@user7385553929074:

Memher Dawit
Memher Dawit
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 July 2026 16:28:53 GMT
198684
13550
564
2376

Music

Download

Comments

brook.sami
Brook Sami :
ወንድሜ ይሄ ቪዲዮ ለሚያምኑትም ለማያምኑትም ስለሚደርስ ስድቡ ቢቀር ምክንያቱም ቅሬታችንን እንደ አባት አክብረን ብናቀርብ መልካም ይመስለኛል ከአንተ ባላቅም!🙏
2026-07-15 06:56:49
118
abrshlalagmail.com4
Abrsh Lala :
እረ መራራ እውነት ነው ጎበዝ😁😁😁
2026-07-15 05:19:04
192
liond53
Li⭕n 💫 :
ቋንቋው ምንኛ ነው?
2026-07-15 06:14:35
26
zewdumenber
21 :
ሞጣ በየት መጣ
2026-07-15 03:07:28
27
user4497767294307
haile :
እውነተኛ ሰው ስለሆንክ፣ሰው፣ሊጠላህ፣ይችላል፣አትስማቹው፣
2026-07-15 03:17:03
80
user8005822478053
@mahitot :
አሁን እመብርሀን ሰለቸኝ አዲስ አበባ መራራ እዉነት
2026-07-15 05:38:15
17
owners.of
ጃንሆይ/Janhoi :
እውነት ተናገርክ
2026-07-15 03:42:18
16
denekechane
ሠላም :
ጀግና በትክክል እውነቱን ቁጭ አረከው
2026-07-14 23:55:03
34
muse.muse148
Muse Muse :
በናትህ በውስጥ መስመር አውራኝ ታስፈልገኛለክ
2026-07-15 07:16:16
12
abeselomorion
abeselomorion :
እውነት ነው ያልከው ሁሉ ።ግን ተው ሰድበህ ለሰዳቢ አትስጥ ዝም ብለህ የድርሻህን እግዚአብሔርን አገልግል።ወንጌልን የአባቶችን ትምህርት ብቻ አስተምር tiktokun ተጠቀምበት ሐሜት እንጀራ አይሁንህ
2026-07-15 05:23:22
27
user6275873271303
ገብረ :
ስለማን ነው ምታወሩ
2026-07-18 05:04:59
0
yeneneh44
እውነት ሚድያ :
መጥፎ ኮመንት ሚጽፉልህ ሌቦች ናቸው አይዞህ
2026-07-14 22:01:27
18
user449396927739
user449396927739 :
አወቅህባቸው ማርያምን
2026-07-14 17:22:42
10
amanuensis1245
እናቴ ኑሪልኝ :
ከስርቤት ማነዉ ፈቶ የለቀቀብን
2026-07-14 18:09:02
10
eliasyitb
Eng. Elias (ካህኑ ለእግዚአብሔር) :
መምህር ዳዊት በእውነት እግዚአብሔር ይባርክዎ። መምህር ወመገስጽ!! የአዲስ አበባን ጉድ በደንብ ተረድተውታል
2026-07-15 05:16:11
10
user67016512351270
አብሪ የድንግል ልጅ :
ኧረ ይመችህ ። አሳቅኸኝ ግን እውነት 🥰🥰
2026-07-15 11:25:02
3
bewuketu44
Zemenu :
ኧረ የዛሬውስ ለጉድ ነው ደግሞ 🤔
2026-07-16 05:33:52
2
user80591500605991
የጋራው ነብር :
ይመችህ ጋዜጠኛ መሆን አለብህ🤣🤣🤣
2026-07-15 18:28:14
1
user98235046633847
ዋስይሁን :
እሚገርም እይታነው
2026-07-15 01:11:21
7
yihunie.darihun
yihunie darihun :
ገራሚ ልጅ እውነት እውነቷን
2026-07-15 08:50:00
3
slitanu
@@slitanu :
ግን እኮ አንተ ብትሆን ታውቅበት ነበረ
2026-07-14 17:42:04
1
12jesus028
Yoni Yoni :
ዘንዶ ወጋው በኢየሱስ ስም
2026-07-15 07:28:54
1
sahle_michael
getahun_reta :
በጣም ያሳዝናል... በፊት ሳሰቀድስ በተመስጦ ነበር የማዳምጠው አሁን ግን የሚናገረውን ሰውዬ እያሰብኩ ነው😭😭😭😭😭
2026-07-15 08:12:56
2
user27914022331830
መ/ር ኤልሣዕ ታምሩ :
አንተም በጣም ትችላለህ ወንድሜ ወንበሩን መያዝ አለብህ
2026-07-16 14:24:36
1
user6357597150785
mesfin mesfin :
ቅመም የሆንሽ ሰውዬ
2026-07-15 06:10:57
1
To see more videos from user @user7385553929074, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About