@ruhama752: #ውሻው_ስጋ በአፉ ነክሶ በድልድይ ላይ እየተሻገረ ነበር። ድንገት ወደ ወንዙ ቁልቁል ሲመለከት፣ በውሃው ላይ የራሱ ጥላ ታየው። ነገር ግን ውሻው ያየው የራሱን ጥላ መሆኑን አላስተዋለም‼️ በውሃው ውስጥ ሌላ ውሻ ከእሱ የሚበልጥ ትልቅ ስጋ ይዞ እየሄደ መሰለው።በዚህ ጊዜ ስግብግብነቱ ቀሰቀሰውና "የእሱን ስጋ ነጥቄ መብላት አለብኝ!"ብሎ አሰበ። ከዚያም በውሃው ውስጥ ያለውን ጥላ ለመንከስ አፉን በትልቅነቱ "ሃኝ"ብሎ ከፈተ። አፉን ሲከፍት ግን በአፉ ይዞት የነበረው ስጋው አምልጦ ወንዙ ውስጥ ሰመጠ። የሌላውን እመኛለሁ ሲል የራሱንም አጣ! ባለን ነገር መርካትና ማመስገን ካልቻልን፣ የሌላውን ለመንጠቅ ስንገበገብ እጃችን ላይ ያለውን ውድ ነገር እናጣለን። ጥላሽን ልትነክሺ ጉርሻሽን ጣልሽ፥ የቆጡን አውርድ ብላ እንደሚባለው... የሰውን ህይወት ከመመኘት በፊት፣ ቆም ብለን እጃችን ላይ ያለውን በረከት ማየትና መጠበቅ ብልህነት ነው‼️‼️
𓆩⏤͟͟͞͞𝐏𝐑𝐈𝐍𝐂𝐄☪︎𓆪⁹⁹
Region: ZA
Tuesday 14 July 2026 13:03:04 GMT
Music
Download
Comments
አይናለም ቅዱስ ሚካኤል ወዳጄ 🇧🇭🇪🇹 :
Amazing 👌
2026-07-15 11:04:34
1
abbaa damaa :
ya this is ture
2026-07-15 07:44:29
1
ገሩዬ የፍቅር ሰው✝️🔴⚪️⚫️ :
yes 🥹🥹😭😢
2026-07-15 11:18:35
0
Enjo_HD 🇦🇪 :
uneti new🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 13:52:23
0
Babisho @@ yegnahu## :
kamirr really newu betam terredichewalehu gabitognalli tnxs!!!
2026-07-15 12:10:57
0
ትዝታነዉ ሥቄ ናፍቆት ነዉ ልማደ :
ምርጥ ምሣሌነዉ ተመችቶኛል
2026-07-15 10:10:55
3
እናት ✝️🛐 :
በአሁን ጊዜ ያልንበት ሁኔታ
2026-07-15 13:25:24
1
𝐀𝐧𝐰𝐚𝐫 ★💯🇪🇹🇪🇹 :
ya shur
2026-07-15 12:56:59
1
ተክሌ አበበ :
በነገራችን ላይ ስጋ ውሃ ውስጥ ከወደቀ አይሳጥምም ሁለተኛ ውሻ መዋኛት ይችላል ስለዚህ ምንም የሚያጣ ነገር የለም
2026-07-15 08:08:55
1
◎͓̽⃝Beki◎͓̽⃝ነኝᵐʸ𝐋𝐢𝐟𝐞💸¶ :
ልክ ናሺ😢😢
2026-07-15 11:04:35
1
Mesi👸❤️🩹🦋 :
yes 💯
2026-07-14 22:59:13
1
gumayide fam :
tikikil newu🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 13:56:47
0
-NN kira] :
Fact
2026-07-15 11:52:59
0
mareyam enata :
👌👌👌
2026-07-15 12:10:06
0
Mhiret Osa :
ምርጥ ምክር ነው ተባረክ
2026-07-15 13:54:20
0
Kinda :
በጣምጥሩትምህርቲነው👌👌👌👌
2026-07-15 11:54:11
0
keni(A)📖🦋🇪🇹❤ :
really
2026-07-15 04:38:04
0
mulken :
አስታወስኩ፡ 4፡ክፍል፡ ያብደሳጋ፡ ታሪክ፡ አና፡ ዪህ፡ ታርክ
2026-07-14 16:13:38
6
@fike✅ :
yess
2026-07-15 10:29:49
0
ßini_Faf :
100%
2026-07-15 14:30:11
0
Weretaw Negus :
የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል አደል የሚባለው ፈጣሪ የኛ የሆነውን ይባርክልን
2026-07-15 12:10:31
1
abdelah seid :
wow
2026-07-15 11:08:38
0
sarcho 🎸🌎🦋🦋 :
ba tikikkl❤️
2026-07-15 10:50:15
0
Abukä🧑🎤 :
yes✌✌
2026-07-14 15:37:17
0
To see more videos from user @ruhama752, please go to the Tikwm
homepage.