@wasumohammed: ህገ መንግስቱ ሊቀየር ይችላል‼ ጠቅላይ ሚንስትሩ ፍንጭ ሰጥተዋል። "በአንዳንድ የአፍሪካ ሀገራት እንደሆነው 'እናውቅልሃለን' የሚሉ ሰዎች በአንድ አዳራሽ ውስጥ ገብተው የኢትዮጵያን ህገ-መንግስት ከእንግዲህ በኋላ አይጽፉትም። የኢትዮጵያ ህገ-መንግስት የሚጻፈው በእያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በድምጽ ውሳኔ ነው።እኛም አንችልም፤ እነሱም አይችሉም፤ እነሱም አይችሉም። ሀሳባችንን ለህዝብ እናቀርባለን፤ ህዝባችን በወሰነው ውሳኔ ሁላችንም እንገዛለን።"በማለት የመቀየር ሂደቱ በህዝብ ብቻ እንደሚወሰን አፅንኦት ሰጥተው ገለፀዋል።#WasuMohammed #tiktok #foryoupage #breakingnews #foryou
Wasu Mohammed 📌
Region: ET
Tuesday 14 July 2026 15:08:27 GMT
Music
Download
Comments
Glob@E :
we have the best constitution ever
2026-07-14 20:02:19
1
user7981664090231 :
respect❤️
2026-07-15 05:25:43
0
ADi Famili :
11111111
2026-07-15 05:19:31
0
user3879151901379 :
it's good
2026-07-14 21:51:45
0
shewagezaw1234 :
wawe Thankyou pm
2026-07-15 03:14:04
0
kerimel14 :
እንስማማለን 100
2026-07-14 15:47:20
46
የሀብቴ ልጅ!!! :
በብልፅግና ዘመን ሰው የለ ጥፋቱ አይታሰርም ያለ ማን ነበር
2026-07-14 21:16:23
3
maryam :
እሱኮ የሚያወራውን ቢተገብረው ጥሩ ነበር ግን በወሬ ብቻ የሰራ ይመስለዋል😏 ክልል ብሄር የሚባለው ቀርቶ አንድት ኢትዮጵያ ሆና እንድትቀጥል ሀገር ሰላም ከሆነች ኑሮ ውድነት ከተስተካከለ ሌላ ምን እንፈልጋለን 😳 ግን ስራ ይቀድማል ከወሬ
2026-07-14 18:18:10
7
tin :
power is not able to disable now and then
2026-07-14 15:59:57
0
Hope🇪🇹🇪🇹 :
በትክክልተስማምቶኛልየኔጀግናመሪ
2026-07-14 19:25:44
16
@Mustafi :
ብቻውን እንደሚመቸው አድርጎ ሊፅፈው እኮ ነው አለቀልን😥😥😥😥😥😥😥😥😥
2026-07-15 04:19:01
0
Ybre Seid :
ይህን መሪ ባካችሁ እንመነዉ
2026-07-15 05:26:19
0
tami@@@ :
እረ ሙዱ አትያዙ
2026-07-14 19:56:22
6
ሙባርክ :
አውን ለደግፈው እያሰብኩት ነው
2026-07-14 19:56:29
5
ማያ 24 💀💀💀 :
ይኸው እሱ ሊፅፍልን አደለን እንዴ😁😁😁
2026-07-14 21:10:49
0
misrak :
ትክክል የኛ ጀግና
2026-07-14 21:18:59
2
muha :
ልክ ነው በህዝብ ብቻ
2026-07-14 21:52:37
3
yasuf :
እንሥማማለን
2026-07-14 20:21:33
3
zzxxzzss :
አይሆንም እጅ ቢሆን እማ
2026-07-14 21:31:02
1
Ahlam Ahlam :
ሺ አመት ንገስ መሪዬ🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-14 21:10:32
2
Ab :
ችግሩ ሕገ መንግስት ሠይሖን የሕግ የበላይነት አፈፃፀም ሠው የፈለገበት ተንቀሳቅሶ መሥራት አለመቻል ነው የብዙ ሰው ችግር
2026-07-14 16:21:47
3
misrak :
እሰይ አሰይ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
2026-07-14 21:20:31
2
Tewodros Ketema :
ይህን ከሰራህ እውነትም ንጉሳችን ትሆናለህ
2026-07-15 02:46:41
1
Melkam Sew :
በቃ ልናገር ነበረ ሰለቸኝ ተውኩት
2026-07-14 21:43:19
1
Abebemoges@2121 :
ትሕክል ነው ሐሳቡ
2026-07-15 03:36:38
1
To see more videos from user @wasumohammed, please go to the Tikwm
homepage.