@enduplus: ወጣችልኝ እኮ ረሳኋት በቃ አስቢያት አላውቅም ለአንድ ደቂቃ ይኸው እንደ ድሮ… እራሴን አልጥልም እራሴን አልጎዳም በትካዜ አልገባም ወደ ፍቅሯ ገዳም ሌላ ሰው እንዳየች ሌላ አይቻለሁ ልክ እንደረሳችኝ ረስቻታለሁ፤ ጠንክሪያለሁ አሁን… ለማይነሳ ስልክ አስሬ አልደውልም ፎቶዋን እያየሁ ስተክዝ አልውልም፤ ከደነዘዝኩበት አሁን ባንኛለሁ ሆኖልኛል መንቃት መንገድ ባያት እንኳ አልፊያት ሄዳለሁ ልክ እንደ ማላውቃት እንዷዚህ እያልኩኝ… ለሰዎች ባብራራ ባበዛ ሀተታም ልቤ ግን የሚለኝ…ውሸታም ውሸታም! 💔 😥 💔 😥 😔 😟 🙁 ☹️ #ethioviral #creatorsearchinsights #foruyou #foryoupage #habeshatiktok

E N D U  +
E N D U +
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 July 2026 13:47:48 GMT
2015
188
7
35

Music

Download

Comments

birishnaaf
@addisuketema :
download madereg indinchil argilin ist?❤❤❤
2026-07-14 15:12:47
0
tame7948
meracle 💐 16 :
🥰🥰🥰
2026-07-14 18:13:09
0
habtamu.godana4
Habtamu godana :
🥰🥰🥰
2026-07-14 16:03:22
0
user3611228803957
Salem ye harar lij✌️ :
😔😑
2026-07-14 15:11:39
0
tamerat.shumate
Tamerat Shumate :
🥰🥰🥰
2026-07-14 13:53:01
0
user735044930632
tsehaynesh :
🌹🌹🌹
2026-07-14 13:52:32
0
kalkal2119kal
አምላኬ ታሪኬን ቀይረዉ🙏 :
🥺
2026-07-16 13:23:01
0
To see more videos from user @enduplus, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About