@merew.may.fano19: የቡድን መሳሪያቸው በተለይ ድሽቃቸውና በውስጣቸው አፈንጋጭ አንጃ መፍጠሩ ለኛ ስለሚያስፈልገን የሚፈለገው በጀት በልዩ ሁኔታ ተይዞላቸው ወደኛ ቀጠና እንድመጡ በማድረግ የሰፈራችን ጠባቂ ሚሊሻ እናደርጋቸዋለን በማለት በአፄ ዳዊት ውስጥ አፈንጋጭ ለመፍጠር የሚሯሯጡት 18ለ8 ዕዞች እንዳሉትም ከአፄ ዳዊት የተወሰኑ ሰዎችኝ በገንዘብ፣በመያዝ እንቅልፍ አጥተው የሰፈራቸው ጠባቂ ሚሊሻ ሊያደርጓቸው ከጫፍ ደርሰዋል።አብዛኛው አመራርና ሰራዊቱ ግን ሌላው ከመንደሩ ሳይወጣ እኛ ብቻ የኮር ትዕዛዝ ነው እየተባለ ቀጠናችንን ለጠላት ጥለን እንድንሄድ የሚደረግበት ምክንያት መራቤቴን ዳግም የመከፋፈልና የማዋረድ ተግባር ስለሆነ አሁን ከረፈደም ቢሆን ግልጽ ሆኖልናል የሚል ቁጭት ፈጥሯል።ኮሩ ተንቀሳቀሱ ብሏል እየተባለ ዝም ብለን የምንነዳው መጀመሪያ ኮሩ መራቤቴ ሀይል መደቧል ወይ.?ዝም ብላችሁ ተንቀሳቀሱ ይባላል እንደ.?የነበርንበትን የመራቤቴ ቀጠና የሚሸፍን ሀይል ሳይመደብ ኮሩ ተንቀሳቀሱ ብሏል እየተባለ ማንም የሚነዳን የምንሆነው ለምንድን ነው.?እኛ ያደራጀንም ያስታጠቀንም ህዝባችን እንጅ ሌላ ማንም አይደለም።ሊያዘንም ሆነ ተንቀሳቀሱ የማለት ሙሉ መብት ያለው ህዝባችን እንጅ በኮር ትዕዛዝ ስም የሰፈሩ ጠባቂ አባት አርበኛ ሊያደርገን የሚፈልግ ሁሉ አይደለም። አመራሩንና አንዳንድ ተዕጽኖ ያላቸውን የሰራዊት አባሎችን የፈለጋችሁትን ብሉ፣የማራችሁን ጠጡ የሚባልበት የውስጥ ለውስጥ መጠቃቀስ ለምን አስፈለገ.? ከአሃዳችን ጋር እንድንታረቅ ከመስራት ይልቅ የዕዝ፣የኮርና የክፍለ ጦር አመራር ተብለው በመሪነት ተቀምጠው ግን በመካከላችን የበለጠ ልዩነት የሚፈጥር ነገር የሚያወሩን ለምንድን ነው.? እኛ ከቀጠናችን እንድንወጣና ከወንድሞቻችን ጋር እንዳንታረቅ ውስጣችን በመሆን የገንዘብ ቀብድ በስማችን የበሉ ደላላዎች አሉ። የናደው ክ/ጦር ኮላሽ ላይ የጋራ ኦፕሬሽን እንስራ ብሎ ወንድማዊና ጓዳዊ ጥሪ ሲያቀርብልን ውሸታቸውን ነው በዚህ አዘናግተው ሊከቡን ነው፣መሰሪያችንን ብቻ ነው እነሱ የሚፈልጉት እንጅ የጋራ ውጊያ እንድናደርግ አይደለም በማለት ውስጥ ውስጡን አሉባልታ ሲነዙ የነበሩት የክፍለ ጦርና የኮር አመራሮች ለካ አላማቸው እኛ ከወንድሞቻችን ጋር እንዳንገናኝና ቀጠናውን ለቀን እንድንወጣ ለማድረግ ነበር። የናደው ክ/ጦር ወንድሞቻችን ግን ለቃላቸው ታምነው እንዳሉትም ኦፕሬሽን ኮላሽ ላይ ሰሩ።