24:05
4
Solomon Worku :
thank You Jesus
2026-07-14 18:27:13
3
Galoo :
Are yet nk
2026-07-14 18:51:39
2
Etalim yi eysus :
zemnhk ybark amen 🥰❤️eysus
2026-07-15 11:22:13
2
ሊያና እግዚያብሔር መልስ አለው ✝️✝️🥰 :
አሜን አሜን 🙏🙏🙏😔😔
2026-07-14 16:51:46
6
yesuus karaadhaa fi Jireenyaa :
God bless you all 👌
2026-07-14 19:03:44
2
roba :
tebark wendmi lk new🥰🥰
2026-07-14 11:50:31
1
𝐓ስ𝐟ዬ_(𝐓𝐢𝐧𝐨) %%🫂 :
ኢየሱስ
2026-07-14 13:17:28
8
ƁËƘÎ 🇪🇹🇪🇹🌏🌟 :
amen
2026-07-14 17:44:41
1
YESHUA :
ጌታን በመልዕክቶቻችሁ ሁሌ እባረክበታለው።
2026-07-15 18:24:11
1
♤ Ermi 💫🇪🇹 :
ምን ዓይነት የተበረክ ነህ በእውነት❤️🥰
2026-07-14 18:47:02
3
Ťĥę Đāğï✋ :
🙏🙏🙏ተባረኬሃል ወዳጄ🙏🙏🥰
2026-07-14 12:48:12
3
tesfayechoramo :
አመን❤❤❤
2026-07-14 17:57:05
2
🅙︎🅞︎🅗︎🅝︎🅝︎🅨︎ :
ተረጋጋ ❗
2026-07-14 19:10:31
0
yitbarek wagaye :
keep preaching beloved
2026-07-14 18:27:20
2
Esrael Jesus isTheWay/Pastor :
Glory to God Almighty in Jesus name
2026-07-14 16:05:20
4
@esube.Com :
አሜን
2026-07-14 17:28:45
1
hiwi Dire ዴቦራ :
yes you are blessed 🙏🙏🥰
2026-07-14 11:31:07
1
𝐌𝐚𝐥𝐤𝐞🥀 :
አቤት በመጻሕፍ ቅዱስ መቆያት ዊጤቱ ይህ ነው
ጌታ እየሱስ ይባርክህ ፓስተር ወድሃለሁ በእየሱስ ዳም
2026-07-15 12:20:33
1
To see more videos from user @bekako, please go to the Tikwm
homepage.