@exodusethiopia1: ➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺➺ #ከሌተናል ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለማርያም በስተቀኝ የቆሙት የያኔው ጎልማሳ ያሁኑ አዛውንት ጀነራል አሰፋ አህፈሮም ይባላሉ። ትውልዳቸው ሀገረ ኤርትራ ሲሆን የገነት ጦር ትምህርት ቤት 22ኛ ኮርስ ምሩቅ ናቸው።ከኮርሳቸው አንደኛ በመውጣት ከግርማዊ ጃንሆይ ሰዓትና ቀበቶ ተሸልመዋል። #ለኢትዮጵያ እና ኤርትራ አንድነት በብዙ አውደ ውጊያዎች የተፋለሙት ጀነራሉ በመጨረሻ የግልጋሎት ዘመናቸው የዴዴሳ ማሰልጠኛ አዛዥ ሆነው ሰርተዋል። #የኤርትራ መገንጠል የእግር እሳት የሚሆንባቸው ጀነራሉ በመኖሪያ ቤታቸው መግቢያ ኤርትራን ያካተተው ካርታ በጉልህ ተቀምጧል። ለእኚህ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ እውቅናና የ70 ሺ ብር ሽልማት እንደተበረከተላቸው የቀድሞው ሰራዊት አባል የሆነው የአድዋው ተወላጅ #ወዲ ሻምበል ዘግቧል። #ENKSS

አሃዱ ፩ - ONE 1
አሃዱ ፩ - ONE 1
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 July 2026 14:41:08 GMT
85727
4659
70
576

Music

Download

Comments

a.tgbbbb
6235@1262#* :
ውትድርና ለዛውና የሃገር ፍቅር ስሜት በመንጌ አከተመ።
2026-07-21 12:38:19
8
messert.mamo
Messert Mamo :
ጄኔራል አሰፋ በ83 ዓ/ም በሚያዚያ ወር እኔ 5ተኛ ብረጌድ ነበርኩኝ ከደዴሣ በእግራችን ከ8ቀን በኃላ ቡኖ በደሌ ከተማ ደረስን ከዛ በኃላ የት እንደሄዱ ባላወቅም እኛ ከቡኖ በደሌ 3 ቀን ቆይታ በኃላ ወደ ጦላይ ተወስደን የኛ ሻንበል ጦር ጊቤ ድልድይ ጥበቃ ደርሶት ግንቦት 16 ቀን ጦረሩ ተበተነ።
2026-07-15 14:23:04
5
getachew.melaku68
Getachew Melaku :
በደርግ ጊዜ የነበሩት ጀነራሎች አንድነታቸው ጠንክሮ ተወያይተው ችግር የመፍታት ባህል ቢኖር ኖሮ ኤርትራ ባልተገነጠለች የአሰብ ወደብም ከነንብረቱ ባልተወሰደ የብዙ ወገናችንም ህይወት ባልተቀጠፈ!!!
2026-07-14 17:04:34
8
stgaberiel
@ kasahun :
የሀገር ፍቅር ያኔ ቀረ 💔💔💔
2026-07-24 11:26:36
1
elani6650
Tsion :
2026-08-11 18:23:05
2
elesa.gebretsadik
Elesa Gebretsadik :
እሰይየኔጀግናአባት
2026-08-17 06:20:29
1
shimeleswalegne
Shimeles Adimasu Walelegn :
2026-08-12 22:49:03
1
mustafayesem
Mustefa yassin :
2026-08-20 14:40:24
0
user41096378810206
user41096378810206 :
ሌላ ማየት አልቻልኩለም
2026-08-29 16:32:12
0
tewodros.girma26
Tewodros Girma :
2026-08-17 14:22:00
1
tigabu994
Tigabu :
jaginawu👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
2026-09-04 09:46:25
0
key.bahar1
key bahar :
ወይኔልክ ነክ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-14 20:01:57
0
betdag1
dagi :
22ኛ ኮርሶች ምርጥ ምርጥ ሰዎች ነበሩ በአካልም አውቃቸዋለው
2026-08-26 20:00:46
0
shimeleswalegne
Shimeles Adimasu Walelegn :
yes yeneye Kinete Astemarye menegesetue Hayelemariyame Nuerlegne
2026-08-12 22:48:32
0
shimeleswalegne
Shimeles Adimasu Walelegn :
2026-08-12 22:48:52
0
of0637
Cr 7 :
መቼም መይታካ ጀግነው አባታችን እድሜክ እርዛም
2026-09-14 15:45:39
0
wedihawzen4
BFG@ :
hi
2026-08-15 16:17:10
0
abit.cawaka
Abit Cawaka :
2026-08-13 18:23:58
0
user8403945042835
ተስፋ :
ይህ ነው መኞቴ በህወቴ ከራሴ በፊት ለኢትዮጵያ እናቴ
2026-07-14 20:58:25
0
To see more videos from user @exodusethiopia1, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About