@ashti192112: ዛሬ የአስር ዓመት ትንሹ ወንድሜ በእናቴ ስልክ ሳወራው፣ ልቤን ሙሉ በሙሉ የሰበረኝን ነገር ነገረኝ:: ወንድሜ እኔን እኮ 'ወንድም አለኝ' ብሎ በኩራት ሲናገር፤ እነሱ ግን "ኧረ አንተ ወንድም የለህም፣ እህት ነው ያለህ" ይሉታል። አንዳንዶቹ ደግሞ "ኧረ እህትም የለህም፣ ጾታው አይታወቅም" እያሉ በጣም እንደሚያስለቅሱት እና እንደሚያገሉት እያለቀሰ ነገረኝ። እኔ በተፈጥሮ ባገኘሁት ቀጭን ድምፅ እና በአስተዳደጌ በመጣው አኳኋን ምክንያት ሰዎች የሰጡኝ ስያሜና ያደረሱብኝ ስቃይ አልበቃ ብሎ፤ ዛሬ ግን ያ የእኔነቴ ጥላ በወንድሜ ላይ አርፎ በዚያ በጨቅላነቱ እንዲሳቀቅ፣ በጓደኞቹ ፊት አንገቱን እንዲደፋና ብቸኛ እንዲሆን አደረገው። እሱ ይህንን ሁሉ ከባድ ዋጋ የከፈለው... እኔን 'ወንድሜ' ብሎ በኩራት ስለጠራኝ ብቻ ነው። 💔😭
ASHU
Region: ET
Tuesday 14 July 2026 17:37:07 GMT
Music
Download
Comments
Rozina :
መፍትሄዉ እኮ እጅህ ላይ ነዉ ወንድሜ እራስህ ላይ ስራበት
2026-07-15 00:21:51
6089
Pure Orthodoxy👌 :
ታድያ ቆፍጠን በላ ምንድነው
2026-07-15 07:33:13
2376
gadafi music ✍️🎧🎹🎼 :
ልክ ናቸው እህቴ አታልቅሺ
2026-07-15 10:07:18
2138
Leul(🇯🇲)ልዑል :
ብርዝና ለ6 ወር ጥፍት በይእና እራስሽን አብዴት አርጊዉ deep voice ለማምጣት ሞክሪ youtube ላይ አለ ከዛ እያየሽ ተለማመጂ
ምን ልልሽ በፈልጌ ነዉ ሁሉም ያልፋል ሁሉም ይረሳል ነዉ ምልሽ
2026-07-15 11:57:31
860
ᴄʟᴇᴏ_ᴅᴀɴᴀ🦋 :
Ashu , leave that country asap. Full of ignorant people for real. Enem yerase akstoch neber body shame emiaregugn . I discovered that I was beautiful and enough for the first time when I left the country. Some places are not just meant for us .
2026-07-15 08:47:50
26
ዳኒ 👑🐶 :
2026-07-15 06:43:21
697
Hadi🐾🐆 :
ahun rasu set meslehgn neber
2026-07-15 08:43:50
91
betidimitry 1919🙏 :
ሀበሻ መሆን ከባድነው አይዞክ ያልፋል 😭🥰😔
2026-07-14 18:00:58
631
zola magic :
ante wend hun keza hulum ystekakelal
2026-07-15 06:49:09
449
Robel Meseret Hailu :
This breaks my heart 💔💔 No kid deserves this. Sorry Ashu 🤎🫂
2026-07-14 18:52:38
27
Queen 👸 ♎ :
ትክክል ናቸው sis
2026-07-17 07:51:53
18
. :
ይሄ ነገር እንዲያልፍ ከፈለክ ከ ማህበረሰቡ ጋር ህል አትጋባ አረፈደም አሁንም
2026-07-15 05:39:22
193
𝖑𝖎𝖋𝖊 𝖎𝖘 𝖌𝖔𝖔𝖉 :
ወንድም እንዳለው ወንድ ሆነህ አሳያቸው
2026-07-15 14:26:54
104
Meeraf Seyoum :
መፍትሄው አንተ ጋር ነው እዚ ጋር መተህ እያለቀስቅ ይበልጥ አታሳቀው እራስህ ላይ ሰርተህ ወንድም አለው እንዲባል አድርግ።
2026-07-15 14:17:59
74
¥øñãlđø :
እሺ እንካ
2026-07-16 16:50:54
9
Sura⭐ :
ሴት መሆን ከባድ ነው
2026-07-18 03:26:11
19
selina :
እስፖርት ጀምር💪
2026-07-15 13:27:29
17
Mesfin man :
ምንሁነሽ ነው የኔእህት😁😁😁
2026-07-15 12:34:24
271
Andi lapulga 💙❤ :
እሰይ እንኳን አሉት ያኔ ኢንተርቪ ላይ ያወራሀቸዉ ነገሮችስ ተፈጥሮ ናቸዉ
2026-07-15 12:26:56
207
የብዕር ጠብታ ናፋቂዉ :
ላንተ እዝነት የለኝም
2026-07-15 08:41:06
177
ቃለ-አብ :
እረ ቪዛ ስጡትና ገላግሉን አዛገን እኮ 😭😭😭😭
2026-07-15 08:22:49
12
sinebonda1 :
Silezi wendim hunilet
2026-07-15 12:15:19
7
To see more videos from user @ashti192112, please go to the Tikwm
homepage.
© 2021-2026 TikWM. All rights reserved.