@tseganenytiktok.comtsega: #ወር_በገባ_ሰኔ_8 እንኳን ለጻድቁ አባ ኪሮስ ወርኅዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!! #የእግዚአብሔርን ቃል የተናገሩአችሁን ዋኖቻችሁን አስቡ፥ የኑሮአቸውንም ፍሬ እየተመለከታችሁ በእምነታቸው ምሰሉአቸው።" ዕብ. ፲፫፥፯ /13፥7/ ✍️ አባ ኪሮስ ከደጋግና ከቅዱሳን ቤተሰቦች ታህሣሥ ፰ ቀን በሮም ተወለዱ✝️🙏 #አባታቸው ሲሞትም ሃብታቸውን ከወንድማቸው ጋር ተካፍለው ድርሻቸውን ለድሆች መጽውተው ዓለምን ንቀው መነኑ💒🙏 #በአስራ ሰባት ዓመታቸው ከአባ በብኑዳ ገዳም በመግባት ስርዓተ ምንኩስናን ተማሩ🙏 ✍️አባ ኪሮስ በገዳም በጾም በጸሎት ተወስነው እየተጉ መኖር ጀመሩ✝️🙏 ✍️በገዳምም እየኖሩ የክርስቶስን ወንጌል ለማያምኑ ሰዎች በመስበክም ብዙዎችን ወደ ክርስትና አምጥተዋል🙏 ✍️መላ ዘመናቸውን ከጣዕመ ዓለም እና ከተድላ ዓለም ተለይተው ቤት ልስራ ዘር ልዝራ ሳይሉ በገዳም ተወስነው ኖሩ፣ መነኮሳትን አበረቱ🙏❤ ✍️ አባ ኪሮስ በጸሎት፣ በስግደት በምናኔ ጸንተው ሲኖሩ ፈቃደ ሥጋቸውን ለፈቃደ ነፍሳቸው አስገዝተው በእግዚአብሔር መንገድ እየተጓዙ ነበር❤✝️ ✍️በመጨረሻም ቃል ኪዳንን ከጌታችን ከተቀበሉ በኋላ ሐምሌ ፰ ቀን ከዚህ ዓለም ድካም ዐረፉ❤🙏 ✍️የአባታችን የአባ ኪሮስ ምልጃና በረከት ይደርብን🙏🙏🙏 ጸሎታቸው ከእኛ ጋር ይሁን✝️💒🙏 //3//🙏🙏🙏 #creatorsearchinsights

የተክልዬ
የተክልዬ
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 July 2026 13:27:37 GMT
747
148
1
69

Music

Download

Comments

tseganenytiktok.comtsega
የተክልዬ :
🥰🥰🥰
2026-07-14 13:28:07
2
To see more videos from user @tseganenytiktok.comtsega, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About