@zelealem.official: 🌱በመልክምነትህ ሰዎች ላያመሰግኑን ቢችሉ ወይም ውለታህን ላያስተውሱት ቢችሉም አትፍረድባቸው ሰዎች ከጠቀማቸዉ ይልቅ የተጠቀመባቸውን ፣በፍቅር ከተንከባከባቸው ይልቅ የበደላቸውን አይረሱም። 🌱በህይወት ሳለን በሚዛን እንኑር አንዳንዱ ጋር ቸኩለን አንዳንዱ ጋ ፈጥነን ዋጋ አንክፈል።አንዳንዱ ጋር ጠግበን አንዳንዱ ጋ ትህትናችን በዝቶ እንዳያስገምተን።አንዳንዱ ጋር ጥያቄ አብዝተን አንዳንዱ ጋ ደግሞ ዝምታችን በዝቶ ፊት እንዳያስነሳን፤ 🌱አንዳንዱ ጋር ጥንቃቄ አብዝተን አንዳንዱ ጋ ደግሞ ግዴለሾች ሆነን ሰው እንዳናስመርር፤ አንዳንዱ ጋር ጨዋነታችን በዝቶ አንዳንዱ ጋ ብልግናችን ጎልቶ ሰው እንዳንረብሽ፤ 🌱አንዳንዱ ጋር አማኝነታችን ከልክ አልፎ አንዳንዱ ጋ አህዛባዊ ባህሪያችን አነጋጋሪ ሆኖ ሰው እንዳናወዛግብ፤ አንዳንዱ ጋር ቸርነታችን አንዳንዱ ጋ ስስታችን ሰው አስገርሞ እንዳያስገምተን በማስተዋል እንኑር። 🌱የሰው ልጅ በባህሪው ያሳቀውን ይረሳ ይሆናል እንጅ ያስለቀሰውን ግን በፍፁም አይረሳምና መጥፎ ሆነን ከምንታወስ ደግ ሆነን ሰው እንድረሳን ፈቃደኞች እንሁን!! 🤌🏾 ሁሉም ሰው ይማርበት ዘንድ ሸር አድርጉት🫶🏾 እግዚአብሔር ማስተዋልን ጥበብን እውቀትን ከፍቅር ጋር ይስጠን አሜን🙏እግዚአብሔር ብርሃኔና-መድሃኒቴ ነው።
ስለ እናት
Region: US
Tuesday 14 July 2026 14:56:51 GMT
Music
Download
Comments
be greatfull :
well said 👏
2026-07-14 15:37:35
0
የአርሴማ☦️✝️❣️❣️ አይ ሰውና አመሉ🤔 :
አሂን እኔ ያለሁበትን ሁኔታ ያየ💔💔💔💔💔
2026-07-15 19:11:33
0
ወንድን ስታምኒ ገመድ አዘጋጅ 👌 :
2026-07-15 15:47:26
0
Astu ydgl maryme lej💒✝️ 🆘️ :
btkikel👌🙏
2026-07-14 15:02:41
0
የሸዋው ቀብራራ :
እውነትነው
2026-07-15 19:34:54
0
farxiyaxashi3 :
🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 13:38:42
0
ፃዲቅ ምሥጋናው ተዘራ የምትዋብ ዘር💪 :
በትክክል 🥰🥰🥰🥰
2026-07-14 18:09:21
0
ጀግና አድናቂዋ 🫡 :
ግሩም ነሕ
2026-07-15 10:00:13
0
Ruhama Yemariam Lij :
fetari yesew deseta menece yaregen
2026-07-14 17:48:38
0
🌈✍️ :
wow🙏🙏🙏
2026-07-15 05:20:40
0
It's Okay !!! :
ትክክል ነህ😢😢😢😢😢😢
2026-07-15 12:40:56
0
hareg :
በትክክል
2026-07-14 20:44:56
0
gere :
አመግናለሁ ለምክርህ
2026-07-14 15:44:53
0
meseret :
እህ
2026-07-14 19:59:55
0
English seeker🌲🌲🌲 :
ስለናት እንወድሃለን🥰🥰🥰Thank you... sharing what you know🙏🙏🙏
2026-07-15 05:04:08
0
tsige :
አውነት ነው
2026-07-14 19:31:12
0
Mhiret Osa :
እግዚአብሔር ብቻ አይርኝ
2026-07-14 15:45:15
0
🔥MY❤Orthodox👑🙏 :
በትክክል 💯✔እናመሰግናል ለምክርህ🙏ተመስጌን ሁሉምካለፈ ቢገባንም🥺ላለንቀሪዘመን እንጠነቀቃል🙏
2026-07-14 21:26:51
0
ሳምሪ :
በጣም
2026-07-14 15:29:03
0
Miki Dejene :
እዉነት ነዉ🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍
2026-07-16 04:43:14
0
bizuayehubirhanu :
🥰🥰🥰🙏
2026-07-15 06:21:49
0
ነገን በተስፋ☦️🦋 :
🥰
2026-07-14 19:07:03
0
MEKDES TEFRA :
🥰🥰🥰
2026-07-14 17:16:21
0
yhunew ✝️የገብርኤል ባርያ!!! :
🥰
2026-07-14 20:28:57
0
To see more videos from user @zelealem.official, please go to the Tikwm
homepage.