እነሱ ቀጠናውን ለማስከበር መሪዎቹ ጭምር ይሰዋሉ፤እኛ ውስጥ ግን ቀጠናውን አዋርዶ እኛን በገንዘብና ጥቅማጥቅም የሚደልል የክፍለ ጦርና የኮር አመራር ነው ለካ የተሰገሰገው። ተረፈደም ቢሆን አሁን ነቅተናል ኮር አዟል እየተባለ አንድ ግዜ እዚህ ግቡ፣በነጋታው ደግሞ ወደዛ ተንቀሳቀሱ እየተባለ ከመራቤቴ አውራጃ አካባቢ እንድንርቅና ከተወላጅ አመራሮች እና ከቀጠናችን ክፍለ ጦሮች እንዳንገናኝ የሚደረገው ሴራ ለምን እንደሆነ ገብቶናል።እኛን ከሌላ አሃድ ጋር ለመቀላቀል ዕቅድ እንደተያዘ ነቅተናል..የሚሉ መሰል ብዙ ጥያቄዎች በሀቀኛ አመራሮቹና ሰራዊቱ ዘንድ ከፍተኛ ጥያቄዎች እየተነሱ እንደሆነ መረጃዎች ያሳያሉ።የአብዛኛውን አመራርና ሰራዊት ጥያቄ በመደለያቸውና በጥቅማጥቅም ደላላዎቻቸው በኩል ጥያቄውን ለማዳፈን ቢሞክሩም ሊሳካላቸው ባለመቻሉ ወታደር አድርግ አታድርግ ነው...ኮር አዟል በሚል ሊያጃጅሎቸው እየሞከሩ እንደሆነ ሰምተናል።ከሳሲት ወደ መዘዞ ቀጥ ብላችሁ ይዛችሁ "ኑ" የሚል ቀጭን ትዕዛዝ ለደላላዎቻቸው በውስጥ መስመር ወርዷል።በየምግብ ቤቱና መጠጥ ቤቱ እየዞራችሁ እንድትጋብዟቸው ገንዘብ የምንልክላችሁና ለእናንተም እረብጣ በጀት የያዝንላችሁ የተሰጣችሁን ተልዕኮ በብቃት ትወጣላችሁ ብለን አምነንባችሁ ስለሆነ ምክንያት ሳትደረድሩ የኮርና የክፍለ ጦር አመራሮች እነዚህን ተገንጥለው ሳሲት የደረሱ ልጆች በፍጥነት የኮር ትዕዛዝ ነው በማለት ወደ መዘዞ እንድመጡ አድርጉ።እዚህ ከደረሱ በኋላ የእናንተ ተልዕኮ ይጠናቀቃል፤ከዛ በኋላ የኛ ስራ ነው፣የእናንተ ተልዕኮ መዘዞ ማድረስ ብቻ ነው...ተብለው ደላላዎቻቸው ውስጥ ውስጡን ማሳመኛ የሚሆን የተለመደውን አሉባልታና ማታለያ እየነዙ እንደሆነ መረጃዎች ደርሰውናል።ግብዣውማ እንደጉድ ነው አሉ..🤨😂ሀቀኞቹ አመራሮችና ሰራዊቱ ይህን ሲሰሙ ምን ምላሽ እንደሚሰጡ አብረን የምናየው ይሆናል። ይቀጥላል....
መሬው🦅✊19
Region: AE
Tuesday 14 July 2026 16:06:03 GMT
Music
Download
Comments
አማራ ነቴ ኩራቴ :
እሬቱ የእሬት ወለላ የማይቀመስ የማይበላ 💪💪💪💪💪💪💚💚💛💛❤❤
2026-07-15 07:06:52
0
በፅናት👌🤟🫶💪💪 :
የጀግኖቹ ♥️♥️♥️ነው
2026-07-15 21:31:36
0
ብቸኛዉ ታጋይ :
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-14 17:57:24
0
አማራው ተራራው 💪💪💪💪 :
❤️❤️❤️❤️❤️
2026-07-14 20:33:12
0
ዜድ የኪሩቤል ሽጋ እናት :
🥰🥰🥰
2026-07-15 04:02:39
0
anbes :
💪💪💪💪💪💪💪💪💪
2026-07-14 17:45:00
0
ባራያዉ አሳረኛዉ :
💪💪💪
2026-08-01 06:15:27
0
To see more videos from user @merew.may.fano19, please go to the Tikwm
homepage.