@ethiop496: #እድሜና_ጤናዉን_ያድልህ

Jo-King🤴
Jo-King🤴
Open In TikTok:
Region: ET
Tuesday 14 July 2026 17:02:16 GMT
638757
110059
3256
17507

Music

Download

Comments

userqee43206104988
gecho :
qininet melkaminet Hulu Leras newu
2026-07-19 10:13:43
0
abdumanche0
abdumanche :
ደሬ ትልቅ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🥰🥰🥰
2026-07-14 17:36:48
1023
djbezee8900
Dj Selecta ቢዚ :
የአሁኑ ትዉልድ ጓደኛዉ ሲሞት ስልኩን ዲሌት
2026-07-15 12:30:07
319
zinash.taye79
Zinash Taye :
fetarie yebrkwe Tena edmie yestwe
2026-07-18 20:33:05
0
123456samriye
Diyara🥰🥰🥰 :
ወንድሜ እንደዚህ ዓይነት ሰዎች ከብዙ በጥቂቱ ይኖራሉ መስጠትም ከሱ ካልተሰጠህ አትሰጥም እንኳን ለጓደኛህ ለናትህ ልጅም ቢሆን የፈለገ ሀብት ቢኖርህ በመስጠት ካልተባረክ አትሰጥም ስንት አለ በየቤቱ ቤቱን ዘግቶ እየተራበ የሚኖር ቤት ይቁጠረው ለሁሉም ማስተዋሉን ይስጥ
2026-07-14 17:38:40
570
manic.love12
𝐌𝐚𝐧𝐢𝐜🧖‍♀️ :
ደሬ ልጁን ሳይቀር ሀብቴ ብሎ የሰየመ የጉዋደኝነት የውሃ ልክ ነው እንደ ስራው ያልተነገረለት ንፁ ልብ ያለው ሰው ነው ደሬ❤️❤️❤️
2026-07-15 06:12:59
616
leulseged.girma3
Leulseged Girma :
ይገርማል ፈጣሪ ይባርከው
2026-07-15 02:58:10
183
yeshii97
yeshi💞💞💞 :
በጣም ይገርማል 🥰🥰
2026-07-14 17:08:29
288
yena.yena376
Yena Yena :
ይለያል. ማርያምን. 🙏🙏🙏
2026-07-14 19:02:38
114
my10313
my :
በጣም የሚዋደዱ ጓደኛማቹች ነበሩ 🥰🥰🥰🥰
2026-07-14 17:12:04
70
.0712552
ሚካኤል አባቴ 0712 :
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድለው🙏🙏🙏
2026-07-14 18:56:42
26
user3046035339712
mola :
የሚገርም ነው
2026-07-15 03:07:22
5
user660612181002tof
ቶፋ@ው :
ደሬ ምርጥ ሰው
2026-07-15 03:17:50
7
t..abdu.351
T. abdu 351 :
የደግነት ጥግ 👍
2026-07-15 02:52:42
5
kelemua_h
keleme h :
እግዚአብሔር ለሱ ጨምሮ ጨምሮ ይስጠው
2026-07-14 20:49:44
12
ayal6444
ye mariam leji :
በጣም ይገርማል ጤናን ከድሜጋር አብዝቶ ይስጥልን
2026-07-14 22:31:38
6
yezinabesete
Tg (yezina Besete) :
ጀግና
2026-07-15 03:03:26
5
ma941294
ma :
Masha allahe masha allahe
2026-07-14 23:28:17
5
tsinat473
tsinat :
ጌታ ሆይ ፈጣሪ በስውር ያረገውን መልካምነት ይክፈለው
2026-07-15 12:43:02
27
samsocdypdu
Samson ሞገደኛው :
የሚገርም ስብዕና ነው ፈጣሪ እረጅም እድሜ ያኑረው🥰🥰🥰🥰🥰🥰
2026-07-15 05:23:08
17
aster_asfaw
asterasfaw963 :
እንኳን ጉድለት ልንሞላ ሰላምታ በመከራ ነው
2026-07-14 20:18:18
7
matibest123
Mati Best :
አጭብጭቡለት👍👍👍👍
2026-07-14 21:37:59
20
user779912061683
manche :
ዋው ይህንን የሚያውቅ ሰው የለም እናመሠግናለን የጓደኝነት ጥግ ይሄ ነው
2026-07-14 18:33:29
47
To see more videos from user @ethiop496, please go to the Tikwm homepage.

Other Videos


About